Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile
Resteye Tesfay

@tesfayresteye

ID: 772115271599419393

calendar_today03-09-2016 16:53:20

12,12K Tweet

10,10K Followers

656 Following

Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

ለማንም ተላላኪ የህውሃት መንገድ ጠራጊ ቢጣመር ቢቀናጅ የሚበረከክ ህዝብ የለም ።

Pulp Faction (@danielsonkassa1) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተዘክሮ የዋለው የብርሀኑ ፈረደ የቀብር ስነ-ሥርዐት በደንሻ ከተማ። አቶ ብርሀኑ የዞኑን አማራ ማንነት ለማረጋገጥ ከ25 አመት በላይ የታገለ፣ በመጨረሻ የሰሚን ዕዝን ለመታደግ በተደረገው ግጭት የቆሰለ ሰው ነበር።

ዛሬ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ተዘክሮ የዋለው የብርሀኑ ፈረደ የቀብር ስነ-ሥርዐት በደንሻ ከተማ። አቶ ብርሀኑ የዞኑን አማራ ማንነት ለማረጋገጥ ከ25 አመት በላይ የታገለ፣ በመጨረሻ የሰሚን ዕዝን ለመታደግ በተደረገው ግጭት የቆሰለ ሰው ነበር።
Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

ወጥመድ ውስጥ ሊገባላቸው አልቻለም ነበር። ዛሬ ላይ ያቁጭት ስላለ ለምን ተረፈ አይነት በነሱ መንጋ በየቀኑ አረተፍሻል ድርሰት እየደረሱ ሲያዘምቱበት ይውላሉ ያድራሉ!! ጀግናው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ግን ትላንትም ዛሬም ነገም ታሪክ ሰሪነቱን ይቀጥላ

ወጥመድ ውስጥ  ሊገባላቸው አልቻለም ነበር። 

ዛሬ ላይ ያቁጭት ስላለ ለምን ተረፈ አይነት በነሱ መንጋ በየቀኑ አረተፍሻል ድርሰት እየደረሱ ሲያዘምቱበት ይውላሉ ያድራሉ!! 

ጀግናው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ግን ትላንትም ዛሬም ነገም  ታሪክ ሰሪነቱን ይቀጥላ
Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ ከተማ አስተዳደር በህብረተሰቡ ተሳትፎ የተሰራ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የምርቃት ፕሮግራም በፎቶ።

ይህ ደንቆሮ የህውሃት ተላላኪ መራዊ ያልተቆጣጠረ የወልቃይት አሰተዳደር ጀግናችን መወገድ አለበት ይላል ኮኔሬል ደመቀ ዘውዱ ጀግና ለወከለው ህዝብ በፅናት የቆመ ነው ህውሃት ራሱ ተቀሳቅሶ ሰለ አልቻለ በተላላኪዎቹ እዲፈፀም ነው ሃሃሃ

Suleiman Dedefo (@suleimandedefo) 's Twitter Profile Photo

የሕወኃት የቅጥረኛነት ተልዕኮ ትግራይን በማስገንጠል እንዲጠናቀቅ የሙት ልጆቿ በግልፅ ከያሉበት ወጥተው በይፋ መንጫጫት ጀምረዋል። የዚህ መንጫጫት ዋናኛ ዓላማም በሕግ የከሰመችው ሕወኃት ከመቀበሯ በፊት ሪፓብሊክ አውጀው እስትንፋስ እንዲትዘራ

Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

በማንም ተላላኪ የሚለወጥ አቓም የለንም ሰሊጡ እናመርታለን እንሸጥ አለን በምድረገነትዋ ፈጣሪ ፈጠረን በአያት ቅድማያታችን መሬት ነው የምናመርተው እና በመሰራታችን በቅናት እፈነዳለሁ ያለ ይውጣለት

Biniyam- Official (ጎንደሬው) (@gonderawb) 's Twitter Profile Photo

ይህ ነገር እንደቀላል ታይቶ መታለፍ የለለበት ጉዳይ ነው ይህ በአንድ መሪ ላይ ብቻ የሚጋሄድ የግድያ ዛቻ ሳይሆን በድፍን የወልቃይት ፣ጎንደሬ እንዲሁም አማራ ህዝብ ላይ ነው የህወሓት ልጆች በአማራ ካባ ተደብቀው የአማራን የቁርጥ ቀን ልጆችን

Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

ትውልድ ለመቅረፅ በእውቀት በሰራ ዳር ድበሩ ጠባቂ በማንነቱ በኢትዮዽውነቱ የማይደራደር ለማድረግ ጠክረን እንሰራለን

ነገ ልዩ ቀን ናት ለኔ ልጀ ሁለተኛ ድግርዋ የምትመረቅበት ቀንነው ለዚህ ሁሉ ክብር ደሰታ ላደረሰኝ ፈጣሪ አመሰግን አለሁ በልጀ የማሰትሬት ምረቃት ሁላቹሁ ጋብዠ አለሁ በሃሳብ በፆሎት ከጎናችን ለነበራቹሁ ወጎኖቸ አመሰግን አለሁ

ነገ ልዩ ቀን ናት ለኔ ልጀ ሁለተኛ ድግርዋ  የምትመረቅበት ቀንነው ለዚህ ሁሉ ክብር ደሰታ ላደረሰኝ ፈጣሪ አመሰግን አለሁ በልጀ የማሰትሬት ምረቃት  ሁላቹሁ ጋብዠ አለሁ በሃሳብ በፆሎት ከጎናችን ለነበራቹሁ ወጎኖቸ 
አመሰግን አለሁ
Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

ልጀን አሰመረኩኝ ተመሰገን ፈጣሪ ከአዲሰ አበባ ጊብሰን እሰኩል እሰከ አሜሪካ ከጎኔ ለነበራቹሁ ቤተሰቦቸ አመሰግን አለሁ ከወልቃይት ቅቤና ዘይት እየጫናቹሁ ያሰተማራችሃት ቤተሰቦቸ ኤደን የናንተ ውጤት ናት እንካን ደሰ አላቹሁ አለን

Fanus beyene (@fanusbeyene) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ኤደን!! ወ/ሮ ርስተይ ተስፋይ የድካምሽን ውጤት በልጅሽ ለማየት እንኳን አበቃሽ!!💗🥰🥰

Pulp Faction (@danielsonkassa1) 's Twitter Profile Photo

ራያ እና ወልቃይት ዳግም በወያኔ የግፍ አገዛዝ ላይገዙ ወደ ነባር ማንነታቸው መመለሳቸውን የተባበሩት መንግሥታት Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) አመኑ ማለት ነው??—— ይሄ ለጁንታው ከባድ የመርዶ ዜና ነው።ለማንኛውም በቅርቡ

ራያ እና ወልቃይት ዳግም በወያኔ የግፍ አገዛዝ ላይገዙ ወደ ነባር ማንነታቸው መመለሳቸውን የተባበሩት መንግሥታት Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) አመኑ ማለት ነው??—— ይሄ ለጁንታው  ከባድ የመርዶ ዜና ነው።ለማንኛውም በቅርቡ
Resteye Tesfay (@tesfayresteye) 's Twitter Profile Photo

ይህን የሚረሳ ሰው አለ ወገን ትግራይ ትሰዕር እያሉ የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ሲፎክሩ በት የነበሩ ህውሃት አመጠቻቸው ህውሃት ሲወጣ ወደ አገራቸው ሄዱ ይህ ነው ሃቁ አሁን በመደባለል የሚለወጥ ነገር የለም