Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile
Mesganaw Andualem

@amesganawm

Absence of light creates darkness. Darkness is a shadow of a thing blocking light. Go up well above its limit, light rules. Remove the blockage, light shines.

ID: 1388773608

calendar_today29-04-2013 06:24:15

2,2K Tweet

19,19K Takipçi

455 Takip Edilen

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድ በአገር ቤትም በውጭም ድርጅታዊ "ኦቶኖሚውን" በጉልበቱ፣ በብቃቱና በአቅሙ አረጋግጧል፡፡ በአገር ቤት ከአፋብኅ ጋር በአንድነት ለመቆም ብዙ ጥረት እያደረገ ነው፡፡ በውጭ ያለውንም "ሊያዘኝ የሚሞክር ሳይሆን የማዘው ኮሚቴ ነው የሚያስፈልገኝ"

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

ኮሚቴ፣ አንጃው እና ገንዘብን በተመለከተ ዋና ዋና ነጥቦች የአፋሕድ ህጋዊ ኮሚቴ በቂ ሕዝብ ማሰባሰብ አልቻለም ለምትሉ፦ ህዝብ እንዳይሰበሰብ የምትቀሰቅሱ እናንተ፤ ተመልሳችሁ ከሳሽ እናንተ፡፡ በቂ ገንዘብ አልተሰበሰበም ከማለታችሁ በፊት

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

The leadership at home was already aware of the likely low turnout. Despite that, they tasked the committee with proceeding to establish the organization’s overseas branch as a tangible and recognized entity. That was the mission. Now, you and others are criticizing the low

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድ በአንደኛው ጠቅላላ ጉባኤው በተለምዶ "ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት፣ ራያ፣ መተከልና ደራ" የሚለውን አገላለጽ ማስተካከያ አድርጎበታል፡፡ ሙሉ ሸዋ ጠቅላይ ግዛትን በወረራ ስር የሚገኘው በማለት ጥያቄው እንደ ጠቅላይ ግዛት መሆኑን አስምሮበታል፡፡

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

አርበኛ እስክንድር ለረዥም ጊዜ ጋዜጠኛ የነበረ ሰው የሚመራውን ድርጅት ወጥነትና ሀላፊነት በተሞላ መልኩ ሚዲያን እንዲጠቀም አቋም መያዙ ከእሱ አይጠበቅም... እየተባለ ነው፡፡ ጎበዝ እንነቃነቅ እንጅ፡፡ እስክንድር ለእናንተ አሁንም ጋዜጠኛ ብቻ

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

አንደኛው የአፋሕድ ጠቅላላ ጉባኤ ካሳለፋቸው ታላላቅ ውሳኔዎች የጎጃም ጠቅላይ ግዛት እዝን ማጽደቁ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በአመዛኙ ሕዝባዊ ሠራዊት በሚል ይጠራ ነበር፡፡ አሁን በሁሉም ጠቅላይ ግዛቶች የአደረጃጀት ቅርጹ ወጥነት ያለው ሆኗል፡፡

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

"ስለ አንድነት ጥሪ እናቀርባለን""ዕንቁ ልጆችን ገብረናል!አብዮቱን ሰብስበነዋል""ጠላፊዎችን አክሽፈናል!ለእውነት ... youtu.be/VTPv-0FhOZM?si… via YouTube

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

ሀምሌ አምስት ቀን 2008 ዓ.ም፤ "አማራ ለሽህ አመት እንዳይነሳ ቀብረነዋል"፤ "አማራ አከርካሪው ሰብረነዋል"፤ "አማራ አከርካሪው ሰብረን ትከሻው ብቻ ለእስክስታ ትተንለታል"፤ "ለአጎትህ ለፈረጠጠው ዚምባብዌ ጠይቀው"፤ "ገና ለሞቶ አመት

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

ሐምሌ 5 የአማራ ጥንተ ጠላት ወያኔ ለአስርት አመታት በአማራ ላይ ያደረጋትን ራሱ መቅመስ የጀመረባት ታሪካዊ ቀን ናት፡፡

Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

አንዳንድ አሉባልታዎችን ስለማጥራት አሉባልታው ምን ይላል? “ምስጋናው አያሌው መንበር ነው፡፡” No! አይደለሁም፡፡ በጣም ተሳስታችኋል፡፡ እኔ ምስጋናው ነኝ፡፡ እሱ አያሌው ነው፡፡ አያሌው ከእኔ ትንሽ አጠር፣ ቀጠን፣ ፈጋ ያለ ሲሆን፤ በዚያ በዲሲ

Ayalew Gashaw (@gashawayalew4) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለሐምሌ አምስት ዘጠነኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ከዚያ ቀደም፣ በዚያች ዕለት፣ ከዚያም ወዲህ በዚህ ትግል ህይወታቸውን ያጡትን ነፍስ ይማርልን፣ ያሉትን ይጠብቅልን፣ ሕዝባችንም ይህንን የታሪክ ምዕራፍ ተሻግሮ የሰላምና

Dereje Teshome (@dereje118) 's Twitter Profile Photo

ተቋምን ተረባርቦ ማዳከም እና ማፍረስ የተለየ ነገር አይደለም; የተለየው ነገር ተቋምን አግዞ እና አጠናክሮ ማስቀጠል መቻል ነው:: ባለፋት ዓመታት በድርጅት መመስረት; ተረባር ማደከምና ማፍረስ አዙሪት ውስጥ ነን:: አፋሕድ ይህን አዙሪት ሰብሮታል::

ተቋምን ተረባርቦ ማዳከም እና ማፍረስ የተለየ ነገር አይደለም; የተለየው ነገር ተቋምን አግዞ እና አጠናክሮ ማስቀጠል መቻል ነው:: ባለፋት ዓመታት በድርጅት መመስረት; ተረባር ማደከምና ማፍረስ አዙሪት ውስጥ ነን:: 

አፋሕድ ይህን አዙሪት ሰብሮታል::
Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

ህዝባዊ ተቋማችንን ለህዝባዊ አመራር አስረክበናል፡፡ ህዝብ ጣናን አጠናክሮ የማገዝ እና የማስቀጠል ሀላፊነት አለበት፡፡

ህዝባዊ ተቋማችንን ለህዝባዊ አመራር አስረክበናል፡፡ ህዝብ ጣናን አጠናክሮ የማገዝ እና የማስቀጠል ሀላፊነት አለበት፡፡
Mesganaw Andualem (@amesganawm) 's Twitter Profile Photo

ይህ ሚዲያ በርካታ ፈተናዎችን አልፏል፤ ለብዙዎች ሀቀኛ ድምጻቸው ሆኗል፤ በሞያ ስነ ምግባር የሚመራ ሀቀኛ ተቋም ነው፡፡ ይሄ ሚዲያ ባልነበረበት ጊዜ እና ሚዲያው ከመጣ በኋላ ያለውን ጊዜ አስቡት፡፡ ለብዙ የሀሰተኛ እና ጠብ አጫሪ ሚዲያዎች ራሱ እንደ

ይህ ሚዲያ በርካታ ፈተናዎችን አልፏል፤ ለብዙዎች ሀቀኛ ድምጻቸው ሆኗል፤ በሞያ ስነ ምግባር የሚመራ ሀቀኛ ተቋም ነው፡፡ ይሄ ሚዲያ ባልነበረበት ጊዜ እና ሚዲያው ከመጣ በኋላ ያለውን ጊዜ አስቡት፡፡ ለብዙ የሀሰተኛ እና ጠብ አጫሪ ሚዲያዎች ራሱ እንደ