adu Man
@tadman61457017
I stand with tigray the land of the 1st cevilzation free tigray
ID: 1345958498438418433
04-01-2021 05:02:12
43,43K Tweet
1,1K Followers
2,2K Following
ጌታቸው ረዳ ይባስ በሎ የፀጥታ ሃይሉ ህልውና የተመሰረተው ከግዝያዊ አስተዳደሩ ህልውና ጋር የተያያዘ ነው አላለም እኔ ደግሞ እላለሁ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፀጥታ ሀይሉ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ምኞት ከሆነ ግን አይከለክልም Getachew K Reda
ሁሌም እንደምንለው በማንነታቸው የታሰሩ ተጋሩ በሀዝቡ ጥረት እና ግፊት የብልጽግናው አገዛዝ የተወሰኑትን እንደሚፈታ ፍንጭ ሰጥቷል በኢትዮጵያ ውስጥ አለአግባብ ንፁሀንን ማሰቃየት ይቁም Getachew K Reda
የጌታቸው ተላላኪ ቡድን ይህን እና ከዚህ ጋር በመቶ የሚቆጠሩ በትግራይ ጭፍጨፋ የተሳተፉትን ወንጀለኞች ነው የለ ምንም ፍትህ የለቀቃቸው ጌታቸው ከብልግና ወንጀለኞች በምን ይለያል Getachew K Reda
"...ድምጺ ተመዛበልቲ ዘይሰምዕ መራሒ በለጸኛ እዩ..." ኣብ ዝተፈላለዩ መዓስከራት ሱዳን ዝርከቡ ስደተኛታት ተጋሩ ናብ መረበቶም ክምለሱ ዝጠልብ ሰልፊ አሳሊጦም። Getachew K Reda
በየነ የተባለው የአብይ አጫፋሪ የትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋን ሲደግፍ በአደባባይ ያላፈረው ሰውዬ ማረፉ ተሰምቷል ለማንኛውም ታሪክ በከሀዲነቱ መዝግቦታል ነፍስ ይማር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Getachew K Reda
አጫፋሪው ጌታቸው ሆይ 1.በሱዳን ያሉ የትግራይ ተፈናቃዮች መልሱን አሉ 2.የAAU የትግርኛ ፕሮግራም መዝጋቱን 3.የብልጽግና ጨፍጫፊዎች በአንተ አመራር መለቀቃቸውን ሰምተሀል ለምን መልስ ካለህ አትሰጥም 4.ስለ ምዕራብ ትግራይ ምን ትላለህ Getachew K Reda
በአገዛዙ በግፍ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ ንፁሃን ተጋሩ በጥቂቱም ቢሆን ከአዋሳ ተለቀዋል እነዚህ ከብዙ ሺዎች ከታሰሩት ጥቂቶቹ ናቸው የቀሩትንም አረመኔው አገዛዝ ሊለቃቸው ይገባል የሚቆምላቸው መንግስት የለም Getachew K Reda