adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile
adu Man

@tadman61457017

I stand with tigray the land of the 1st cevilzation free tigray

ID: 1345958498438418433

calendar_today04-01-2021 05:02:12

43,43K Tweet

1,1K Followers

2,2K Following

adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ብርሃኑ ነጋ ኣብ ናይ ኢዜማ ኣኼባ "ኣብ ትግራይ ህዝቢ እኸለ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ እኸለ ክልዓል ብምግባር ክነዳኽሞም ኢና" ከምታ ዝበልዋ ግ.ም.ት ዝተብሃለ መጋበርያ ጉጅለ ግ.ም.ት ሓድነት ትግራይ ብስልጣንን ቮድካን ለዊጥዎ..ትግራይ ዝብሃል ኔሽን ኣጥፊኦሞ

ኢትዮጵያ የይሁዳዎች አገር አረመኔው ብልፅግና የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ሸጦ ከበላ በኋላ ሉአላዊነት እያለ በንቀት እየጨፈረ ይገኛል ትግራይ ላይ ያለው አሽከር ደግሞ የትግራይ ክብር እና አንድነት አፍርሶ ግልገል አባገነን ለመሆን እያሟሟቀ ይገኛል

ኢትዮጵያ የይሁዳዎች አገር
አረመኔው ብልፅግና የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ሸጦ ከበላ በኋላ ሉአላዊነት እያለ በንቀት እየጨፈረ ይገኛል
ትግራይ ላይ ያለው አሽከር ደግሞ የትግራይ ክብር እና አንድነት አፍርሶ ግልገል አባገነን ለመሆን እያሟሟቀ ይገኛል
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ማስረሳት የአብይ ዋነኛ ስልት አስተውላቹ ከሆነ የትግራይ ግዜያዊ ቡድን በአሁኑ ሰአት አንድም የትግራይ ጉዳይ አመልክቶ ጥያቄም ተቃውሞም አያወጣም ደጋፊዎቹም ዝም ነው እኛም ሁሉን ረስተን ዝም እንድንል ይፈለጋል ብዙ ትግራዋይ በዚህ እየተጠቃ ነው

ማስረሳት የአብይ ዋነኛ ስልት
አስተውላቹ ከሆነ የትግራይ ግዜያዊ ቡድን በአሁኑ ሰአት አንድም የትግራይ ጉዳይ አመልክቶ ጥያቄም ተቃውሞም አያወጣም ደጋፊዎቹም ዝም ነው እኛም ሁሉን ረስተን ዝም እንድንል ይፈለጋል ብዙ ትግራዋይ በዚህ እየተጠቃ ነው
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ደንቆሮው እና አሸባሪው እንዲሁም የሸአብያ ኤጀንት በመሆን የሚያገለግለው ብርሃኑ ነጋ የትራንስፖርት ሚንስትር ቢሆን በአንድ ቀን እንደዚሀ በሆንን ነበር

ደንቆሮው እና አሸባሪው እንዲሁም የሸአብያ ኤጀንት ትራንስፖርት ሚንስትር ቢሆን የሚገጥመን ይህንን ይመስላል

ጀነራል ታደሰ ወረደ የሰጠው መግለጫ ትክክለኛ እና ወሳኝ ነው ህውሃትም ሆነ የጌታቸው ቲም ከትግራይ በታች ናቸው ችግራቸውን መፍታት ካልቻሉ አርፈው ይቀመጡ አለቀ

ጀነራል ታደሰ ወረደ የሰጠው መግለጫ ትክክለኛ እና ወሳኝ ነው
ህውሃትም ሆነ የጌታቸው ቲም ከትግራይ በታች ናቸው ችግራቸውን መፍታት ካልቻሉ አርፈው ይቀመጡ አለቀ
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ከኤርትራ የተቀሰመ ልምድ ጊዮርጊስ 7 - 5 ቡና በወር ከ100ሺ እስከ 500ሺ የሚከፈላቸው ተጫዋቾች ናቸው በአሜሪካ በመጥፋት ሀትሪክ ሰርተዋል

ከኤርትራ የተቀሰመ ልምድ
ጊዮርጊስ 7 - 5 ቡና
በወር ከ100ሺ እስከ 500ሺ የሚከፈላቸው ተጫዋቾች ናቸው በአሜሪካ በመጥፋት ሀትሪክ ሰርተዋል
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ጌታቸው ረዳ ይባስ በሎ የፀጥታ ሃይሉ ህልውና የተመሰረተው ከግዝያዊ አስተዳደሩ ህልውና ጋር የተያያዘ ነው አላለም እኔ ደግሞ እላለሁ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፀጥታ ሀይሉ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ምኞት ከሆነ ግን አይከለክልም Getachew K Reda

ጌታቸው ረዳ
ይባስ በሎ የፀጥታ ሃይሉ ህልውና የተመሰረተው ከግዝያዊ አስተዳደሩ ህልውና ጋር የተያያዘ ነው አላለም እኔ ደግሞ እላለሁ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፀጥታ ሀይሉ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ምኞት ከሆነ ግን  አይከለክልም Getachew K Reda
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ሁሌም እንደምንለው በማንነታቸው የታሰሩ ተጋሩ በሀዝቡ ጥረት እና ግፊት የብልጽግናው አገዛዝ የተወሰኑትን እንደሚፈታ ፍንጭ ሰጥቷል በኢትዮጵያ ውስጥ አለአግባብ ንፁሀንን ማሰቃየት ይቁም Getachew K Reda

የጌታቸው ተላላኪ ቡድን ይህን እና ከዚህ ጋር በመቶ የሚቆጠሩ በትግራይ ጭፍጨፋ የተሳተፉትን ወንጀለኞች ነው የለ ምንም ፍትህ የለቀቃቸው ጌታቸው ከብልግና ወንጀለኞች በምን ይለያል Getachew K Reda

ቲም ፃድቃን ወጌታቸው ከማይክ ሀመር ጋ እየተሯሯጠጡ የሚያደርጓት ስብሰባ መጠቅለያው TDFን ማፍረስ መሆኑ ተረጋግጧል ዕላማ ናይዘን ምስ ማይክ ሃመር ዝግበራ ኣኼባታት DDR ጥራሕ እያ፣ ብመስዋእቲ ዝተማረኹ ገበነኛታት ንምንታይ ተሰዲዶም መልሲ ይዋሃቦ

ቲም ፃድቃን ወጌታቸው ከማይክ ሀመር ጋ እየተሯሯጠጡ የሚያደርጓት ስብሰባ መጠቅለያው TDFን ማፍረስ መሆኑ ተረጋግጧል
ዕላማ ናይዘን ምስ ማይክ ሃመር ዝግበራ ኣኼባታት DDR ጥራሕ እያ፣ ብመስዋእቲ ዝተማረኹ ገበነኛታት ንምንታይ ተሰዲዶም መልሲ ይዋሃቦ
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

ሀይሉ ከበደ የተባለው የሳልሳይ ወያነ አመራር በሬድዮ ያደረገውን ውይይት ለማዳመጥ ሞከርኩ የሀሳብ ተቃርኖ የበዛበት ግልፅነት የጎደላቸው ሀሳቦችን አንስቷል በተለይ መለስን እና ሚኒሊክን ለማመሳሰል የሄደበት መንገድ የሚያስቅ ነው አድምጡት

በጥላቻ ፓለቲካ የታወሩ ገልቱ የትግራይ ፓለቲከኞች ህዝቡን ይዘው ገደል እየገቡ ነው አላማቸው የግል ፍላጎታቸውን ማርካት እና የአለቃቸውን የብልጽግናን ተልእኮ መፈፀም ላይ ያተኮረ ነው

"...ድምጺ ተመዛበልቲ ዘይሰምዕ መራሒ በለጸኛ እዩ..." ኣብ ዝተፈላለዩ መዓስከራት ሱዳን ዝርከቡ ስደተኛታት ተጋሩ ናብ መረበቶም ክምለሱ ዝጠልብ ሰልፊ አሳሊጦም። Getachew K Reda

"...ድምጺ ተመዛበልቲ ዘይሰምዕ መራሒ በለጸኛ እዩ..."

ኣብ ዝተፈላለዩ መዓስከራት ሱዳን ዝርከቡ ስደተኛታት ተጋሩ ናብ መረበቶም ክምለሱ ዝጠልብ ሰልፊ አሳሊጦም። Getachew K Reda
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

በየነ የተባለው የአብይ አጫፋሪ የትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋን ሲደግፍ በአደባባይ ያላፈረው ሰውዬ ማረፉ ተሰምቷል ለማንኛውም ታሪክ በከሀዲነቱ መዝግቦታል ነፍስ ይማር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Getachew K Reda

አጫፋሪው ጌታቸው ሆይ 1.በሱዳን ያሉ የትግራይ ተፈናቃዮች መልሱን አሉ 2.የAAU የትግርኛ ፕሮግራም መዝጋቱን 3.የብልጽግና ጨፍጫፊዎች በአንተ አመራር መለቀቃቸውን ሰምተሀል ለምን መልስ ካለህ አትሰጥም 4.ስለ ምዕራብ ትግራይ ምን ትላለህ Getachew K Reda

አጫፋሪው ጌታቸው ሆይ
1.በሱዳን ያሉ የትግራይ ተፈናቃዮች መልሱን አሉ
2.የAAU የትግርኛ ፕሮግራም መዝጋቱን
3.የብልጽግና ጨፍጫፊዎች በአንተ አመራር መለቀቃቸውን ሰምተሀል ለምን መልስ ካለህ አትሰጥም
4.ስለ ምዕራብ ትግራይ ምን ትላለህ Getachew K Reda
adu Man (@tadman61457017) 's Twitter Profile Photo

በአገዛዙ በግፍ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ ንፁሃን ተጋሩ በጥቂቱም ቢሆን ከአዋሳ ተለቀዋል እነዚህ ከብዙ ሺዎች ከታሰሩት ጥቂቶቹ ናቸው የቀሩትንም አረመኔው አገዛዝ ሊለቃቸው ይገባል የሚቆምላቸው መንግስት የለም Getachew K Reda