Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile
Ethiopian Reporter

@ethioreporter

Daily news in Amharic and English

ID: 92223807

linkhttp://www.ethiopianreporter.com calendar_today24-11-2009 07:48:30

11,11K Tweet

305,305K Takipçi

6 Takip Edilen

Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ታሪፍ ለአበባና መሰል ወጪ ንግዶች ፈታኝ እንደሚሆን ተገለጸ ethiopianreporter.com/140459/

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ታሪፍ ለአበባና መሰል ወጪ ንግዶች ፈታኝ እንደሚሆን ተገለጸ 

ethiopianreporter.com/140459/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

‹‹በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለው ፆታዊ ጥቃት የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል›› ወ/ሮ መሠረት ሐዱሽ፣ የሕውየት የበጎ አድራጎት ማኅበር መሥራችና ዋና ዳይሬክተር ethiopianreporter.com/140422/

‹‹በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለው ፆታዊ ጥቃት የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል››  ወ/ሮ መሠረት ሐዱሽ፣ የሕውየት የበጎ አድራጎት ማኅበር መሥራችና ዋና ዳይሬክተር 

ethiopianreporter.com/140422/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

ፊንቴክ ኢንቨስትመንት በአምስት ዓመታት ውስጥ 20 ሺሕ ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስገባለሁ አለ ethiopianreporter.com/140449/

ፊንቴክ ኢንቨስትመንት በአምስት ዓመታት ውስጥ 20 ሺሕ ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስገባለሁ አለ 

ethiopianreporter.com/140449/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

በተለያዩ አገሮች የመብት ጥሰት ለገጠማቸው 13 ሺሕ ዜጎች ድጋፍ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ethiopianreporter.com/140442/

በተለያዩ አገሮች የመብት ጥሰት ለገጠማቸው 13 ሺሕ ዜጎች ድጋፍ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ 

ethiopianreporter.com/140442/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የዶላር ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ ethiopianreporter.com/140456/

የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የዶላር ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ 

ethiopianreporter.com/140456/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ አለመፅደቅ ጥቃቶች እንዲስፋፉ ማድረጉን ኢሰመኮ ገለጸ ethiopianreporter.com/140468/

Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

ጥራታቸው አጠራጣሪ የሆኑ የግብርና መሣሪያዎችን ማገድ የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ወጣ ethiopianreporter.com/140454/

Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

ሞጆ ደረቅ ወደብ ላይ የሚገኘውና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የፈሰሰበት የመሮጫ መም እየተበላሸ መሆኑ ተገለጸ ethiopianreporter.com/140408/

ሞጆ ደረቅ ወደብ ላይ የሚገኘውና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የፈሰሰበት የመሮጫ መም እየተበላሸ መሆኑ ተገለጸ 

ethiopianreporter.com/140408/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

#ማስታወቂያ ገደብ የለውም! ******** በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ የአየር ጉዞ ትኬት ለመግዛት የክፍያ ገደብ የለውም! #cbe #digitalbanking #mobilebanking #banking #ethiopia #ethiopian #airticket

#ማስታወቂያ 

ገደብ የለውም!
********
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ 
የአየር ጉዞ ትኬት ለመግዛት
የክፍያ ገደብ የለውም!
#cbe #digitalbanking #mobilebanking #banking #ethiopia #ethiopian #airticket
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦ 💯 Website: EthiopianReporterJobs.com 💯 Facebook: bit.ly/2mPD7EG 💯 Telegram: bit.ly/3exwhdn 💯 Linkedin: bit.ly/2XJzm45 💯 Twitter: bit.ly/3cuJTnF ይጎብኙን፤ ይከተሉን።

የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
💯 Website: EthiopianReporterJobs.com
💯 Facebook: bit.ly/2mPD7EG
💯 Telegram: bit.ly/3exwhdn
💯 Linkedin: bit.ly/2XJzm45
💯 Twitter: bit.ly/3cuJTnF
ይጎብኙን፤ ይከተሉን።
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

አይሻሻል የሚል ሙግት የገጠመው የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ መፅደቅ አንድምታ ethiopianreporter.com/140582/

አይሻሻል የሚል ሙግት የገጠመው የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ማሻሻያ መፅደቅ አንድምታ 

ethiopianreporter.com/140582/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮ ፊደሊቲ ሴኪውሪቲስ ወደ ኢንቨስትመንት ባንክ የማደግ ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ ethiopianreporter.com/140574/

ኢትዮ ፊደሊቲ ሴኪውሪቲስ ወደ ኢንቨስትመንት ባንክ የማደግ  ዕቅድ እንዳለው አስታወቀ 

ethiopianreporter.com/140574/
Ethiopian Reporter (@ethioreporter) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያን የዋጋ ግሸበት ወደ ነጠላ አኃዝ የማውረድ ትልም ከ2028 በፊት አይሳካም ተባለ ethiopianreporter.com/140515/