Addisu N@🇪🇹 (@addisu_n_1) 's Twitter Profile
Addisu N@🇪🇹

@addisu_n_1

𝑵𝒐𝒕 𝒋𝒖𝒔𝒕 𝒅𝒓𝒆𝒂𝒎𝒊𝒏𝒈, 𝒃𝒖𝒊𝒍𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒏 𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐𝒑𝒊𝒂 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒕𝒉𝒓𝒊𝒗𝒆𝒔 𝒊𝒏 𝒂𝒍𝒍 𝒅𝒊𝒎𝒆𝒏𝒔𝒊𝒐𝒏𝒔 𝒐𝒇 𝒈𝒓𝒆𝒂𝒕𝒏𝒆𝒔𝒔 💫

ID: 1937548879190179842

calendar_today24-06-2025 16:30:53

411 Tweet

202 Takipçi

495 Takip Edilen

Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

[ አቶ በረከት ስምዖን ስለ ሻዕቢያ እና ሕወሓት ] ************************************** ''የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ከተጀመረ እንደ ሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ወደ ግዛት ልውውጥ መሄዱ የማይቀር ነው በተጨማሪም ኤርትራ አሰብን ማጣቷ የማይቀር ነው'' አንጋፋው

[ አቶ በረከት ስምዖን ስለ ሻዕቢያ እና ሕወሓት  ]
**************************************
''የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ከተጀመረ እንደ ሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ወደ ግዛት ልውውጥ መሄዱ የማይቀር ነው በተጨማሪም ኤርትራ አሰብን ማጣቷ የማይቀር ነው'' 

አንጋፋው
Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

"መደመር ንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን በሂደት እየዳበረ እና እየጎለበተ የመጣ በድካም የተገኘ ፅንሰ ሐሳብ ነው" ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መጽሐፉ በውስጡ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ለራሱ ሕልም ትንታኔ የሚፈይዱትን ታሪኮች ይዳስሳል፤ ወደፊት ደግሞ በመራመድ

"መደመር ንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን በሂደት እየዳበረ እና እየጎለበተ የመጣ በድካም የተገኘ ፅንሰ ሐሳብ ነው"
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

መጽሐፉ በውስጡ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ለራሱ ሕልም ትንታኔ የሚፈይዱትን ታሪኮች ይዳስሳል፤ ወደፊት ደግሞ በመራመድ
Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

ነፋስ አመጣሽ ፖለቲከኞች ❗️ 💨 ገጣሚ፣ ደራሲ፣ ሀያሲ እና ፈላስፋ የሆነው በእውቀቱ ስዩም “መርህ እና አከርካሪ አልባ“ የሆኑ ሰዎችን የገለጠበት ወሳኝ ግጥም አለው። እንሆ ግጥሙ፦ ❝ ያንን ገለባ ልብ - ከደጅ የወደቀው፣ ‟አድራሻህ ወዴት ነው?“ -

Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

”የቀይ ባህር ጉዳይ ሰሞነኛ ሃሳብ የሚመስላቸው ሰዎች አሉ! በመደመር ትውልድ ውስጥ በስፋት የተዳሰሰ አይቀሬ ለሆነው የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ወሳኝነት ያለው ቋሚ ብሔራዊ ጥቅም ነው”

ንፁህ ወርቅ🇪🇹🇺🇸 (@firmayedemeke) 's Twitter Profile Photo

‘ቃል’ን በተግባር… 🇪🇹🐆 #OurWaters #RedSea 🇪🇹 #Dankalia 🇪🇹 #GulfOfAden 🇪🇹 #የመደመር_መንግስት

Addisu N@🇪🇹 (@addisu_n_1) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሞ ሸኔ እና የአማራ ሽኔ በታሪክ የነጻነት ታጋዮች ተብለው አይታወቁም። ይልቁንም በኡጋንዳና በአዲስ አበባ ንብረቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ እንወክለዋለን የሚሉትን ሕዝብ በማፈንና በመዝረፍ ይታወቃሉ

Meredit Fernandez (@mereditfernand3) 's Twitter Profile Photo

የአንዳንድ ሰዎች ልቦና ጥልቀት ጥበባቸው ለሐገር ለሕዝብ ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር መልካምነታቸው ሆደ ሰፊነት እና የቅንነታቸው ከፍታ እጅግ ይመሰጣል :: እደግመዋለሁ እደጋግመዋለሁ በህይወት ዘመኔ የምመኘውን መሪ ፈጣሪ በእናት ሐገሬ ኢትዮጵያ

የአንዳንድ ሰዎች ልቦና ጥልቀት ጥበባቸው ለሐገር ለሕዝብ ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር  መልካምነታቸው ሆደ ሰፊነት እና የቅንነታቸው ከፍታ እጅግ ይመሰጣል ::
እደግመዋለሁ እደጋግመዋለሁ  በህይወት ዘመኔ የምመኘውን መሪ ፈጣሪ  በእናት ሐገሬ ኢትዮጵያ
Addisu N@🇪🇹 (@addisu_n_1) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia Can be Model in Unlocking Enormous Housing Assets across #Africa: Habitat for Humanity International CEO Habitat for Humanity CEO #Jonathan Reckford: Ethiopia can be a model for Africa in unlocking housing assets & opportunities. Housing investment lowers medical

#Ethiopia Can be Model in Unlocking Enormous Housing Assets across #Africa: Habitat for Humanity International CEO

Habitat for Humanity CEO #Jonathan Reckford: Ethiopia can be a model for Africa in unlocking housing assets & opportunities.
Housing investment lowers medical