Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile
Abdulkadir Jemal

@abdulkadirjema9

journalist

ID: 1374791788960038912

calendar_today24-03-2021 18:34:58

38 Tweet

159 Followers

212 Following

Kontie Moussa_ኮንቴ ሙሳ (@kontiem) 's Twitter Profile Photo

የአንድነት ተምሳሌቱና የሰላም እርግቡ ፕረዝደንት ሙስጠፋ ኡመር ዛሬም ደገመው።ህጻናትና አዛዉንቶችን በከባድ መሰሪያ እያስጨፈጨፈ ይገኛል። በዛሬው ጦርንት ከሁለቱም ወገን ከ250 ነፍስ በላይ ጠፍትዋል።  ከ150 በላይ ቆስለዋል።1/2.

Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሰብአዊ መብት ተቆርቋርነታቸው በምኑ ላይ ነው🤔 በአፋር ክልል አርብቶ አደር ማህበረሰብ በየቀኑ በተባበሩት የሶማሌ አሸባሪ ሃይሎች በገዛ ቤታቸው እየተገደሉና ከቤት ንብረታቸው እየተፈናቀሉ ነው https://m.facebook

Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile Photo

የሶማሌው ልዩ በጎች የአፋር አርብቶ አደሮች ለመጨፍጨፍ የአፋርን ወሠን ዘልቆ እየገቡ ነው።

የሶማሌው ልዩ በጎች የአፋር አርብቶ አደሮች ለመጨፍጨፍ  የአፋርን ወሠን ዘልቆ እየገቡ ነው።
ፅ…aka ኢ-መደበኛው ዐምሓራ ዋግሹም ዘ ራያ (@wagshumzeraya) 's Twitter Profile Photo

በጣም ሚገርመው የኢትዮጵያ lifeline የሆነውን አካባቢ ፌደራል መንግስት ትኩረት አለመስጠቱ ነው። Office of the Prime Minister - Ethiopia የዶሮ ቪድዮ ከምትለጥፉ አፋር ሂዱ።

Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile Photo

አሁናዊ የአገራች ነባራዊ ሁኔታ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ሰዎች ጣልቃ ገብነትና በማፍያ መንግስታት እየተወረረች ነው። መንግስት የተበላሸውን ፖለቲካ ከማስተካከል ይልቅ ወደ አላስፈላጊ ቸልተኝነት ና የማፍያ ካድሬዎች ኘሮባጋንዳ ላይ ትኩረት አድገዋል

Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile Photo

የተባበሩት የሶማሊያ አሸባሪዎች ከአሸባሪ አያታቸው ዚያድ ባሬ የወረሱትን ታለቋዋን ሶማሊያን እውን የማድረግ ህልም የካረማራ ቁጥር 2 ወራረን በአፋር ምድር ለይ ጀምረዋል። የአፋር ምድር መመኛት ከካረማራ ቁጥር 1 በላይ ዋጋ የስከፍላል።

የተባበሩት የሶማሊያ አሸባሪዎች ከአሸባሪ አያታቸው ዚያድ ባሬ የወረሱትን ታለቋዋን ሶማሊያን እውን የማድረግ ህልም የካረማራ ቁጥር 2 ወራረን በአፋር ምድር ለይ ጀምረዋል። የአፋር ምድር መመኛት ከካረማራ ቁጥር 1 በላይ ዋጋ የስከፍላል።
Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile Photo

የሀገሪቱን ችግሮች እንደሌሉ አድርጎ ማሰብ የነገውን የቤት ስራ ማወሳሰብ ነው!! ይሰመርበት

شِفا العَفَرِي Shifa Al-Afari (@afarishifa) 's Twitter Profile Photo

هذا ما يحدث في #اثيوبيا ، على الرغم من اتفاقيات السلام ، قادت مجموعة ارهابية غير لا تعترف لسيادة الاقليم الصومالي عليها ، هجوما امس وتجددت الاشتباكات . فكما وعد ، الحزب الذي يؤجج الصراع دون رقابة نشر صور القتلي من المدنيين . #الصومال #العفر

هذا ما يحدث في #اثيوبيا ، على الرغم من اتفاقيات السلام ، قادت مجموعة ارهابية غير لا تعترف لسيادة الاقليم الصومالي عليها ، هجوما امس وتجددت الاشتباكات . فكما وعد ، الحزب الذي يؤجج الصراع دون رقابة نشر صور القتلي من المدنيين . 
#الصومال #العفر
Saddik Badru Al Afari (@saddiksh) 's Twitter Profile Photo

This is what is happening in Ethiopia, AFAR, Somali RG's Special force led an attack yesterday on pastoralists . This is pictures of dead civilians which published by the mustafe's special force, after the peace agreements b/n the regions. Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Ministry of Finance - Ethiopia @AfarParty

This is what is happening in Ethiopia, AFAR, Somali RG's Special force led an attack yesterday on pastoralists . This is pictures of dead civilians which published by the mustafe's special force, after the peace agreements b/n the regions. 
<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> <a href="/MoF_Ethiopia/">Ministry of Finance - Ethiopia</a> @AfarParty
Muhammed A. Yassin (@myassin98) 's Twitter Profile Photo

z only way 2 end z Afar-Somali war & find a lasting soln is through demarcation. Wht follows is ends through discussion. But the Gv't dsn't seem to hv any intention of doin so. Wht is frustratin is z fact dat z head of the HoF, who is in charge, is believed to be leading z fight.

Kontie Moussa_ኮንቴ ሙሳ (@kontiem) 's Twitter Profile Photo

የፌድራልዝም አረዳድ ከክቡር ፕሬዝደንት አወል አርባ አንደበት "በኛ እይታ ፌደራልዝም አሥር ክፍሎችና አንድ ትልቅ ሳሎን ያለው ቤት ነው። አንዱ ክፍል እሳት ቢነሳ ወይም ቢፈርስ ሌሎቹ ከአደጋው ነፃ የሚሆኑበት መንገድ አይኖርም" Gaddo H ያገባናል!!

Abdulkadir Jemal (@abdulkadirjema9) 's Twitter Profile Photo

Fb ለእኔ የማይሰራበት ምክንያት ምን ይሆን 🤔 ወይንስ ለሁሉም ነው የማይሰራው...?

شِفا العَفَرِي Shifa Al-Afari (@afarishifa) 's Twitter Profile Photo

تستحق #اثيوبيا التنمية وثورة الطاقة التي سيوفرها اكتمال مشروع #سد_النهضة . بناء السد وتشغيله لا يشكل خطر على #مصر وأمنها المائي بشهادة رئيس دبلوماسيتها. بالتأكيد لا نتمنى الاضرار بمصر كما نتمنى دونا الازدهار والتنمية لاثيوبيا . المنحدر الذي تؤل اليه الامور لايكون لصالح احد .

تستحق #اثيوبيا التنمية وثورة الطاقة التي سيوفرها اكتمال مشروع  #سد_النهضة .
بناء السد وتشغيله لا يشكل خطر على  #مصر وأمنها المائي بشهادة رئيس دبلوماسيتها. بالتأكيد لا نتمنى الاضرار بمصر  كما نتمنى دونا الازدهار والتنمية لاثيوبيا . 
المنحدر الذي تؤل اليه الامور لايكون لصالح احد .