Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profileg
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ

@addismaleda

Addis Maleda is a digital newspaper produced by Champion Communications

ID:1040524829861060608

linkhttps://www.addismaleda.com/ calendar_today14-09-2018 08:57:06

8,6K Tweets

48,8K Followers

0 Following

Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

እምነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች አለመተማመን ለመፍጠር የሚደረጉ ናቸው - የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

እምነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች አለመተማመን ለመፍጠር የሚደረጉ ናቸው - የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የነበሩት በቴ ኡርጌሳ የቀብር ስርዓት በትውልድ መንደራቸው መቂ ከተማ መፈጸሙን ፓርቲው አስታዉቋል።

ከግድያው ጋር የተያያዙ መረጃዎች የተጠናቀሩበት የአዲስ ማለዳ ዘገባ addismaleda.com/archives/36451

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የነበሩት በቴ ኡርጌሳ የቀብር ስርዓት በትውልድ መንደራቸው መቂ ከተማ መፈጸሙን ፓርቲው አስታዉቋል። ከግድያው ጋር የተያያዙ መረጃዎች የተጠናቀሩበት የአዲስ ማለዳ ዘገባ addismaleda.com/archives/36451
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ በቴ ኡርጌሳ መገደላቸው ተሰምቷል። ፖለቲከኛው በምርጫ እና በተያያዥ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ከጥቂት ወራት በፊት ከአዲስ ማለዳ ጋር የነበራቸው ቆይታ ሙሉውን youtube.com/watch?v=otwEbs… ይመልከቱ

account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

ፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ “በጸጥታ አካላት” ከተያዘ በኋላ ነው የተገደለው- ኦነሠ
ግድያው “ባልታወቁ ሰዎች” የተፈጸመ ነው- የኦሮሚያ ክልል መንግስት
ኢሰመኮን ጨምሮ ሌሎችም ግድያው ነጻ ምርመራ እንዲድረግበት... addismaleda.com/archives/36451

ፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ “በጸጥታ አካላት” ከተያዘ በኋላ ነው የተገደለው- ኦነሠ ግድያው “ባልታወቁ ሰዎች” የተፈጸመ ነው- የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኢሰመኮን ጨምሮ ሌሎችም ግድያው ነጻ ምርመራ እንዲድረግበት... addismaleda.com/archives/36451
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

ዒድ ሙባረክ

አዲስ ማለዳ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ ትላለች።

መልካም በዓል!
———

Telegram | Facebook | YouTube | X | addismaleda.com | 0961414141

ዒድ ሙባረክ አዲስ ማለዳ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ ትላለች። መልካም በዓል! ——— Telegram | Facebook | YouTube | X | addismaleda.com | 0961414141
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን በሕግ አግባብ እንዲያጣራ እና ምዕመናኑን የመጠበቅ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ። ሙሉ መግለጫው

“ከአሥራ አንድ ወራት በኋላ የረመዳን መምጣት አይቀሬ እንደሆነው ሁሉ፣ ለውጡም አይቀሬ ነበር” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ1445ኛ የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት 👇

“ከአሥራ አንድ ወራት በኋላ የረመዳን መምጣት አይቀሬ እንደሆነው ሁሉ፣ ለውጡም አይቀሬ ነበር” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ1445ኛ የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት 👇
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

በፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት ላይ ህገ ወጥና ኢ ሰብዓዊ ድርጊት 'እንደቀጠለ' ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ
ከቀናት በፊት በጸጥታ አካላት የተወሰደው የባልደራስ ፓርቲ አባል ዛሬ ሌሊት አዋሽ አርባ ተወስዷል ተብሏል... t.me/addismaleda/18…

በፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት ላይ ህገ ወጥና ኢ ሰብዓዊ ድርጊት 'እንደቀጠለ' ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ ከቀናት በፊት በጸጥታ አካላት የተወሰደው የባልደራስ ፓርቲ አባል ዛሬ ሌሊት አዋሽ አርባ ተወስዷል ተብሏል... t.me/addismaleda/18…
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከመጋቢት 13፤ 2016 ጀምሮ እግረኞችን የሚቆጣጠ ደንብ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል።
ባለፉት 15 ቀናት ከ700 በላይ እግረኞች መሰረት ተቀጥተዋል።
የጥፋትና ቅጣት ዓይነቶች 👇

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከመጋቢት 13፤ 2016 ጀምሮ እግረኞችን የሚቆጣጠ ደንብ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል። ባለፉት 15 ቀናት ከ700 በላይ እግረኞች መሰረት ተቀጥተዋል። የጥፋትና ቅጣት ዓይነቶች 👇
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የዒድ አልፈጥር ሰላት እስከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች t.me/addismaleda/18…

በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የዒድ አልፈጥር ሰላት እስከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች t.me/addismaleda/18…
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ ረቡዕ ይከበራል

ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ)በሳዑዲ ዓረቢያ ሁለቱን የተቀደሱ መስጊዶች አስተዳደር ዛሬ ጨረቃ እንዳልታየች አስታውቋል።

በዚህም 1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል።

የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ ረቡዕ ይከበራል ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ)በሳዑዲ ዓረቢያ ሁለቱን የተቀደሱ መስጊዶች አስተዳደር ዛሬ ጨረቃ እንዳልታየች አስታውቋል። በዚህም 1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የፊታችን ረቡዕ ይከበራል።
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ሰዎች 'ያለምክንያት እየተገደሉ ነው' ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ
“ልዩ ኃይሉ እና ሸኔ አንድ ናቸው፤ ሸኔ ሲገባ ልዩ ኃይሉ ይለቅላቸዋል። መከላከያ ግን ቶሎ ስለማይገባና ከገባ በኋላ... t.me/addismaleda/18…

በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ሰዎች 'ያለምክንያት እየተገደሉ ነው' ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ “ልዩ ኃይሉ እና ሸኔ አንድ ናቸው፤ ሸኔ ሲገባ ልዩ ኃይሉ ይለቅላቸዋል። መከላከያ ግን ቶሎ ስለማይገባና ከገባ በኋላ... t.me/addismaleda/18…
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

የትግራይ ክልል አረጋውያን ማህበር የተቋረጠው የጡረታ ክፍያ መከፈል መጀመሩን ለአዲስ ማለዳ ገለጸ
በጦርነቱ የሞተ ልጃቸውን ልጅ እያሳደጉ የሚገኙ ጡረተኛ የነበሩበት ችግር አስከፊ እንደሆነ ገልጸው “በስተመጨረሻ ግን ክፍያ... t.me/addismaleda/18…

የትግራይ ክልል አረጋውያን ማህበር የተቋረጠው የጡረታ ክፍያ መከፈል መጀመሩን ለአዲስ ማለዳ ገለጸ በጦርነቱ የሞተ ልጃቸውን ልጅ እያሳደጉ የሚገኙ ጡረተኛ የነበሩበት ችግር አስከፊ እንደሆነ ገልጸው “በስተመጨረሻ ግን ክፍያ... t.me/addismaleda/18…
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ የዒድ አልፈጥር ሰላት የሚሰገድባቸው ስፍራዎች
📍 አዲስ አበባ ስቴዲየም
📍 አቃቂ ቃሊቲ
📍 አወሊያ
📍 ሲ ኤም ሲ
📍 አሊሚራህ እና
📍 ሱዳን ክለብ ናቸው
1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የሚውልበት ዕለት ዛሬ ምሽት ይታወቃል።

በአዲስ አበባ ከተማ የዒድ አልፈጥር ሰላት የሚሰገድባቸው ስፍራዎች 📍 አዲስ አበባ ስቴዲየም 📍 አቃቂ ቃሊቲ 📍 አወሊያ 📍 ሲ ኤም ሲ 📍 አሊሚራህ እና 📍 ሱዳን ክለብ ናቸው 1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የሚውልበት ዕለት ዛሬ ምሽት ይታወቃል።
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀሪ ግንባታ እንዴት 50 ቢልየን ብር አስፈለገ?

የግድቡ ግንባታ ሲጀመር በ80 ቢልየን ብር ይጠናቀቃል ከመባሉ፣ ለቀሪው ግንባታ 50 ቢልየን ብር ማስፈለጉ እንዲሁም ገንዘቡ ከየት ይመጣ.. addismaleda.com/archives/36414

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀሪ ግንባታ እንዴት 50 ቢልየን ብር አስፈለገ? የግድቡ ግንባታ ሲጀመር በ80 ቢልየን ብር ይጠናቀቃል ከመባሉ፣ ለቀሪው ግንባታ 50 ቢልየን ብር ማስፈለጉ እንዲሁም ገንዘቡ ከየት ይመጣ.. addismaleda.com/archives/36414
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

ከአንድ ወር በላይ ተዘግቶ የቆየው የደብር ብርሃን - ደሴ መንገድ ከዛሬ መጋቢት 28 ቀን 2016 ጀምሮ የሚከፈት መሆኑን የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ገለጸ።
ጠናካራ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማካሄድ... t.me/addismaleda/18…

ከአንድ ወር በላይ ተዘግቶ የቆየው የደብር ብርሃን - ደሴ መንገድ ከዛሬ መጋቢት 28 ቀን 2016 ጀምሮ የሚከፈት መሆኑን የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ገለጸ። ጠናካራ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማካሄድ... t.me/addismaleda/18…
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ 'ለውጡን' የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል
👉🏿 በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ትላንት ምሽት የታሰሩ ነዋሪዎች መኖራቸውን ሰምተናል
ወደ ሰልፉ ቦታ ለማለፍ መለያ (ባጅ) ሲጠየቅ እንደነበር አዲስ ማለዳ... t.me/addismaleda/18…

በአዲስ አበባ ከተማ 'ለውጡን' የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል 👉🏿 በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ትላንት ምሽት የታሰሩ ነዋሪዎች መኖራቸውን ሰምተናል ወደ ሰልፉ ቦታ ለማለፍ መለያ (ባጅ) ሲጠየቅ እንደነበር አዲስ ማለዳ... t.me/addismaleda/18…
account_circle
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ(@addismaleda) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ በነገው ዕለት የለውጡን ዓመታት የሚደግፍ ሰልፍ ሊካሄድ ነው
👉🏿 ዝግ በሚሆኑ የተጠቀሱት አካባቢዎች ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ መኪና ማቆምና ማሳደር አይቻልም... ሙሉ መረጃው t.me/addismaleda/18…

በአዲስ አበባ በነገው ዕለት የለውጡን ዓመታት የሚደግፍ ሰልፍ ሊካሄድ ነው 👉🏿 ዝግ በሚሆኑ የተጠቀሱት አካባቢዎች ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ መኪና ማቆምና ማሳደር አይቻልም... ሙሉ መረጃው t.me/addismaleda/18…
account_circle