@akw9_pp
Prosperity
ID: 1604129570659123200
calendar_today17-12-2022 15:02:29
328 Tweet
1,1K Followers
2,2K Following
a year ago
“የኢትዮጵያ ሶስቱ ምሰሶዎች አርሶ አደር፤ ወታደርና መምህራን ናቸው፡፡ አርሶ አደሩ በማምረት የኑሮ ለውጥ እንዲመጣ እያደረገ ነው፡፡ መምህራንና ወታደሮች ደግሞ አገርና ትውልድ እንዲቀጥል ያለ በቂ ክፍያ ዋጋ የሚከፍሉ የአገር ባለውለታዎች ናቸው
ግብር ለሀገር ክብር!! facebook.com/share/v/Cdrvg8…
"መንግስት ዛሬም ፣ ነገም ፣ ሁሌም ለሰላም በሩ ክፍት ነው፣ በሰላም ዙርያ ሁሌም ለመወያየት ዝግጁ ነን፤ በኢትዮጵያ መሳርያ ታጥቀው መንግስትን መጣል በፍፁም አይታሰብም ፤ አይቻልም!!" ፦ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ #aa_prosperity
አስጀምሮ ያስጨረሰን ፈጣሪ ይመስገን! የአፍሪካ ፣ የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ መግቢያ በር የሆነው የቦሌ መንገድ የኮሪደር ልማት ስራችን ከተማችንን በሚመጥን ገጽታ ዘመናዊ መሰረተ ልማቶችን አካትቶ ሌላ ብስራት እና ተጨማሪ ድል ሆኖ ተጠናቋል:: ሰፊ
🇪🇹"ቦሌ የአፍሪካ መግቢያ በር !"
ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር:: በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን! አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ በመትከል ለሀገር
የሌማት ትሩፋት በሐዋሳ
ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር:: በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!
10 months ago
"ዉብ አዲስ" Finfinnee Miidhagduu
የረዳን ፈጣሪ ይመስገን! “አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አበባ እናደርጋታለን” ስንል የነዋሪዎቿን ህይወት እና አኗኗር ማሳመርንም የሚያካትት ነው። ለዚህ አንዱ ማሳያ የሆነው ለካሳንችስ ልማት ተነሺዎች በገላን ጉራ የገነባነዉን ማዕከል ነዉ። ዛሬ
"ወጣቶችን ያማከለ የጸረ ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!" በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ ፤በሀገራችን ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ለሁሉም የምትመች እና ከሙስና ስጋት ነፃ የሆነች ከተማን
#addisAbaba
#ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀዳሚ አጀንዳችን ነው።
#ገላንጉራ ምቹ የመኖሪያ መንደር
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
2 months ago
#ጤናማ_ትውልድ_ለበለፀገች_ኢትዮጵያ!! #aa_prosperity
2 ቀን ቀረው! ሐምሌ 24 ፣2017 700 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር። እንዘጋጅ! #አረንጓዴዐሻራ #GreenLegacy #aa_prosperity
1 ቀን ቀረው! ነገ ሐምሌ 24 ፣ 2017 700 ሚሊዮን ችግኝ በአንድ ጀንበር ለመትከል እንዘጋጅ! #aa_prosperity #በመትከል_ማንሰራራት #dhaabun_bayyanachuu #Renewal_Through_Planting #አረንጓዴዐሻራ #GreenLegacy
#ብልጽግና :- #ከትናንት_የተማረ #ነገን_ያሣመረ #ትርክት_ያነገበ_ፓርቲ ነው!!