abu atika (@abuatika8) 's Twitter Profile
abu atika

@abuatika8

IT’S MY DAM

ID: 1307705127701225479

calendar_today20-09-2020 15:36:24

335 Tweet

55 Takipçi

271 Takip Edilen

العدالة للإنسان (@ysuffffff) 's Twitter Profile Photo

العدالة للمسلمين الصوفيين الإثيوبيين حكومة أبي أحمد تستولي على مجلس المسلمين الصوفيين الإثيوبيين بالقوة وتسليمهم للوهابيين! العدالة للمسلمين الصوفيين الإثيوبيين! تم القبض على زعماء دينيين لا يعترفون Gulf News The National اجازات السعودية Jakarta Peduli

العدالة للمسلمين الصوفيين الإثيوبيين
حكومة أبي أحمد تستولي على مجلس المسلمين الصوفيين الإثيوبيين بالقوة وتسليمهم للوهابيين! العدالة للمسلمين الصوفيين الإثيوبيين! تم القبض على زعماء دينيين لا يعترفون
Gulf News
The National
اجازات السعودية
Jakarta Peduli
Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

#ሁላችንም_ከሸይኽ_ሰዒድና_ከዑለሞቻችን_ጎን_ነን #ሸይኽ_ሰዒድ_ለሀቅ_የቆሙ_ጀግናችን_ናቸው #መንግስታዊ_መጅሊስ_አይወክለንም #ዛሬ_ላይ_እየተገፉ_ያሉ_ሙስሊሞች_የሀገር_ዋልታና_መከታዎች_ናቸው #አንቀፅ_11_ይከበር_የእምነት_ነፃነት_ይከበር

#ሁላችንም_ከሸይኽ_ሰዒድና_ከዑለሞቻችን_ጎን_ነን
#ሸይኽ_ሰዒድ_ለሀቅ_የቆሙ_ጀግናችን_ናቸው
#መንግስታዊ_መጅሊስ_አይወክለንም
#ዛሬ_ላይ_እየተገፉ_ያሉ_ሙስሊሞች_የሀገር_ዋልታና_መከታዎች_ናቸው
#አንቀፅ_11_ይከበር_የእምነት_ነፃነት_ይከበር
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር (@ethiomuslimyouz) 's Twitter Profile Photo

መንግስት የህገ መንግስቱ #አንቀፅ11 በመጣስ በጠመንጃ አፈሙዝ አጅቦ አክራሪው የወሃቢያ ቡድንን በሙስሊሙ ተቋም ላይ መሾሙን በፅኑ እንቃወማለን። #Article11 #አንቀፅ11 #NoToGovtLedWehabism Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Al Jazeera English United Nations African Union United Nations Office of Counter-Terrorism Presidency of the Republic of Türkiye

የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር (@ethiomuslimyouz) 's Twitter Profile Photo

የዑለማ ዚያራ ሳምንት ከዑለማ ጋር መቀማመጥ የዲንም የዱንያም ሃሳብ መለዋወጥ በቸገራቸው ነገር አብሽሩ ከጎናችሁ አለን ብሎ ደጀን መሆን ታላቅ ሥጦታ ነው የነገውን እሁድ በአካባቢያችን የሚገኙ ዑለማኦችን ታላላቅ ሽማግሌዎችን በመዘየር እናሳልፈው

የዑለማ ዚያራ ሳምንት
ከዑለማ ጋር መቀማመጥ የዲንም የዱንያም ሃሳብ መለዋወጥ በቸገራቸው ነገር አብሽሩ ከጎናችሁ አለን ብሎ ደጀን መሆን ታላቅ ሥጦታ ነው የነገውን እሁድ በአካባቢያችን የሚገኙ ዑለማኦችን ታላላቅ ሽማግሌዎችን በመዘየር እናሳልፈው
የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ማሕበር (@ethiomuslimyouz) 's Twitter Profile Photo

የብልፅግና ወ*ሀ*ቢ*ያ ጥምረትን አደጋ መቀልበስን ያለመ ትግል ! #የብልፅግና_መጅሊስ_አይወክለንም! #NO_To_Prosperity_Party_Majlis! #የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም! #Stop_Taking_Our_Mosques! @Africanunion U.S. Embassy Addis BBC Africa News Al Jazeera English Office of the Prime Minister - Ethiopia Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

የብልፅግና ወ*ሀ*ቢ*ያ ጥምረትን አደጋ መቀልበስን ያለመ ትግል !
#የብልፅግና_መጅሊስ_አይወክለንም!
#NO_To_Prosperity_Party_Majlis!
#የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም!
#Stop_Taking_Our_Mosques!
@Africanunion
U.S. Embassy Addis
BBC Africa News
Al Jazeera English
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ
Habiba Yasin 🧕🇨🇬 (@habiba__yasin) 's Twitter Profile Photo

ኮምቦልቻ ህዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ላይ ነው ! #"መፈንቅለ መጅሊስን እንቃወማለን" #"መጅሊስ የሙስሊም እንጅ የውሃብያ ተቋም አይደለም" #"ኃይማኖት በገንዘብ አይቀየርም" #"መሪያችን ሃጅ ኡመር ኢድሪስ ናቸው"

ኮምቦልቻ ህዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ላይ ነው !

#"መፈንቅለ መጅሊስን እንቃወማለን"
#"መጅሊስ የሙስሊም እንጅ የውሃብያ ተቋም አይደለም"
#"ኃይማኖት በገንዘብ አይቀየርም"
#"መሪያችን ሃጅ ኡመር ኢድሪስ ናቸው"
Habiba Yasin 🧕🇨🇬 (@habiba__yasin) 's Twitter Profile Photo

#ኮምበልቻ አሁን መጅልሳችን ወደ ቀድሞ ክብሩ ይመለስ መሪያችን ሙፍቲህ ነው በማለት በሰልፍ ተጥለቅልቆል!

#ኮምበልቻ አሁን መጅልሳችን ወደ ቀድሞ ክብሩ ይመለስ መሪያችን ሙፍቲህ ነው በማለት በሰልፍ ተጥለቅልቆል!
Habiba Yasin 🧕🇨🇬 (@habiba__yasin) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ ውሀ ጠማኝ ውሀ ስጡኝ ባለ መንግስታዊ በሆነ በጥይት እየተጨፈጨፈ ነው ድምፅ እንሁናቸው!

የጉራጌ ህዝብ ውሀ ጠማኝ ውሀ ስጡኝ ባለ
መንግስታዊ በሆነ በጥይት እየተጨፈጨፈ ነው ድምፅ እንሁናቸው!
Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

ይህ ወንድማችን ትላንት ነቀምት ፈትህ መስጂድ ውስጥ ወሃብዮቹ ከፖሊስ ጋር ሆነው ጭንቅላቱን መትተውት በጠና ታሟል። ዛሬ አዲስ አበባ ለህክምና መጥቶ ራሱን አያውቅም። ዱአ እናድርግለት!

ይህ ወንድማችን ትላንት ነቀምት ፈትህ መስጂድ ውስጥ ወሃብዮቹ ከፖሊስ ጋር ሆነው ጭንቅላቱን መትተውት በጠና ታሟል። ዛሬ አዲስ አበባ ለህክምና መጥቶ ራሱን አያውቅም። ዱአ እናድርግለት!
mohammed hussen (@mohamme48264865) 's Twitter Profile Photo

የኮምቦልቻ ከተማ ሙስሊም ህገወጡን የውሃብያ መጅሊስ በመቃወም ሰልፍ ወጥተዋል #በሌሎች ከተሞችም ትግሉ ይቀጥላል::

የኮምቦልቻ ከተማ ሙስሊም ህገወጡን የውሃብያ መጅሊስ በመቃወም ሰልፍ ወጥተዋል
#በሌሎች ከተሞችም ትግሉ ይቀጥላል::
Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

የኮምቦልቻ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ የአቋም መግለጫ:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያንብበው:: #መሪዎቻችን_ዑለማኦቻችን_ናቸው!! #መጅሊስ_የሙስሊሞች_እንጂ_የወሃቢያዎች_ተቋም_አይደለም!! #እስልምና_እና_ወሃቢይነት_የተለያዩ_ሁለት_ሀይማኖቶች_ናቸው!! #በወሃቢያ_አንመ

የኮምቦልቻ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ የአቋም መግለጫ:: ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያንብበው::
#መሪዎቻችን_ዑለማኦቻችን_ናቸው!!
#መጅሊስ_የሙስሊሞች_እንጂ_የወሃቢያዎች_ተቋም_አይደለም!!
#እስልምና_እና_ወሃቢይነት_የተለያዩ_ሁለት_ሀይማኖቶች_ናቸው!!
#በወሃቢያ_አንመ
MENELIK III⚔️💚💛❤️🦅 (@ebrahim53277131) 's Twitter Profile Photo

"አማራ ሙስሊም ወንድሞቻችን ጋር አብረን እንቆማለን ። አማራ ሙስሊም ወንድምቻችን የሚያዘጋጁት የsocial media ዘመቻ ካለም እናግዛለን ። በመሬት ላይ ያለው አማራ ሙስሊሙም ክርስቲያንም "አማራ አንገቱ አንድ ነው" ካለ ቆይቷል። #አማራ #ንቃ"

"አማራ ሙስሊም ወንድሞቻችን ጋር አብረን እንቆማለን ። አማራ ሙስሊም ወንድምቻችን የሚያዘጋጁት የsocial media ዘመቻ ካለም እናግዛለን ። በመሬት ላይ ያለው አማራ ሙስሊሙም ክርስቲያንም "አማራ አንገቱ አንድ ነው" ካለ ቆይቷል። #አማራ #ንቃ"
Ibrahim Mohammed (@ibrahim23811791) 's Twitter Profile Photo

#የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም! #Stop_Taking_Our_Mosques #መንግስትና_ተቋማቱ_ከአስልምናችን_ላይ_እጃችሁን_ኣንሱ #Govt_Handsoff_from_Islam #ህገወጡ_መጅሊስ_የህዝብ_ውክልና_የለውም @Africanunion U.S. Embassy Addis BBC Africa News Al Jazeera English Office of the Prime Minister - Ethiopia Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

#የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም!
#Stop_Taking_Our_Mosques
#መንግስትና_ተቋማቱ_ከአስልምናችን_ላይ_እጃችሁን_ኣንሱ
#Govt_Handsoff_from_Islam
#ህገወጡ_መጅሊስ_የህዝብ_ውክልና_የለውም
@Africanunion

U.S. Embassy Addis

BBC Africa News

Al Jazeera English

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ