Tahir Mohammed (@tahir_motahir) 's Twitter Profile
Tahir Mohammed

@tahir_motahir

Politician

ID: 1180289122126172160

calendar_today05-10-2019 01:10:50

313 Tweet

109,109K Takipçi

35 Takip Edilen

Tahir Mohammed (@tahir_motahir) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ።

Tahir Mohammed (@tahir_motahir) 's Twitter Profile Photo

በምስራቅ ኢትዮጲያዋ ገናና የታሪክ ባለቤት ሐረር ተገኝተን የክልሉ ህዝብ በድምቀት በሚያከብረው የሸዋል ኢድ ( ሹዋሊድ )በዓል ታድመናል ። ይህንን ባህላዊ በዓል ለምታከብሩ ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ።

በምስራቅ ኢትዮጲያዋ ገናና የታሪክ ባለቤት ሐረር ተገኝተን የክልሉ ህዝብ በድምቀት በሚያከብረው የሸዋል ኢድ ( ሹዋሊድ )በዓል ታድመናል ። ይህንን ባህላዊ በዓል ለምታከብሩ ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ።
Tahir Mohammed (@tahir_motahir) 's Twitter Profile Photo

ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በህልውና ዘመቻው ላደረገው አስተዋፅኦ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእውቅና ሽልማት አግኝቷል ። ውድ የድርጅታችን አባላት እንዲሁም በየደረጃው የምትገኙ ከፍተኛ አመራሮች እንኳን ደስ ያላችሁ ።

በሰላማዊ መንገድ ድምፃቸውን ለማሰማት አደባባይ የወጡ ወጣቶች ላይ ጥቃት ማድረስና ማሳደድ ተገቢነት የለውም ። በንፁሐን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀሙትን አውሬዎች ለፍርድ ማቅረብ ነው ቀዳሚ ተግባራችሁ ሊሆን የሚገባው ።

Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

WFP man Beasley made public the looting of Fuel by Tigrayan forces. UN loved it.A year ago,two black women,Dennia Gayle of UNFPA&Maureen Achieng of IOM spoke of similar truths.UN made them jobless.Why? António Guterres Amy Pope UNFPA Amina J Mohammed hermela aregawi Neamin Zeleke United Nations

SELESHI GIRMA (@seleshi15) 's Twitter Profile Photo

𝐀𝐮𝐠𝐮𝐬𝐭 - 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐬𝐞𝐚𝐬𝐨𝐧 𝐭𝐨 𝐕𝐢𝐬𝐢𝐭 𝐓𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐲 Artists, journalists, youths, and hikers visit Tis Abay waterfall. Ministry of Tourism had a courtesy visit to the site. A reminder not to miss the season to go there!

𝐀𝐮𝐠𝐮𝐬𝐭 - 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐚𝐫𝐭 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐬𝐞𝐚𝐬𝐨𝐧 𝐭𝐨 𝐕𝐢𝐬𝐢𝐭 𝐓𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐲
Artists, journalists, youths, and hikers visit Tis Abay waterfall.  Ministry of Tourism had a courtesy visit to the site.  A reminder not to miss the season to go there!
Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

ወያኔዎች በድንቁርና በእብሪት የተወጠሩ በዘመነ መሳፍንት የልቦና ውቅር ላይ ቆመው የቀሩ ኋላቀሮች ናቸው።ካልገባህ/ሽ ጄነራል ምግበን አድምጥ/ጭ። ትንሸዬ ክብር ያለው አማራ፣ኦሮሞ እና ወዘተ ከወያኔ ጋር አይደንስም። ወልቃይቴም ራሱን ችሎ ይሰደባል

Tahir Mohammed (@tahir_motahir) 's Twitter Profile Photo

ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ … #Gishen2015 #ግሸን_ደብረ_ከርቤ2015 #አዲስ_ዕሳቤ_ለቱሪዝም #RethinkingTourism #religiousfestival #SouthWollo #Amhara #VisitAmhara #Ethiopia #VisitEthiopia

ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ …

#Gishen2015 #ግሸን_ደብረ_ከርቤ2015 #አዲስ_ዕሳቤ_ለቱሪዝም #RethinkingTourism #religiousfestival  #SouthWollo #Amhara #VisitAmhara #Ethiopia #VisitEthiopia
SELESHI GIRMA (@seleshi15) 's Twitter Profile Photo

*** ሰላም የቱሪዝም ፓስፖርት ነው - Peace is a passport for tourism *** የሀገራችን ሰላም መሆን ጎብኚዎች ያለ ምንም ስጋት እንዲመጡ አይተኬ ሚና አለው። ላሊበላ መብራት ተጀምሯል። አክሱምና ገረአልታም በቅርቡ ለጎብኝዎች ክፍት እንደሚሆኑ ተስፋ አለ።

*** ሰላም የቱሪዝም ፓስፖርት ነው - Peace is a passport for tourism ***
የሀገራችን ሰላም መሆን ጎብኚዎች ያለ ምንም ስጋት እንዲመጡ አይተኬ ሚና አለው።
ላሊበላ መብራት ተጀምሯል። አክሱምና ገረአልታም በቅርቡ ለጎብኝዎች ክፍት እንደሚሆኑ ተስፋ አለ።
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የ2013ቱን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ አሸናፊ የሆነው የብልፅግና ፓርቲ የመንግስት ምስረታው ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር አብሮ ለመስራት በወሰነው መሰረት አብንን ወክለው ከተሾሙት አመራሮች መካከል አንዱ የነበሩት አቶ ጣሂር ሙሃመድ ከቀድሞው ተቋማቸው

የ2013ቱን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ አሸናፊ የሆነው የብልፅግና ፓርቲ የመንግስት ምስረታው ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር አብሮ ለመስራት በወሰነው መሰረት አብንን ወክለው ከተሾሙት አመራሮች መካከል አንዱ የነበሩት አቶ ጣሂር ሙሃመድ ከቀድሞው ተቋማቸው