Sage G (@balesage) 's Twitter Profile
Sage G

@balesage

🇪🇹ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ። እኔ ደሞ በኢትዮጵያ የማልደራደር ነኝ!

ID: 2974323112

calendar_today12-01-2015 07:42:51

32,32K Tweet

1,1K Takipçi

1,1K Takip Edilen

Ademọ́lá. (@ogbenidemola) 's Twitter Profile Photo

Before there was Jewish holocaust, there was African holocaust that lingered for over 500 years. No one tells the Jews to forget their past, only Africans are told to forget and move on.

Before there was Jewish holocaust, there was African holocaust that lingered for over 500 years. No one tells the Jews to forget their past, only Africans are told to forget and move on.
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"ጦርነቱን ሳይሆን መከላከያ ሰራዊታችንን ደግፈናል፤ የትግራይ ህዝብን ሳይሆን ወያኔን ተቃውመናል፤ ኖ ሞር አሜሪካ ሳይሆን ኖ ሞር ኒዎኮሎኒያሊዝም ብለናል #ኢትዮጵያ|ችን እንዳትፈርስብን ጮኸናል ዛሬም የዘር ፖለቲካ አያዋጣንም እንላለን!" ደና ዋሉ

"ጦርነቱን ሳይሆን መከላከያ ሰራዊታችንን ደግፈናል፤
የትግራይ ህዝብን ሳይሆን ወያኔን ተቃውመናል፤
ኖ ሞር አሜሪካ ሳይሆን ኖ ሞር ኒዎኮሎኒያሊዝም ብለናል
#ኢትዮጵያ|ችን እንዳትፈርስብን ጮኸናል

ዛሬም የዘር ፖለቲካ አያዋጣንም እንላለን!"
ደና ዋሉ
𝕏 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷𝓼 𝕏 (@smartethiopians) 's Twitter Profile Photo

1️⃣5️⃣ ብር ??? 😳🤭 ጭራሽ ከ 2 ብር በላይ እንድስትሰጪው ብላ እረፈች😂😂😂 አሁን 15 ብር መርፌ ይገዛ ይሆን ?🫣😂🤣 #Ethiopia 💚💛❤️

Jeff Pearce (@jeffpropulsion) 's Twitter Profile Photo

Just got off the phone with an 🇪🇹 person who served in the war, an academic trying for sanctuary in another country. And there's nothing I can do for them. This is what it's come to -- the 🇪🇹 gov't arresting and consuming its own patriots and intellectuals... #JusticeforEthiopia

✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸 (@emuye06) 's Twitter Profile Photo

ቀድሞ ያለቀሰ ሁሉ ተበዳይ አይደለም!! የትግራይ መነኮሳት ሳይቀሩ "በሎም" ሲሉ እንደ ነበር ማን ይዘነጋል? Getachew K Reda #JusticeForEthiopia

COMBATE |🇵🇷 (@upholdreality) 's Twitter Profile Photo

GADDAFI (2011): "I am not going to leave this land. I will die as a martyr at the end. I shall remain, defiant... Muammar is Leader of the Revolution until the end of time."

Abebe Gellaw (@samedia25) 's Twitter Profile Photo

የተዋረዱት የክርስቶስ መስቀልን ተሸክመው በትህትና ለይቅር መባባልና ለሰላም ሲሉ የተጋዙት አባቶች ሳይሆኑ በትዕቢት በርዘግተው የጠፉት የህወሃት ተላላኪ ጳጳሳት ናቸው። ህወሃት የነካው ሁሉ የደረቀ ነው። ህወሃት የነካው ሁሉ ዳቢሎሳዊ መንፈስ

የተዋረዱት የክርስቶስ መስቀልን ተሸክመው በትህትና ለይቅር መባባልና ለሰላም ሲሉ የተጋዙት አባቶች ሳይሆኑ በትዕቢት በርዘግተው የጠፉት የህወሃት ተላላኪ ጳጳሳት ናቸው። ህወሃት የነካው ሁሉ የደረቀ ነው። ህወሃት የነካው ሁሉ ዳቢሎሳዊ መንፈስ
Abebe Gellaw (@samedia25) 's Twitter Profile Photo

የትግራይ "አክቲቪስቶች" መቼ ነው ከረጅም እንቅልፋቸው ባነው ህወሃት ከሃምሳ አመታት በላይ በትግራይና በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ተዘርዝሮ ያማያልቅ ወንጀል ማውገዝ የሚጀምሩበት? ለዚህ ሁሉ እልቂት፣ ረሃብና ቸነፈር፣ ጥላቻ፣

የትግራይ "አክቲቪስቶች" መቼ ነው ከረጅም እንቅልፋቸው ባነው ህወሃት ከሃምሳ አመታት በላይ በትግራይና በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ተዘርዝሮ ያማያልቅ ወንጀል ማውገዝ የሚጀምሩበት? ለዚህ ሁሉ እልቂት፣ ረሃብና ቸነፈር፣ ጥላቻ፣
፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

Teddy Afro እንኳን ተወለድክልን፣ የልደትህን ቀንም በቁም ነገር ላይ በማዋልህም ትልቅነትህን ይሳያልና ክበርልን 🙏🏾🙏🏾 #መልካም_ልደት 🎂🎉

፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

የ'#ሕወሓት ነፍስ አይማርም፣ #ኢትዮጵያ'ን ለዚህ የ'#ብሔር/የ'#ጎሣ ፖለቲካ/አደረጃጀት ምስቅልቅል ላበቃት .... 😡 #የብሔር_ፖለቲካ_በሕግ_ይታገድ

የ'#ሕወሓት ነፍስ አይማርም፣ #ኢትዮጵያ'ን ለዚህ የ'#ብሔር/የ'#ጎሣ ፖለቲካ/አደረጃጀት ምስቅልቅል ላበቃት .... 😡

#የብሔር_ፖለቲካ_በሕግ_ይታገድ
Jekap Omod 🇪🇹 🇺🇸 (@jekapomod) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia has a great potential for growth and prosperity. The biggest problem in #Ethiopia is not poverty, it’s the tribalism disease that the evil #TPLF organization has created. The mindset that Oromo PM should be for the Oromos; Tigrayan PM for Tigrayans; or Amhara PM for

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ‘ትጥቅ ለማስፈታት’በ ሚል ለሶስት ወራት በላይ የዘለቀ ፣ የአማራን ሕዝብ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ምስቅቅል የዳረገ፣ በመከላከያ የሚያካሂደውን ዘመቻ በአስቸኳይ ያቁም! ህዝብ ላይ የሚተኩስ ስርዓት ውድቀቱን ያፋጥናል! #RerouteRemittance

Alastair Thompson (@althecat) 's Twitter Profile Photo

Rainfall in the Ethiopian Highlands remains strong. The peak period of rainfall is approaching and it appears that rainfall is a little lower than the last two years - perhaps showing signs of the developing El-Nino. Two weekly modelled (not actual) rainfall is currently at

Rainfall in the Ethiopian Highlands remains strong. The peak period of rainfall is approaching and it appears that rainfall is a little lower than the last two years - perhaps showing signs of the developing El-Nino. 

Two weekly modelled (not actual) rainfall is currently at
፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

You can see how far the #US could go interfering into #Ethiopia's Internal Affairs when Congress Brad Sherman (Congressman Brad Sherman) and the likes proposing to #Sanction against Colonel Demeke Zewdu and Belay Ayalew ... #HandsOffEthiopia

You can see how far the #US could go interfering into #Ethiopia's Internal Affairs when Congress Brad Sherman (<a href="/BradSherman/">Congressman Brad Sherman</a>) and the likes proposing to #Sanction against Colonel Demeke Zewdu and Belay Ayalew ... 

#HandsOffEthiopia