Lydia (@__lydu__) 's Twitter Profile
Lydia

@__lydu__

Future Software Engineer | Aspiring Web Developer
.
.
.
አንድ ነዳይ አጥብቆ እየለመነህ በቸልታ ትተኸው ስትሔድ፤ እግዚአብሔርን አጥብቀህ በምትለምን ጊዜ ቢተውህ የሚሰማህን አስብ።
_ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ID: 1310947410026344448

calendar_today29-09-2020 14:20:59

2,2K Tweet

2,2K Followers

743 Following

Lydia (@__lydu__) 's Twitter Profile Photo

ስልክ አውርታቹ ስትጨርሱ ምን አለ ብሎ ሙሉውን ከሚያስደግማቹ ሰው ይሰውራቹ💀

Lydia (@__lydu__) 's Twitter Profile Photo

ለ4 ቀን universty ሄደን ነው ምንፈተነው ስላት በሶ ላስፈጭ ወይ ትለኛለች አይ እናቴ💀

Lydia (@__lydu__) 's Twitter Profile Photo

ያንቺስ መቃብር በጌቴሴማኒ በአውዷ ነውና:: ጌቴሴማኒም የሥጋሽ ማረፊያ ነበረችና:: እመቤቴ ማርያም መዓዛሽ እንደ ሳባ ሽቱ ይመስጣልና፡፡ ስግደትና ሰላምታ ይገባሻል!

Cake (@wishye_m) 's Twitter Profile Photo

እያለቀስን የኖርነውን ህይወት እየሳቅን የምንተርክበትን ጊዜ ቅርብ አድርግልን🙏

ባለ_ኩታ (@ctl1738) 's Twitter Profile Photo

10:30, 10:35, 10:40, 10:45, 10:50, 10:55, 11:00 Alarm እንደዚህም ሞልተን የማንነሳ ሰዎች are super-special😂

Lydia (@__lydu__) 's Twitter Profile Photo

Hey LinkedIn Help, my LinkedIn account has been restricted without any valid reason. I haven't used automation tools or violated any guidelines. I urgently need assistance as it's affecting my work and opportunities. Please help! #LinkedInHelp