John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile
John ኢትዮጵያዊው

@johnthefirst196

ID: 1657378127511793667

calendar_today13-05-2023 13:33:21

2,2K Tweet

907 Takipçi

182 Takip Edilen

John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በሰላማዊ የዲፕሎማሲ መንገድ ለመፍታት ኢትዮጵያ ጽኑ ፍላጎት አላት ena.et/web/amh/w/amh_…

John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

(E P A ) The European Union (EU) has approved an additional 122 million Euros in support for the Horn of Africa (HoA), with Ethiopia set to receive 42 million Euros from this package.

(E P A )
The European Union (EU) has approved an additional 122 million Euros in support for the Horn of Africa (HoA), with Ethiopia set to receive 42 million Euros from this package.
John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia remains dedicated to resolving differences through peaceful dialogue and collaboration. We stand with the Somali people and the international community to uphold peace and stability in our region. #Ethiopia_prevails #HandsOffEthiopia

John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

የምሥራቅ ዕዝ የተሰጠውን ግዳጅ በአኩሪ ተጋድሎና ብቃት እየተወጣ ነው - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ena.et/web/amh/w/amh_…

John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ
John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከዛሬ ከክብር፣ ልቆ ከመገኘት እና ከነጻነት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ena.et/web/amh/w/amh_…

John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

በ5 ሺህ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በቤልጂየም ብራሰልስ በተካሄደው የ2024 ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ ተከታትለው ገብተዋል።

የኢትዮጵያ የዘወትር መሻት ፍትሃዊና ምክንያታዊ በሆነ አግባብ የውሃ ሃብቷን ተጠቅማ ልማቷን ማረጋገጥ ነው ena.et/web/amh/w/amh_…

John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቁጭት ወደ ተስፋ የተቀየረበት የኢትዮጵያውያን የፅናት እና የላብ አሻራ ውጤት ነው❗️👏🇪🇹💪

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቁጭት ወደ ተስፋ የተቀየረበት የኢትዮጵያውያን የፅናት እና የላብ አሻራ ውጤት ነው❗️👏🇪🇹💪
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 (@kiyaethiopia) 's Twitter Profile Photo

Defend Ethiopia Task Force Europe has issued an open letter to institutions & organizations regarding the recent statement by the Egyptian President Abdelfattah Elsisi on #GERD. Ethiopia’s sovereignty must be respected! 🇪🇹 Read the full letter and stand with Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Defend Ethiopia Task Force Europe has issued an open letter to institutions &amp; organizations regarding the recent statement by the Egyptian President <a href="/AlsisiOfficial/">Abdelfattah Elsisi</a> on #GERD. Ethiopia’s sovereignty must be respected! 🇪🇹

Read the full letter and stand with Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
John ኢትዮጵያዊው (@johnthefirst196) 's Twitter Profile Photo

ኢጋድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን የቱሪዝም ሻምፒዮን አድርጎ መረጠ ena.et/web/amh/w/amh_…