mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile
mehuba hassan ♡♥

@habibaaaar

"አላህ በዳዮች የሚፈፅሙትን
ድርጊት የዘነጋ አድርገህ አታስብ::
የሚያቆያቸዉ "አይኖች ፈጠዉ
ለሚቀሩበት (እጅግ አስከፊ )
ቀን ነዉ:
(ኢብራሂም-42-)

ID: 715831070508318723

calendar_today01-04-2016 09:20:01

161 Tweet

936 Takipçi

912 Takip Edilen

Dawit Wondimu (@dawitkwo) 's Twitter Profile Photo

እኛ በውጪ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በጣም በቀላሉ ልናደርጋቸው ከምንችላቸው ነገሮች አንዱ የገንዘብ ድጋፋችንን ማጠናከር ነው።የምንታገለው ሀገራችንን እንደመዥገር ተጣብቃ እየመጠጠቻት ብዙ ገንዘብ ካካበተችው ከወያኔ ጋር ነው።

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

"አላህ በዳዮች የሚፈፅሙትን ድርጊት የዘነጋ አድርገህ አታስብ:: የሚያቆያቸዉ "አይኖች ፈጠዉ ለሚቀሩበት (እጅግ አስከፊ ) ቀን ነዉ: (ኢብራሂም-42-)

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ይባላል አይደል ? አህባሹ ይመር ይማም በ EBC የሀገር ሽማግሌ ተብሎ ቀርቦ ስለ ሰላም እየሰበከ ነው ሲሉ ሰማሁ! ዛሬ የት እንደዋለ የማያቅ ገገማ ጭራሽ ስለ ነገዋ #Ethiopia?

Emuti (@etegemintewab) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያዊነታቸውን ተጠራጥሬ አላውቅም።ትልቁ በሽታ ከባንዳ ልጅነታቸው ጋር የወረሱት የጥላቻና የበታችነት መቅረዝ ነው።ባባቶቻቸው የባንዳ ክህደት ታሪክ ተሸማቀው አደገው በገለማ የጥላቻ ቂም ሄደው ትግሬነታቸው ላይ ተወተፉ።

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ባካችሁ ይሄ መንግስት የምትሉትን ነገር አቁሙ ! ቆይ መንግስት አለ እንዴ ? : : ………………

Dawit Wondimu (@dawitkwo) 's Twitter Profile Photo

mehuba hassan ♡♥ የለም! ያለው ከመጀመሪያው ጀምሮ ሀለፊነት የጎደለው፣በጥላቻ ተኮትኩቶ ያደገና በአነስተኛ አስተሳሰብ የጠበበ የባንዳ ልጅ ስብስብ ነው። ምድረ Dropout ተሰብስቦ አገር ለማጥፋት ያሴራል። እንከፍ ሁላ!

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

* * * ከታሪክ ሳይማር በፈፀመዉ ስህተት፣ ሲደጋገም ኖረ የወገኔ ጥቃት ( አህመዲን ጀበል ) ♡

Emuti (@etegemintewab) 's Twitter Profile Photo

ቁልቁለት እየሮጠ የሚወርድ የጠባብ ዘረኞች፣ የአልጠግብ ባይ ከርሳሞች፣ ለከት የለሽ መረኖች፣ ይሉኝታ ያልፈጠረባቸው የደንቆሮዎች ቡድን! የተራ አጥፍቶ ጠፊ የታሪክ አተሎች ማህበር! ሞት ለወያኔ!ሞት ለዘረኞች!

Emuti (@etegemintewab) 's Twitter Profile Photo

በጅምላ እየጨረሱን፣ያለርህራሄ እያጎሩን፣በጥላቻና ለከት በሌለው ጋጠወጥ ስድነት ቶርች እያረጉን፣ መተንፈስና መላወስ ከልክለውን፣እንደ እንስሳ ቆጥረውን ዛሬም እነሱን ቃላት እየመረጥን የምናሽሞነሙንበት ህሊና ይገርመኛል።

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ሰሉ አለ ሀቢብና ሙሀመድ(ሰ'ዓ'ወ) اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدَنَا مُحَمَّدٍ ﷺ💞

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ቆይ ግን ......... የጭንቀት ጊዜ አዋጁ እነሱን አያጠቃልልም ? እዉነትም የጉድ ሀገር ሆነችብን ! : : :

ቆይ ግን .........
የጭንቀት ጊዜ አዋጁ 
እነሱን አያጠቃልልም ?
እዉነትም የጉድ ሀገር ሆነችብን !
:
:
:
mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ኧረ ተዉ !! አንድነት ሃይል ነዉ :: ነፃነትን ፈልገን አንድነትን ጠልተን የትም አንደርስም :: ባካችሁ አትከፋፍሉን " : : :

Dawit Wondimu (@dawitkwo) 's Twitter Profile Photo

እንዴት እድሜ ልካቸውን ሌላውን ጠልተውና እርስ በርስ አጣልተው ስለመኖር ያስባሉ? የወያኔዎች የመጥበብና የአስተሳሰብ ድክመት የሚመነጨው ከዚህ ነው። ወያኔን የሚቃወሙት ማሰብ ያለባቸው ሌላ ወያኔ እንዳይመጣም ጭምር ነው!

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ጌታየን ምህረት እለምነዋለሁ "ወደ እርሱም ተመልሻለሁ " استغفر الله العظيم و أتوب إليه استغفر الله العظيم و أتوب إليه استغفر الله العظيم و أتوب إليه

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ጆሮ ምነዉ አታድግ ቢሉት ጉድ እየሰማሁ በየት ልደግ አለ አሉ" አሁንስ ሰለቸን :: ምድረ ኮተታሞች ……… : : :

Dawit Wondimu (@dawitkwo) 's Twitter Profile Photo

እርስ በርስ መናቆር ለወያኔ ጉልበት ሲጨምር፤ እርስ በርስ መግባባትና መተባበር ደግሞ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠቅማታል። እውነተኛ ለውጥ ፈላጊ ከሆንክ/ሽ አንዱን ምረጥ/ጭ!!!

mehuba hassan ♡♥ (@habibaaaar) 's Twitter Profile Photo

ለአሏህ ጥራት ይገባዉ :: ♡~ የሰዉ ልጅ እርቃኑን መሄዱ የስልጣኔ መገለጫ ከሆነ ~ እንስሳቶች ቀድመዉን ስልጡን ናቸዉ ማለት ነዉ :: ያለዉ የሃይማኖት አባት ማን ነበር ?