Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን

@abrarsuleiman

ህይወት በጥቁርና ነጭ ብቻ አይገለጥም፤ በሁለቱ መካከል ሌሎች እጅግ ብዙ፡ ዥንጉርጉር ግን ውብ ቀለማት አሉና!
Life is not always black and white, there are plenty of other mixed but beautiful colours

ID: 1176196834672427008

calendar_today23-09-2019 18:09:28

71,71K Tweet

383,383K Takipçi

85 Takip Edilen

African Development Bank Group (@afdb_group) 's Twitter Profile Photo

TODAY: The African Development Bank Group and @FlyEthiopian will sign a letter appointing the Bank as the Mandated Lead Arranger for the financing of Bishoftu International Airport – which when built will be Africa’s largest airport. ➡️ bit.ly/4mwI8KP  #IntegrateAfrica

TODAY: The <a href="/AfDB_Group/">African Development Bank Group</a> and @FlyEthiopian will sign a letter appointing the Bank as the Mandated Lead Arranger for the financing of Bishoftu International Airport – which when built will be Africa’s largest airport.

➡️ bit.ly/4mwI8KP  #IntegrateAfrica
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ! የድሆችን ቤት ሳያፈርስ ለድሆች ኮንደሚንየምን ሰርቶ ያስረከበ ለመካከለኛ ነጋዴወች ኮንቲነር ሱቆችን ሰርቶ ያስረከበ በሙሉ የአዲስ አበባ እናቶች የተመረቀ ዶ/ር አርከበ እቁባይ የሚባል የአዲስ አበባ ከንቲባ ነበር !

ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!

የድሆችን ቤት ሳያፈርስ ለድሆች ኮንደሚንየምን ሰርቶ ያስረከበ ለመካከለኛ ነጋዴወች ኮንቲነር ሱቆችን ሰርቶ ያስረከበ በሙሉ የአዲስ አበባ እናቶች የተመረቀ ዶ/ር አርከበ እቁባይ የሚባል የአዲስ አበባ ከንቲባ ነበር !
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

The 3 main tenets of Zionism: 1) Jews are special race protected by God 2) Jews are the ONLY victims, so we are right even when we kill 3) Palestinians are sub-human, they are not worthy of a human being #StopTheGazaOccupation #PalestinianHolocaust

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር "ዩኒቨርሲቲዎች ብቃት ያለው ተማሪና መምህር ከማፍራት ይልቅ፣ የፖለቲካ መሳሪያ ሆነዋል። በጀት ለማስጨመር ብለው ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ያቀርባሉ" ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የትምህርት ሚኒስተር #ኢትዮጵያ #ethiopia

እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር

"ዩኒቨርሲቲዎች ብቃት ያለው ተማሪና መምህር ከማፍራት ይልቅ፣ የፖለቲካ መሳሪያ ሆነዋል። በጀት ለማስጨመር ብለው ያልተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ያቀርባሉ"

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የትምህርት ሚኒስተር
#ኢትዮጵያ #ethiopia
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

አቶ ተሻገር አገኘሁ ዛሬ ስብሰባ ሲመሩ በዝህ መልኩ ቀርበዋል! ገርጥተው ጣእረሞት መስለውም ቢሆን ስለተረፉ "ትርፌ" ብያቸዋለሁ! ደግሞም፣ ስለህዳር 29 ቤርቤረሰቦች ጉዳይ ነሐሴ ላይ ማውራት አልሞትኩም ነው! ያም ሆነ ይህ የቪዲዮ ምስል ግን አልቀረበም!

አቶ ተሻገር አገኘሁ ዛሬ ስብሰባ ሲመሩ በዝህ መልኩ ቀርበዋል!
ገርጥተው ጣእረሞት መስለውም ቢሆን ስለተረፉ "ትርፌ" ብያቸዋለሁ!
ደግሞም፣ ስለህዳር 29 ቤርቤረሰቦች ጉዳይ ነሐሴ ላይ ማውራት አልሞትኩም ነው!
ያም ሆነ ይህ የቪዲዮ ምስል ግን አልቀረበም!
Mufti Menk (@muftimenk) 's Twitter Profile Photo

The on going genocide against the Palestinian population is the worst of its kind. Don't ever think you will bring about peace by killing, murdering and mass destruction. Instead you will create enemies out of good people across the world and ultimately be defeated. Remember,

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

የወንዶች ጉዳይ፣ ዘመኑን የዋጀ ፋና ወጊ የ #ኢትዮጵያ ፊልም! በሌላ ፊልም ተመልሰው ሊሙጡ ነው የሚል ጭምጭምታ ሰምቻለሁ። ያድርግላችሁ በሉልኝ!

የወንዶች ጉዳይ፣ ዘመኑን የዋጀ ፋና ወጊ የ #ኢትዮጵያ ፊልም!

በሌላ ፊልም ተመልሰው ሊሙጡ ነው የሚል ጭምጭምታ ሰምቻለሁ። ያድርግላችሁ በሉልኝ!
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ትደመጥ! ከ30 የአቢይ አህመድ ካቢኔ አባላት ውስጥ 28ቱ የአእምሮ መቀንጨር እንዳለባቸው በጥናት ተረጋገጠ። #ኢትዮጵያ #Ethiopia

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ይድረስ ለት/ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ዝቅ ብሎ የሚታየው በኢትዮጵያ ያለ የአንድ ትምህርት ቤት የትምህርት መርሀ ግብር ነው። ለሶዶማውያን የተመቻቸ ከባቢ መፍጠር በዚህ መርሀ ግብር ተቀምጧል። ይህ ከ #ኢትዮጵያ ህግ ጋር አይፃረርም ወይ? #Ethiopia

ይድረስ ለት/ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

ዝቅ ብሎ የሚታየው በኢትዮጵያ ያለ የአንድ ትምህርት ቤት የትምህርት መርሀ ግብር ነው። ለሶዶማውያን የተመቻቸ ከባቢ መፍጠር በዚህ መርሀ ግብር ተቀምጧል።

ይህ ከ #ኢትዮጵያ ህግ ጋር አይፃረርም ወይ?
#Ethiopia
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"እኔ የማውቃቸው የሀገሬ ክርስቲያኖች እኚህ ናቸው! ዝናቡ ሳይበግራቸው በደጀ ሰላሙ ቆመው ጸሎታቸውን ያደርሳሉ። የሌላ እምነት ሳይነኩ፣ እምነታቸውን በመተግበር አንደኛ ናቸው። በማኅበራዊ ኑሮ ከኛው ጋር ናቸው። መልካም የጾም ግዜ ይሁንላችሁ!"

"እኔ የማውቃቸው የሀገሬ ክርስቲያኖች እኚህ ናቸው!

ዝናቡ ሳይበግራቸው በደጀ ሰላሙ ቆመው ጸሎታቸውን ያደርሳሉ። የሌላ እምነት ሳይነኩ፣ እምነታቸውን በመተግበር አንደኛ ናቸው። በማኅበራዊ ኑሮ ከኛው ጋር ናቸው።

መልካም የጾም ግዜ ይሁንላችሁ!"