Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile
Afar National Regional State President Office

@afarstate

Afar National Regional State Head Office, Official Twitter Account

ID: 1525478467407585280

linkhttp://afare.gov.et calendar_today14-05-2022 14:10:34

181 Tweet

2,2K Followers

55 Following

Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ አወል አርባ በዞን ሶስት በዱልኤላሳ ወረዳ እየለማ የሚገኝ ቋሚ ተክል ማሳ ጎበኙ 29/02/2017

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ አወል አርባ በዞን ሶስት በዱልኤላሳ ወረዳ እየለማ የሚገኝ ቋሚ ተክል ማሳ ጎበኙ 

29/02/2017

በዛሬው እለት 29/02/2017 የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተባቸው አከባቢዎችን ጎበኙ።

በዛሬው እለት 29/02/2017
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተባቸው አከባቢዎችን ጎበኙ።
Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

የተፈጥሮ ሐብቶቻችንን ወደ ልማት በመቀየር ሀገራችንን ከፍ እናደርጋለን - አቶ አወል አርባ “የተፈጥሮ ሐብቶቻችንን ወደ ልማት በመቀየር ሀገራችንን ከፍ እናደርጋለን” ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አወል አርባ አስታውቀዋል፡፡

የተፈጥሮ ሐብቶቻችንን ወደ ልማት በመቀየር ሀገራችንን ከፍ እናደርጋለን - አቶ አወል አርባ 

“የተፈጥሮ ሐብቶቻችንን ወደ ልማት በመቀየር ሀገራችንን ከፍ እናደርጋለን” ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አወል አርባ አስታውቀዋል፡፡
Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

የተፈጥሮ ሐብቶቻችንን ወደ ልማት በመቀየር ሀገራችንን ከፍ እናደርጋለን። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ አቶ አወል አርባ

የተፈጥሮ ሐብቶቻችንን ወደ ልማት በመቀየር ሀገራችንን ከፍ እናደርጋለን።
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ አቶ አወል አርባ
Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

Thank you to Nur Tahir, from the Afar Regional Government, for the warm welcome to Afar and an excellent briefing. We had insightful discussions around conflict recovery, peacebuilding and sustainable growth.

Thank you to Nur Tahir, from the Afar Regional Government, for the warm welcome to Afar and an excellent briefing. 

We had insightful discussions around conflict recovery, peacebuilding and sustainable growth.
Nur Tahir (@nurtahir3) 's Twitter Profile Photo

Delighted to Meet His Brittanic Majesty’s Ambassador to Ethiopia Darren Welch &have productive discussions on rehabilitation efforts& on z significance of joint efforts to address z need for natural disasters and conflict-affected populations &need for development assistance

Delighted to Meet His Brittanic Majesty’s Ambassador to Ethiopia <a href="/DarrenWelchFCDO/">Darren Welch</a> &amp;have productive discussions on rehabilitation efforts&amp;  on z significance of joint efforts to address z need for natural disasters and conflict-affected populations &amp;need for development assistance
Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

ከናንተው ወደ እናንተው ጥራት ያለው ሙዝ በማለት ጋሪዳ በአፋር ክልል ሀንሩካ የሚያመርተው ሙዝ በማከፋፈል ላይ የሚገኝ ሲሆን በግብይቱም ክብር ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ Awel Arba ግብይት ፈጽመዋል።

I met  with Ms. Betty Xu President of the Ethiopia-China Friendship and Cooperation Committee and her delegation who visited different places related to mining and other natural resources in our region.We have signed an agreement to invest in mining and other sectors our region.

የአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በ2017 የምርት ዘመን በዱብቲ ወረዳ ደበልና ሃልባይሪ ቀበሌ የምርጥ ዘር ብዜት ማዕከል በ400 ሄክታር መሬት ላይ በመስኖ እየለማ ያለ የቆላማ ስንዴ ምርጥ ዘር ብዜት (በፎቶ)

በአይሮላፍ የሚገኘው በእንስሳት የሳር ባንክ በጠንካራ ስራችን ያገኘነውን ውጤት አጠናክረን ልንቀጥል ይገባል,  ያለንን የእንስሳት ሀብት ባግባቡ ለመጠበቅና ጥሩ ምርቶችን ከማግኘትም በተጨማሪ ሳር ኤክስፖርት በማድረግ ጥሩ ገቢ ለማግኘት ችለናል።

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሃጂ አወል አርባ በአፋር ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በዱብቲ በመልማት ላይ የሚገኝ የስንዴ እርሻ ልማት ጎብኝተዋል።

ሀገርን ከማዳን እስከ ከተረጂነት የመላቀቅ መካከል ያለው ሂደት አልጋ በአልጋ ሆኖ ሳይሆን ተግዳሮቶች ወደ መልካም እድል የመቀየር ብልሀት፣ አርቆ የማሰብ፣ ቁርጠኝነት እና የጠንካራ አመራር ሰጭነት ውጤት ነው ። ''ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ''

ሀገርን  ከማዳን እስከ ከተረጂነት የመላቀቅ መካከል ያለው ሂደት አልጋ በአልጋ ሆኖ ሳይሆን ተግዳሮቶች ወደ መልካም እድል የመቀየር ብልሀት፣ አርቆ የማሰብ፣ ቁርጠኝነት እና የጠንካራ አመራር ሰጭነት ውጤት ነው ።
''ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ''
Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

በብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት" በሚል መሪ ቃል ለአፋር ክልል የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አመራሮች እና ባለሙዎችን የተዘጋጀ ስልጠና በሰመራ ከተማ እየተሰጠ ነዉ።

በአፋር ክልሰ በሰመራ ከተማ በ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር የተገነቡ ሁለት ዘመናዊ የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ዛሬ ተመርቀዋል።

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልላችን ኢንዱስትሪ እና ኢንተርፕራይዞች ላይ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥሯል። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ አወል አርባ

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልላችን ኢንዱስትሪ እና ኢንተርፕራይዞች ላይ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥሯል። 

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጂ አወል አርባ
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

የተቸገሩ ድጋፍ ለሌላቸው እናቶች ቤት የማደስ ስራ አስጀምረናል። በጎ ተግባራትን በማከናወን ጠንካራ ተሳትፎ በማድረግ በጎነት ባህላችን ሊሆን ይገባል።

የተቸገሩ ድጋፍ ለሌላቸው እናቶች ቤት የማደስ ስራ አስጀምረናል።  በጎ ተግባራትን በማከናወን ጠንካራ ተሳትፎ በማድረግ በጎነት ባህላችን ሊሆን ይገባል።
Afar National Regional State President Office (@afarstate) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው ዕለት ሓምሌ / 1 / 2017 የአፋር ክልል ር/መ ሃጂ Awel Arba በሎጊያ ከተማ ለተቸገሩ እናቶች እህቶች ቤት የማደስ ስራ አስጀምረዋል።

በዛሬው ዕለት ሓምሌ / 1 / 2017 
የአፋር ክልል ር/መ ሃጂ Awel Arba በሎጊያ ከተማ ለተቸገሩ እናቶች እህቶች ቤት የማደስ ስራ አስጀምረዋል።