Temesgen Tiruneh Dinku (@tirunehdinku) 's Twitter Profile
Temesgen Tiruneh Dinku

@tirunehdinku

President , Amhara National Regional State ,Ethiopia

ID: 1239876354054795264

calendar_today17-03-2020 11:29:04

72 Tweet

25,25K Takipçi

5 Takip Edilen

Temesgen Tiruneh Dinku (@tirunehdinku) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛ ዓመተ ሂጅራ ኢድ አል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን ።

Temesgen Tiruneh Dinku (@tirunehdinku) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የባህርዳር ከተማን የውሃ መሰረተ ልማት ግንባታን ጎብኝተናል::ግንባታው በፍጥነት እንዳይቀጥል ማነቆው ህገወጥ የካሳ ጥያቄዎች መሆናቸውን ተመልክተናል::የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታው በጥቂት ስግብግቦች መዘግየት የለበትም

ጣናን በዘላቂነት መጠበቅ ለነገ የማይባል ተግባር ነው:: ተግባሩም በፌደራል መንግስት አስተባባሪነት እና ግንባር ቀደም ተሳትፎ ሊመራ ይገባል:: የክልሉ መንግስት ከዚህ በፊት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል::

"መልካም አባት ዛፍ ያወርሳል" ይባላል:: አረንጓዴ አሻራ ስናስቀምጥ ለልጆቻችን ዛፍ ለማውረስ ለእኛም ቀሪ ዘመናችንን ለማሳመር መሆኑን እንገነዘባለን:: ለዚህም ነው አረንጓዴ አሻራችንን በየትኛውም ቦታ የምናስቀምጠው:: በኦሮሚያ ክልል ዛፍ ተክለናል

የህዳሴው ግድብ የሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሻራ ያረፈበት ትልቅ ፕሮጀክታችን ነው: የዚህ ትውልድ አካል በመሆናችንም ኩራት ተሰምቶናል #itsmydam #EthiopiaNileRights #FILLTHEDAM

የህዳሴው ግድብ የሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሻራ ያረፈበት ትልቅ ፕሮጀክታችን ነው: የዚህ ትውልድ አካል በመሆናችንም ኩራት ተሰምቶናል
#itsmydam 
#EthiopiaNileRights 
#FILLTHEDAM
Temesgen Tiruneh Dinku (@tirunehdinku) 's Twitter Profile Photo

ከዘመናቸው ቀድመው እንደተወለዱ የሚነገርላቸው ለአለም ጥቁሮች የነፃነት ብርሀን የፈነጠቁት ለኢትዮጵያ ዘመናዊነትን ያስተዋወቁትና በሩህሩህነታቸው የሚታወቁት እምዬ ምኒልክ በዛሬዋ እለት ተወለዱ ዳግማዊ አጤ ምኒልክ እንኳን ተወለዱ !!

ከዘመናቸው ቀድመው እንደተወለዱ የሚነገርላቸው ለአለም ጥቁሮች የነፃነት ብርሀን የፈነጠቁት ለኢትዮጵያ ዘመናዊነትን ያስተዋወቁትና በሩህሩህነታቸው የሚታወቁት እምዬ ምኒልክ በዛሬዋ እለት ተወለዱ

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ እንኳን ተወለዱ !!
Temesgen Tiruneh Dinku (@tirunehdinku) 's Twitter Profile Photo

በቁማር የበለፀገ ሀገርም ሆነ የህብረተሰብ ክፍል የለም። ሀገርን ማስያዥያ አድርጎ ቁማር ውስጥ አይገባም አንዳንዶች የሀገርን ህልውና ለማስቀጠል ዝም ማለታቸው ለሌሎች ሞኝነት ሊመስልም አይገባም We are Neither Convinced Nor Confused but We envisioned🇪🇹

Temesgen Tiruneh Dinku (@tirunehdinku) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ክልል ብልፅግና ፖርቲ አመራሮች የመጀመሪያው ዙር ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል። በስልጠናው አመራሩ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነቱን በማጠናከር ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁ እንዲሆን የሚያስችል እና የመፈፀም አቅሙን በዕጅጉ የሚያሳድግ ነው።