Ayele Tessema (@ayeletessema3) 's Twitter Profile
Ayele Tessema

@ayeletessema3

ID: 1453653614191333377

calendar_today28-10-2021 09:23:51

3,3K Tweet

155 Followers

498 Following

Rasmus Sonderriis (@rsonderriis) 's Twitter Profile Photo

Fano and OLA, opposite sides of the same ugly coin of hate, banditry, extremism, murder and insane self-justification learned from the TPLF propaganda playbook.

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

#Fano የአማራ ህዝብ የመከራና ስቃይ አባት‼️ #FanoIsTerrorist በአጭሩ #Fano ማለት ይህ ነው‼️ 👇👇👇👇

Yohannes (@hager179553222) 's Twitter Profile Photo

ደርቡሽ ማሃዲስት የዛሬዋ ቱርክዬ ተላላኪ የነበረው ግብጽ በጉራኣና ጉንደት ጣሊያን በዶጋሊና በአድዋ በኢትዮጵያውያን እንደተሸነፈው ግብጽ ዛሬ ቀን የወጣለት መስሎት አስከሪ ሻእቢያን ተላላኪ ሊያደርግ ቢሞክርም ኢትዮጵያውያን የአባቶቻቸው ልጆች

Gemechu (@gemechugemehu4) 's Twitter Profile Photo

አብይ ጃውሳና ሸኔ ቢገፉት ቢገፉት የማይነቃነቅ ፣የማይወድቅ ተራራ ሆኗል የአብይ ጉልበት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የአብይ ታንክና መድፍ ህዝብ ነው

አብይ ጃውሳና ሸኔ ቢገፉት ቢገፉት የማይነቃነቅ ፣የማይወድቅ ተራራ ሆኗል

 የአብይ ጉልበት የኢትዮጵያ ህዝብ ነው

 የአብይ ታንክና መድፍ ህዝብ ነው
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ወንድማችን እንዲህ ሲከረባበት ሌላው ይቅር ከኋላው ያለውን የግድግዳውን ቀለም እንኳን ቢቀይረው ምን አለበት? “አላህ ሲጣላ በትር አይቆርጥም፤ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም” ይላል የሀገሬ ሰው ሲተርት። እንዴት አንድ ሠው ከራሱ ጋር ትግል

Dr.Asfaw (@asfaw1_asfaw) 's Twitter Profile Photo

በስላም ነገሮችን መጨረስ አሁንም አልመሽበትም!የስላም መንገድ የሚበልጠው መንገድ ነው #Ethiopia_prevails ጫካ ያላችሁ ወደ ሀገራችሁ ግቡና በስላም ኑሩ #FanoIsTerrorist

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

Massawa - Adulis - Assab Ethiopia is not merely seeking port access. What Ethiopians demand is the rectification of historical injustices and the restoration of its sovereign right to a direct sea outlet.

The Asrat Blog (@renaissancedam) 's Twitter Profile Photo

Egypt’s former Irrigation Minister claims Egypt could expand its agricultural land by 2 million acres if Nile Basin countries agreed to increase Egypt’s self-assigned allocation of 55 billion cubic meters (bcm). Forget it. The illegal 55 bcm allocation Egypt currently self

Egypt’s former Irrigation Minister claims Egypt could expand its agricultural land by 2 million acres if Nile Basin countries agreed to increase Egypt’s self-assigned allocation of 55 billion cubic meters (bcm).

Forget it.

The illegal 55 bcm allocation Egypt currently self
Blaine (@its_blaine25) 's Twitter Profile Photo

“አንድ ቀን ጋሽ አንዳርጋቸው ይደውልልናል። በአስቸኳይ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ አለን። በለጠ እኔ እና የሱፍ ሆነን ኃያት ሪጀንሲ ሆቴል አገኘነው። ….. እንደተገናኘን ብዙም ሳንቆይ ሰውየው መብሰክሰኩን ቀጠለ። ባሏ ትቷት የሰፈር ኮረዳ እንዳፈቀረ ሴት

“አንድ ቀን ጋሽ አንዳርጋቸው ይደውልልናል። በአስቸኳይ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ አለን። በለጠ እኔ እና የሱፍ ሆነን ኃያት ሪጀንሲ ሆቴል አገኘነው። 
…..
እንደተገናኘን ብዙም ሳንቆይ ሰውየው መብሰክሰኩን ቀጠለ። ባሏ ትቷት የሰፈር ኮረዳ እንዳፈቀረ ሴት
ጓል ገበያ (@alema_kidus) 's Twitter Profile Photo

In #Eritrea, there’s no state, only one man who dragged the promised land into the abyss. Families were lost chasing a nation that never was. For the enlightened, the pain is deeper: mourning both the dead and the betrayal of a dream.👇🏾 #PFDJ #Ethiopia

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

As the diplomatic hub of Africa, Ethiopia stands at the forefront of continental affairs, offering a unique blend of business opportunity and cultural richness. With seamless access through Ethiopian Airlines and a world-class airport, arriving here is as effortless as it is

Gemechu (@gemechugemehu4) 's Twitter Profile Photo

ደምወዝ አነሰኝ የሚል ጤና ባለሙያ የመንግሥት ሥራ ለቆ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሚያስገኝለት ሥራ ላይ እንዳይሰማራ ማን ከለከለው ? ስልፍ የወጣዉ የጤና ባለሙያ ነው አጀንዳውን የሰጠው ፀረ ኢትዮጵያ ኃይል ነው

ደምወዝ አነሰኝ የሚል ጤና ባለሙያ የመንግሥት ሥራ ለቆ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሚያስገኝለት ሥራ ላይ እንዳይሰማራ ማን ከለከለው ?

 ስልፍ የወጣዉ የጤና ባለሙያ ነው

አጀንዳውን የሰጠው ፀረ ኢትዮጵያ ኃይል ነው
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

አቶ ጌታቸው ረዳ Getachew K Reda “ውሸት በቃኝ” እንዳለው ለጆሮ የሚከብዱ ጉዶችን ነግሮናል። ለህሊናው፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ደግሞ ለሚወደው የትግራይ ህዝብ የተደበቀውን የማፊያ ህውሀቶችና ጀነራሎች ጉድ እርቃኑን አሳይቶናል። በፊት እኛ

አቶ ጌታቸው ረዳ <a href="/reda_getachew/">Getachew K Reda</a>  “ውሸት በቃኝ” እንዳለው ለጆሮ የሚከብዱ ጉዶችን ነግሮናል። ለህሊናው፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም ደግሞ ለሚወደው የትግራይ ህዝብ የተደበቀውን የማፊያ ህውሀቶችና ጀነራሎች ጉድ እርቃኑን አሳይቶናል።  በፊት እኛ
yonas (@ykeku) 's Twitter Profile Photo

የውርደት መጨረሻ ቤተመንግሥት መሸጥ አለበት አላለም ጀዋር ምንም መፍትሔ ማምጣት አልቻልክም ዝም በል በፈጠረ ...

Mohammed Siraj (@mohamme99125340) 's Twitter Profile Photo

ግድባችን ተጠናቋል፡፡ ሰባቱ ተርባይን ኃይል እያመነጨ ለኃይል ቋት ማድረስ ሲጀምር የተቀረው ስድስቱም የሙከራ ፍተሻ እየተደረገለት ነው፡፡ ግብፅም ልኳን ያወቀች ይመስላል፡፡ዘመኑ የመተባበር እንጂ የማስፈራራት አይደለም፡፡ ምድረ ባንዳ ሁላ ዝም!

ግድባችን ተጠናቋል፡፡ ሰባቱ ተርባይን ኃይል እያመነጨ ለኃይል ቋት ማድረስ ሲጀምር የተቀረው ስድስቱም የሙከራ ፍተሻ እየተደረገለት ነው፡፡ ግብፅም ልኳን ያወቀች ይመስላል፡፡ዘመኑ የመተባበር እንጂ የማስፈራራት አይደለም፡፡ ምድረ ባንዳ  ሁላ ዝም!
Blaine (@its_blaine25) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia 🇪🇹 When thugs masked as warriors shut down schools, loot banks and hospitals, strangle progress, abduct civilians, and silence dissent, that’s not freedom. It’s foreign-funded chaos. These aren’t freedom fighters; they’re Trojan horses—armed, financed, and deployed by