Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ

@wazemaradio

“ዋዜማ ሬዲዮ” ለተሻለና ሚዛናዊ መረጃ ፍሰት የሚሰራ የሚዲያ ተቋም ነው። ይከታተሉን! ቴሌግራም ላይ wazema_radio

ID: 2489641405

linkhttp://www.wazemaradio.com/ calendar_today11-05-2014 10:20:31

9,9K Tweet

78,78K Followers

363 Following

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

የመለስ ሞት ነው ሰበቡ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ "በዘመነ ኢሕአዴግ የነበረው የመለስ የአስተዳደር ስልት" አንዱ ሰበብ ነው ይላል ፀሀፊው ዮናስ ጎርፌ። ዮናስ የቀድሞውን ጠ/ሚ/ር መለስን በስምና በግብር ይገልጠዋል።

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

"ሚዲያ ላይ መጥተው እንከራከር" የብሔር ፌደራሊዝምን ብቸኛ የፖለቲካ አማራጭ አድርገው የቀረቡ የፖለቲካ ኀይሎችና ምሁራን ፣ ሌላ የፖለቲካ አስተዳደር አማራጭ አደባባይ ቀርቦ ሙግት እንዳይደረግ "መንገድ ሲዘጉ" ዓመታት ተቆጥረዋል። ለዘላቂ ዘላምና

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

"ታንክና ሂሳብ...." እኛ ኢትዮጵያውያን "ጦረኞችና ጠበኞች" ነንን? ተዘራ ጌታሁን ባደገበትና በስራ በተዘዋወረበት አካባቢ የታዘበውን ይነግረናል። ተዘራ የአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ ላይ አተኩሮ የሚሰራ አንጋፋ ባለሙያ ነው። አድምጡት

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert የትግራይ “መንበረ ሠላማ” ጳጳሳት ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ነው ራሳቸውን ከሀገር አቀፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነጠሉት የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማነጋገር ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል።

#NewsAlert
የትግራይ “መንበረ ሠላማ” ጳጳሳት ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ነው
ራሳቸውን ከሀገር አቀፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነጠሉት የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማነጋገር ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል።
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

ዩቲዩብ አዲስ የገቢ መጋራት ጥብቅ መመሪያ አወጣ በበይነ መረብ የተንቀሳቃሽ ምስል ይዘቶች ማሠራጫ የሆነው ዩቲዩብ ኩባንያ፣ በዩትዩብ ላይ ይዘቶችን በማሰራጨት ገቢ ለሚያገኙ የይዘት ፈጣሪዎች አዲስና ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል። የመመሪያ አንኳር

ዩቲዩብ አዲስ የገቢ መጋራት ጥብቅ መመሪያ አወጣ

በበይነ መረብ የተንቀሳቃሽ ምስል ይዘቶች ማሠራጫ የሆነው ዩቲዩብ ኩባንያ፣ በዩትዩብ ላይ ይዘቶችን በማሰራጨት ገቢ ለሚያገኙ የይዘት ፈጣሪዎች አዲስና ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል። የመመሪያ አንኳር
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

"ጥልቅ አብዮት ያስፈልገናል" የሀገራችን የፖለቲካ ቀውስ በቅርብ የጀመረ ሳይሆን የሩቅ ዳራ ያለውና እያመረቀዘ የሄደ ነው። አሁን ተባብሷል። ለታሪካዊ መቋሰላችን ዕውቅና ሰጥቶ ጥልቅ አብዮት ማካሄድ አስፈላጊ ነው ትላለች ስሂን ተፈራ (ፒኤች ዲ)።

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው፣ "የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልያዙ ፖሊሶች" ቢሸፍቱ ከተማ ከሚገኘውና ከአገር ከመውጣታቸው በፊት ለ10 ዓመት ከኖሩበት ቤት በ10 ቀናት ውስጥ እቃቸውን እንዲያወጡ የሚያስጠነቅቅ ደብዳቤ ቤቱ ላይ ለጥፈው

#NewsAlert 
ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው፣ "የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልያዙ ፖሊሶች" ቢሸፍቱ ከተማ ከሚገኘውና ከአገር ከመውጣታቸው በፊት ለ10 ዓመት ከኖሩበት ቤት በ10 ቀናት ውስጥ እቃቸውን እንዲያወጡ የሚያስጠነቅቅ ደብዳቤ ቤቱ ላይ ለጥፈው
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ አወዛጋቢውንና የተሻሻለውን የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ለውጥ ሳይደረግበት በ5 ተቃውሞና በ12 ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ግብር የሚቆረጥበት ዝቅተኛ ደመወዝ ከ2 ሺሕ ብር ወደ 8 ሺሕ 324 ብር ከፍ

#NewsAlert 
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ አወዛጋቢውንና የተሻሻለውን የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ለውጥ ሳይደረግበት በ5 ተቃውሞና በ12 ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ግብር የሚቆረጥበት ዝቅተኛ ደመወዝ ከ2 ሺሕ ብር ወደ 8 ሺሕ 324 ብር ከፍ
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

በሳምንቱ መጨረሻ ለብቸኛው የሀገራቸው ቴሌቭዥን ጣቢያ ቃለምልልስ የሰጡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በርከት ያሉ ክሶችን በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አቅርበዋል። ዋዜማ የፕሬዝዳንቱን ቃለምልልስ ዋና ዋና ይዘት እንደሚከተለው አቅርባለች

#NewsAlert የታጠቁ የትግራይ ጸጥታ ኃይሎች፣ በራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር ሲንቀሳቀሱ ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር መጋጨታቸውን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ የክልሉን ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ የታጠቁ ኃይሎች፣ ወደ ማይጨው፣ መሆኒ

#NewsAlert 
የታጠቁ የትግራይ ጸጥታ ኃይሎች፣ በራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር ሲንቀሳቀሱ ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር መጋጨታቸውን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ 

የክልሉን ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ የታጠቁ ኃይሎች፣ ወደ ማይጨው፣ መሆኒ
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert በደቡብ ትግራይ ግጭት ተቀሰቀሰ የታጠቁ የትግራይ ጸጥታ ኃይሎች፣ በራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር ሲንቀሳቀሱ ከአካባቢው ሚሊሻዎች ጋር መጋጨታቸውን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ የክልሉን ፖሊስ ዩኒፎርም የለበሱ የታጠቁ

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ የራያውን ውጥረት ለማርገብ ማይጨው ገብተዋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በደቡብ ትግራይ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ማይጨው

#NewsAlert 
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ የራያውን ውጥረት ለማርገብ ማይጨው ገብተዋል። 

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በደቡብ ትግራይ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ማይጨው
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ የግጭትና ጦርነት አዙሪትን አስወግደው የጋራ ውህደት እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል ያሉትን ዝርዝር ፍኖተ ካርታ አቅርበዋል። ዲና፣ ሁለቱ አገሮች

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ የግጭትና ጦርነት አዙሪትን አስወግደው የጋራ ውህደት እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል ያሉትን ዝርዝር ፍኖተ ካርታ አቅርበዋል። 

ዲና፣ ሁለቱ አገሮች
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

#NewsAlert በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ የሚገኙ 14 ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የተወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና እና ቦረና ዞኖች ሕዝባዊ ተቃዉሞ መቀስቀሱን ዋዜማ ሰምታለች። ይህ ውሳኔ የተወሰነው የሶማሌ ክልል

#NewsAlert 
በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ የሚገኙ 14 ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የተወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና እና ቦረና ዞኖች ሕዝባዊ ተቃዉሞ መቀስቀሱን ዋዜማ ሰምታለች።

ይህ ውሳኔ የተወሰነው የሶማሌ ክልል
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

የጎንደር ድምፆች! ወደ ጎንደር አቅንተን "እንደምን ከረማችሁ?" ስንል ያገኘነው መልስ ይህን ይመስላል