Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile
Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️)

@addisabawit

አብይ ለእያንዳንዱ የአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ ነው !! አዛዡ እሱ ነው!! ኢዜማ ፀረአማራ ፖርቲ ነው‼️ፋኖን ተቀላቀሉ ✊🏾ፋኖን እርዱ✊🏾 ድል ለፋኖ💚💛❤️ #AmharaGenocide

ID: 1142702484944633856

calendar_today23-06-2019 07:54:37

21,21K Tweet

26,26K Followers

239 Following

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! የጎንደር አናብስቶች በቅንጅት ጎንደር ከተማን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ጎንደር ከተማ ላይ ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው! በትላንትናው እለት በርካታ ከተሞችን የተቆጣጠረው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ ቅንጅት

ሰበር ዜና!

የጎንደር አናብስቶች በቅንጅት ጎንደር ከተማን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ጎንደር ከተማ ላይ ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው!

በትላንትናው እለት በርካታ ከተሞችን የተቆጣጠረው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ ቅንጅት
Sisay Mulu (Amoraw) (@amorawwub) 's Twitter Profile Photo

ዛሬስ ዘመዳችሁ ለአማራ እያታገለ ሳይሆን አማራን እየታገለ መሆኑ ገባችሁ ወይ? ይሄ ግለሰብ መተዳደሪያው የአማራ ትግል ነው፡፡ የአማራ ህልውና መከበር ለሱ የህልውና ፈተና ነው፡፡ ይሄን ግልሰብ አይዞህ ምትሉ ፤ በገንዘብ ምትደጉሙ ሰዎች 🙂

ዛሬስ ዘመዳችሁ ለአማራ እያታገለ ሳይሆን አማራን እየታገለ መሆኑ ገባችሁ ወይ? ይሄ ግለሰብ መተዳደሪያው የአማራ ትግል ነው፡፡ የአማራ ህልውና መከበር ለሱ የህልውና ፈተና ነው፡፡ 

ይሄን ግልሰብ አይዞህ ምትሉ ፤ በገንዘብ ምትደጉሙ ሰዎች 🙂
Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile Photo

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1744 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide

Ⓕⓔⓣለወርቅ 🦅 (@duchessofgonder) 's Twitter Profile Photo

Why can't we remove his name from the video before we post it? Why are we letting him to make himself relevant to our own people's suffering and platform?

Why can't we remove his name from the video before we post it? Why are we letting him to make himself relevant to our own people's suffering and platform?
Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile Photo

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1745 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide

senayt amare 🦅 (@senitewohdo) 's Twitter Profile Photo

ዳባት ሻለቃ ጌትነት መሳፍንት ተስፉ ሻለቃ ሻምበል መሳፍንት ተስፉ ዘረ መሳፍንት አባታቸው ምን እንደሚሰማው እሰቡት ? ስሜን አምባ ራስ ክፍለ ጦር

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

"የሀገርን ዳር ድንበር ከጠላት በመጠበቅ ውድ ህይወቱን ለሀገሩና ለወገኑ ቤዛ አድርጎ አለፈ"!! ተብሎ እንኳን የህይወት ታሪኩ የማይነገርለት የአንድ ፓርቲ የስልጣን ዘበኛ ደፋሪና አረመኔ ቆሻሻ ሰራዊት... ነብስህን አይጥ ይብላው

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ይሄን ይዘው የመጡ ወራሪዎች የሉም እርግጥ በእለት በእለት በአዲስ ወራሪዎች ቢተኩም እነሱም እየተደመሰሱ እኛ ግን አለን #እየታጠቅነው!!! #የአማራ ፋኖ ከቁመ ጠብቀኝ እስከ ዘመናዊ መሳሪያ ርክክብ የዘለቀ ጀብጁ✊ #ቆንጅዬዎቹ

ይሄን ይዘው የመጡ ወራሪዎች የሉም እርግጥ በእለት በእለት በአዲስ ወራሪዎች ቢተኩም እነሱም እየተደመሰሱ እኛ ግን አለን #እየታጠቅነው!!!

#የአማራ ፋኖ ከቁመ ጠብቀኝ እስከ ዘመናዊ መሳሪያ ርክክብ የዘለቀ ጀብጁ✊

#ቆንጅዬዎቹ
Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile Photo

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1746 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ወንድሞቼ በጦር ያሽመደመዳችሁት ጠላታችን በፀባችሁ እያገገመ በመናቆራችሁ እየተሳለቀ ነውና እባካችሁ በእርቃችሁና በአብሮነታችሁ ጠላትን እናሸንፈው የመላው አማራንም የድል ጀንበር እናቅርበው!!! የምድሩን ጉዳይ ለምድር ድሮኖች እንተውላቸው🙏

Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile Photo

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1747 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ይሄ ሁሉ ህልቆመሳፍርት የጥይት መዓት ተተኩሶ ወሳኝና ገዢ ቦታዎችን ይዞ አንድ እንኳን የፋኖ ታጣቂ መምታትና መማረክ ያልቻለ ተራ የመንደር ሽፍታ የሀገር ሀብት በተተኳሽ ሰበብ ከማውደም ውጪ አንድም ድል አይቀናውም!!! የከተማ ድመቶች

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በጎንደር የአርማጭሆ ጠገዴ ቅራቅር ከተማን ፋኖ ተቆጣጠሯል። የጎቤ ክፍለጦር ዋክሹም ብርጌድ ክርስቲያን ታደለ ብርጌድ እና ጠራ ብርጌድ አሁን ደግሞ የጠገዴን ዋና ከተማን ከተማ ንጉስን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ይገኛሉ!!!

Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile Photo

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1748 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide

Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️) (@addisabawit) 's Twitter Profile Photo

የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 1753 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide

Liya’ና Tefferi ዜና ማርያም (@liyatefferi) 's Twitter Profile Photo

Almost all of the cadres who flood SM with current & future glittery project pictures of Addis are living in rented shacks like peasants & will never own anything in Addis in their lifetime ☺️ Trumpets be human, worry about citizens you displace & make homeless & destitute

Liya’ና Tefferi ዜና ማርያም (@liyatefferi) 's Twitter Profile Photo

ከቁንጫ ጋር ሳልሳ ሲደንሱ እያደሩ ከእንቅልፍ ሲነቁ ብልጭልጭ ፖስት ማረግ አይከብድም? 🤭😅 ይልቅ የምታፈናቅሏቸው ሕዝቦች ጊዜው ሲደርስ የሚሰራው ሕንፃ ባለቤት እንደምሚሆኑ እወቁ 💯 ድርሻቸውን በሰፊው ይጠይቃሉ! የሕንፃዎቹ ባለቤቶች ካሁኑ ተዘጋጁ