Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile
Tsedenia

@tsedenia10

Award winning Singer, song writer,producer, Social Activist, #Jegnit! A mother of two.

ID: 1057534806899257346

calendar_today31-10-2018 07:28:40

1,1K Tweet

20,20K Followers

719 Following

Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

ሰላም የ X/tweeter/ቤተሰቦች ነባርና አዳዲስ ሙዚቃዎቼን በራሴ ዮቱብ ቻናል ወደ እናንተ ለማድረስ እየመጣሁ ነው። የዘወትር ትብብራችሁን እጠይቃለሁ። Subscribe, share and like. Thank you in advance. Here is the link below. youtu.be/IKN0cO9YkKM?si…

Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

"እወድሀለሁ" የሚለው ሙዚቃ "Kora Music Award ካገኘ 20 አመት ሞላው። ይህንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ የሙዚቃና የምስል ቅንብር በቅርብ ቀን በራሴው youtube Channel ይለቀቃል። እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለሁ። youtube.com/@TsedeniyaGebr…

Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

youtu.be/FAIOO2fKdMs?si… ያቀናሁትን የፍቅር መንገዴን እንዲህ በቀላሉ አይደለም መውደዴን ሀሳቤን ላልቀይር ቃል የገባሁለት ግራ ቀኝ ዙሪያውን አጥር የሆንኩለት ወደፊት ያለውን የሩቁን አልሜ ይዤባቀናሁት ህመሙን ታምሜ Out now on YouTube share,subscribe

Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ለወዳጅ ቤተሰቦቼ እንዲሁም አድናቂዎቼ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ እረፍት፣ መረጋጋት የሰፈነበት እንዲሁም መንቀጥቀጥ የሌለበት ጊዜ ይሁንልን። #makeupbyheny #NextDesign

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ለወዳጅ ቤተሰቦቼ እንዲሁም አድናቂዎቼ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ እረፍት፣ መረጋጋት የሰፈነበት እንዲሁም መንቀጥቀጥ የሌለበት ጊዜ ይሁንልን።
#makeupbyheny 
#NextDesign
Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

እንደምን ዋላችሁ ወዳጆች! እሁዳችሁ እንዴት ነው? ዛሬ እኔና ጓደኞቼ ለሜቄዶንያ እርዳታ ለማሰባሰብ ከሰይፉ ጋር በቀጥታ ስርጭት ሶስት ሰአት ተኩል ላይ እንገባለን። የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን። መልካም ምሽት ይሁንላችሁ።

እንደምን ዋላችሁ ወዳጆች! እሁዳችሁ እንዴት ነው? 
ዛሬ እኔና ጓደኞቼ ለሜቄዶንያ እርዳታ ለማሰባሰብ ከሰይፉ ጋር በቀጥታ ስርጭት ሶስት ሰአት ተኩል ላይ  እንገባለን። የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን። መልካም ምሽት ይሁንላችሁ።
Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

የሮያሊቲ አከፋፈል ስርአት ለማስፋን ከሚዲያ አካላት ጋር የሚደረግ ውይይት።

የሮያሊቲ አከፋፈል ስርአት ለማስፋን ከሚዲያ አካላት ጋር የሚደረግ ውይይት።
Tsedenia (@tsedenia10) 's Twitter Profile Photo

የሀገር ዋርካ! በአንድ ወቅት ሰበሰብ ብለን መኖርያ ቤታቸው ሄደን ነበር። የአኗኗራቸው ሁኔታ መቼም የምረሳው አይደለም። ሰፊ ግቢ ውስጥ ዘርዘር ያሉ ቆርቆሮ ቤቶች አሉ። ከመካከላቸው ትንሽ ከፍ የሚለው ባለ አንድ ክፍል የሳቸው ማረፊያ ነው። በቃ!

የሀገር ዋርካ!
በአንድ ወቅት ሰበሰብ ብለን መኖርያ ቤታቸው ሄደን ነበር። የአኗኗራቸው ሁኔታ መቼም የምረሳው አይደለም። ሰፊ ግቢ ውስጥ ዘርዘር ያሉ ቆርቆሮ ቤቶች አሉ። ከመካከላቸው ትንሽ ከፍ የሚለው ባለ አንድ ክፍል የሳቸው ማረፊያ ነው። በቃ!