Ali.smart74 (@alimohammedafk1) 's Twitter Profile
Ali.smart74

@alimohammedafk1

Ali smart74

ID: 1618707528916811777

linkhttps://www.facebook.com/profile.php?id=100073616375118&mibextid=LQQJ4d calendar_today26-01-2023 20:31:24

32 Tweet

38 Takipçi

200 Takip Edilen

Ali.smart74 (@alimohammedafk1) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሚያ ብልፅግና ባለስልጣናት ከሸኔ ጋር አንድ ገበታ ተቋድሰው በዓላማ ሳይለያዩ ተደጋግፈው የሚኖሩ ናቸውኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለሚፈፀም ግድያና ዘረፋ ሚስጥር የሚያቀብሉትና የመሳሪያ መጋዘን ለዝርፊያ የሚያመቻቹት እነዚሁ ባለስልጣናት ናቸው #ETH

የሀገር ነቀርሳው ብልፅግና የአፈር ማዳበሪያን ለነጋዴ አሳልፎ ሰጥቶ ገበሬውን ችግር ላይ ጥሏል። አሁን ላይ 1 ኩንታል ማዳበሪያ በነጋዴ እስከ 5 ሺ እየተሸጠ ነው። የጀርባ አጥንት የሆነውን ገበሬ ችግር ላይ ጥለው እነሱ የብልፅግና ተረት እያወሩ ነው።

Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም በጅማ ዞን በተለያዩ ስፍራዎች ማራኪ ገጽታ ያላቸውን ተፈጥሮዎችን እንዲሁም የአርሶአደሩ ማህበረሰብ ጥንካሬ መገለጫ የሆኑ የተለያዩ እርሻዎችን በመመልከቴ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም በጅማ ዞን በተለያዩ ስፍራዎች ማራኪ ገጽታ ያላቸውን ተፈጥሮዎችን እንዲሁም የአርሶአደሩ ማህበረሰብ ጥንካሬ መገለጫ የሆኑ የተለያዩ እርሻዎችን በመመልከቴ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል።
Ali.smart74 (@alimohammedafk1) 's Twitter Profile Photo

የቀድሞዋ አፈጉባኤ ኬሪያ ኢብራሂም መረጃ በማጥፋታቸው የራያ አላማጣ የማንነት ጥያቄ እንዲጓተት ምክንያት ሆኗል ተባለ የራያ አላማጣ ማህበረሰብ የማንነት ጥያቄ እልባት እንዲሰጠው በሚል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የላከው ደብዳቤ በቀድሞ የምክር

አታስመስሉ ጎበዝ አንዳንዶች ስለብሄር ስንጽፍና ስንናገር "የዘር ፖለቲካ አባዜ ይዞሃል ይሉናል።ታዲያ እነዚሁ ሰዎች ዘወር ይሉና በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ የኦሮሞ ቁጥር በዝቷል፣ አማራ ተበድሏል ጉራጌ ተረስቷል፣ ወላይታው አልተካተተም" ይላሉ።

Ali.smart74 (@alimohammedafk1) 's Twitter Profile Photo

የUNFPA ሀገር ተወካይ የሆኑትን ሚስተር ካፊ ኩዋሜን በጽህፈት ቤቴ ተቀብዬ ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ። እንዲሁም ማሳደግ ስለሚገባው ድጋፍ ሀሳብ ተለዋውጠናል UNለሚያደርገው ቀጣይ ድጋፍ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ።Awel Arba

የUNFPA ሀገር ተወካይ የሆኑትን ሚስተር ካፊ ኩዋሜን በጽህፈት ቤቴ ተቀብዬ ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ። እንዲሁም ማሳደግ ስለሚገባው ድጋፍ ሀሳብ ተለዋውጠናል UNለሚያደርገው ቀጣይ ድጋፍ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ።<a href="/awolarba/">Awel Arba</a>
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ኢድ አልአድሃ (የአረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። To all the Muslims all over the world, I wish you Happy on the 1444th Eid al-Adha.

በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው ኢድ አልአድሃ (የአረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 

To all the Muslims all over the world, I wish you Happy on the 1444th Eid al-Adha.
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ዕለት ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል በአለም መድረክ ደግም ታሪክ ለመስራት በሰነዳችዉ ዕቅድ 566 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ሪከርድ አሳክታለች:: በዚህም ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል። እንኳን ደስ አላችሁ።

በዛሬው ዕለት ሀገራችን ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል በአለም መድረክ ደግም ታሪክ ለመስራት በሰነዳችዉ ዕቅድ 566 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ሪከርድ አሳክታለች:: በዚህም ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል። እንኳን ደስ አላችሁ።
Ali.smart74 (@alimohammedafk1) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ችግኝ ስተክል ትዝ አለኝ በአንድ ወቅት ላይ Egypt ግብፅ የማስፈራሪያ የጦር ልምምድ በሀገሪቱ ሚዲያዎች የተለቀቀው ቪደዮ የግብፅ ጦር ምን ያህል የጦር ብቃት እንዳለው ያሳየ ብለዋል ይህን አይቶ አብይ ምን አለ ስትልችግኝ ከተከልንምንም አያመጡም

Ali.smart74 (@alimohammedafk1) 's Twitter Profile Photo

ስንት አይነት ፖለቲካ ያሰከረው ደነዝ አለ 🫣 ችግኝ መትከል ዶ/ር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ን መደገፍ ነው ብለው የሚያስቡ ስንት ደነዞች አሉ በፈጣሪ😏

Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

በክረምት በጎ ፍቃድ መርሃግብር ሁላችንም የተቸገሩትን መጦርያ የሌላቸውን ወገኖች በመርዳት እንዲሁም በጎ ተግባራትን በማከናወን ጠንካራ ተሳትፎ ልናደርግ ይገባል።