ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile
ራስ መኮንን

@zhossana3

እኛኮ ጀሌ አይደለንም እንደማንም በምንም ያለ ረዕይማ አንኖርም😒

ID: 1105134372544487425

calendar_today11-03-2019 15:52:21

9,9K Tweet

18,18K Followers

2,2K Following

ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

እዩ ጩፋ ከቀልዱና ከካራቲስትነቱ ውጭ ፀጋው ሞዴሊንግ ይመስለኛል ልብስን ይልበሳት👌

እዩ ጩፋ ከቀልዱና ከካራቲስትነቱ ውጭ ፀጋው ሞዴሊንግ ይመስለኛል ልብስን ይልበሳት👌
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ጠበቃዋ ስለጉዳዩ ማብራርያ እየሰጠች My Habeshaን people በኮመንት👇 ለምንድነው ቡራን ከላይ ዳለቻን ከታች ያረግሽው?😂😂😂

ጠበቃዋ ስለጉዳዩ ማብራርያ እየሰጠች 

My Habeshaን people በኮመንት👇
ለምንድነው ቡራን ከላይ ዳለቻን ከታች ያረግሽው?😂😂😂
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ክረምት ነው አስቤዛቹን ከጉሊት ግዙ አቅም ያላቹ ደሞ 👇 .ስትገዙ አትከራከሩቸው . ቲፕ አርጉአቸው . ተመረቁ

ክረምት ነው አስቤዛቹን ከጉሊት ግዙ
 አቅም ያላቹ ደሞ 👇
 .ስትገዙ አትከራከሩቸው
. ቲፕ አርጉአቸው
. ተመረቁ
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ክርስቲያኖ የ10 አመት ሚስቱን ታገቢኛለሽ ወይ? ብሎ ጠይቆዋታል:- እሱም ተስማምታለች እኛ ደሞ አላገባህም ትለዋለች ብለን ሰግተን ነበር😌

ክርስቲያኖ የ10 አመት ሚስቱን ታገቢኛለሽ ወይ? ብሎ ጠይቆዋታል:- እሱም ተስማምታለች

እኛ ደሞ አላገባህም ትለዋለች ብለን ሰግተን ነበር😌
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ነሀሴ 7 ፅንሰታ ለማርያም ድንግል ግንቦት 1 ልደቷን የምናከብርላት እመቤታችን በዚህች ቀን ተጸነሰች፡ ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም ፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ። (አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም)

ነሀሴ 7

ፅንሰታ ለማርያም ድንግል

ግንቦት 1 ልደቷን የምናከብርላት እመቤታችን በዚህች ቀን ተጸነሰች፡
    ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም ፤
    በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ።
(አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም)
ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ማስቀደስ የጀመረ ጓደኛ አለኝ ሁሌም ከቅዳሴ በዋላ ይደውልልኝና ሀሎ ስል "በእውኑ ጨለማ ከብርሀንጋ ምን ህብረት አለው?" 🙄 እንዴ ዝግት😭

ራስ መኮንን (@zhossana3) 's Twitter Profile Photo

ረዳቱ 1 ሰው የሞላ 1 ሰሞ የሞላ ሲል ገባሁ ከዛ ገብቼም 1 ሰው የሞላ እያለ ይጠራል ምኑ ንፍጣም ነው እኔ አንድ አልሞላም? 😫