እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile
እውነት እውነቷን

@tma1961

እውነትን ለሚናገራትና ለሚቀበላት የዘላለም ሕይወት ናትና። ለማይናገራትና ለማይቀበላት ደግሞ የዘላለም ሞት ናትና::

ID: 1465983448401780745

calendar_today01-12-2021 09:57:59

3,3K Tweet

20,20K Followers

23 Following

እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

የህልውና ትግል እንዲህ ነው!! ጀግናው ኮማዶ ታዬ በጀግንነት ቢሰዋም የጀግናው እናት ከወንድሞቹ ጋር መሣሪያውን አንግታ ትግሉን አስቀጥላለች

የህልውና ትግል እንዲህ ነው!!

ጀግናው ኮማዶ ታዬ በጀግንነት ቢሰዋም የጀግናው
እናት ከወንድሞቹ ጋር መሣሪያውን አንግታ ትግሉን አስቀጥላለች
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

በምንችለው ሁሉ ለህዝባችን ድምፅ እንሁን!!! Washington DC #StopAmharaGenocide #WarOnAmhara #STOPtheGENOCIDE

እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ጠላት በማታለልም በማስገደድም የአማራን ህዝብ እንዲጨፈጭፉለት ካሰማራቸው የሰራዊት አባላት መካከል በርካቶች እየተቀላቀሉን ነው። ዛሬ ብቻ ሜጫ ላይ አንድ ጋንታ የመከላከያ ኃይል ከነ ሙሉ ትጥቋ የወገንን ኃይል ተቀላቅላለች። የጠላትን ካምፕ

ጠላት በማታለልም በማስገደድም የአማራን ህዝብ እንዲጨፈጭፉለት ካሰማራቸው የሰራዊት አባላት መካከል በርካቶች እየተቀላቀሉን ነው። 

ዛሬ ብቻ ሜጫ ላይ አንድ ጋንታ የመከላከያ ኃይል ከነ ሙሉ ትጥቋ የወገንን ኃይል ተቀላቅላለች። የጠላትን ካምፕ
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

የአውደ ውጊያ መረጃ ዛሬ ውሎውን የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስት(6) ቦታዎች ላይ ውጊያ ሲያደርግ ውሏል። 5ኛ ክፍለ ጦር ጅጋ ፣ማንኩሳ ፣ቡሬ እና ፍኖተሰላም ከተማ ላይ ከባድ ውጊያ አድርጎ ጠላት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል። ጠዋት 2ሰዓት የጀመረው ውጊያ

የአውደ ውጊያ መረጃ 

ዛሬ ውሎውን የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስት(6) ቦታዎች ላይ ውጊያ ሲያደርግ ውሏል። 5ኛ ክፍለ ጦር ጅጋ ፣ማንኩሳ ፣ቡሬ እና ፍኖተሰላም ከተማ ላይ ከባድ ውጊያ አድርጎ ጠላት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል። 

ጠዋት 2ሰዓት የጀመረው ውጊያ
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ስራ ላይ ነው! ፀረ ተሽከርካሪና ZuM1 መሳሪያዎች ተመርተው ስራ ላይ ውለዋል:: እነዚህ የመካናይዝድ ውጊያ መሳሪያዎች ሀገር በቀል ሲሆኑ በጀግኖች የፋኖ ወጣቶች innovative skill ፈጠራ ተፈብርከው የተመረቱ ናቸው:: በአንድ እጁ ይዋጋል በ አንድ እጁ

ፋኖ ስራ ላይ ነው!

ፀረ ተሽከርካሪና ZuM1 መሳሪያዎች ተመርተው ስራ ላይ ውለዋል:: እነዚህ የመካናይዝድ ውጊያ መሳሪያዎች ሀገር በቀል ሲሆኑ በጀግኖች የፋኖ ወጣቶች innovative skill  ፈጠራ ተፈብርከው የተመረቱ ናቸው::  በአንድ እጁ ይዋጋል በ አንድ እጁ
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ዝምታውም ንግግሩም የሚያስፈራው ዘሜ የባንዳ መድሃኒት!! የብልጽግና ቅልብ አክቲቪስቶች አንዴ ሙታል አንዴ ፎቶ ሾፕ ነው እያለ እያስለፈለፋቸው ነው!!!

ዝምታውም ንግግሩም የሚያስፈራው ዘሜ የባንዳ መድሃኒት!! የብልጽግና ቅልብ አክቲቪስቶች  አንዴ ሙታል አንዴ ፎቶ ሾፕ  ነው እያለ እያስለፈለፋቸው ነው!!!
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና ደብረማርቆስ ከተማ ታሪክ ተሰራ ዛሬ ሌሊት ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ እና ንስር ልዩኮማንዶ ደብረማርቆስ ከተማ ታሪክ ሲሰሩ አድረዋል። የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር!!!!

ሰበር ዜና 

ደብረማርቆስ ከተማ ታሪክ ተሰራ ዛሬ ሌሊት ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ እና ንስር ልዩኮማንዶ  ደብረማርቆስ ከተማ ታሪክ ሲሰሩ አድረዋል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር!!!!
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

በዛሬው የሕዳር 21/2017ዓ.ም ልዩ ኦፕሬሽን የአብይ አህመድ ሰራዊት አንድ ሬጅመንት ከጥቅም ውጭ ሆኗል። እስከ ምሽት ድረስ ባለው መረጃ 10 ያህክል የቡድን መሳሪያወች እና 100 አካባቢ የነፍስ ወከፍ መሳሪያወችን የ3ኛ ክፍለ ጦር ተዓምረኛ ብርጌዶቻችን

የአማራ ፋኖ በጎጃም እና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ ያሰለጠኑትን የኮማንዶ ኃይል ዛሬ ታህሳስ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል። ከጎጃም እና ከጎንደር ጠቅላይ ግዛቶች ለተመለመሉ ነባር የፋኖ አባላት እና ምልምል ወጣቶች ለወራት

የአማራ ፋኖ በጎጃም እና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ ያሰለጠኑትን የኮማንዶ ኃይል ዛሬ ታህሳስ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል።

ከጎጃም እና ከጎንደር ጠቅላይ ግዛቶች ለተመለመሉ ነባር የፋኖ አባላት እና ምልምል ወጣቶች ለወራት
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

የ5ኛ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ገረመው (አበጀ በለው) በመደበኛ ትግል ላይ ነው። ብልፅግና በአክቲቭስቶቿ በኩል የሚወራው ውሸት ነው!! ጀግናችን ስራ ላይ ነው

የ5ኛ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለ ጦር አዛዥ መቶ አለቃ ገረመው (አበጀ በለው) በመደበኛ ትግል ላይ ነው።
ብልፅግና በአክቲቭስቶቿ በኩል  የሚወራው ውሸት ነው!! ጀግናችን  ስራ ላይ ነው
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር አዲስ ምልምል ፋኖዎችን አስመረቋል!

እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 48ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አዛዥ ሌ/ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድ እና የክፍለ ጦሩ አንድ ሬጅመንት አዛዥ ምክትል መቶ አለቃ ተሬሳ ገዙ ቢቄላን ጨምሮ በመቶዎች የሞቱበትና የቆሰሉበት እንዲሁም ህዝብ ለመጨፍጨፍ የጫኑት

ሰበር ዜና!

የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 48ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አዛዥ ሌ/ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድ እና የክፍለ ጦሩ አንድ ሬጅመንት አዛዥ  ምክትል መቶ አለቃ ተሬሳ ገዙ ቢቄላን  ጨምሮ በመቶዎች የሞቱበትና የቆሰሉበት እንዲሁም ህዝብ ለመጨፍጨፍ የጫኑት
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ዘመድኩን በቀለ በተመለከተ እውነት እያደር መጥራቱ አይቀርም እኔም ብዙ መጥፎ መረጃዎች በጎጃም በኩል ይደርሱኝ ነበር ግን ዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ጎጃም የተደራጀ ስለሆነ ነገሮችን በብልጠት በመነጋገር ስህተቱን ያስተካክላል ብዬ መረጃውን

ዘመድኩን በቀለ በተመለከተ

እውነት እያደር መጥራቱ አይቀርም እኔም ብዙ መጥፎ መረጃዎች በጎጃም በኩል ይደርሱኝ ነበር ግን ዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ጎጃም የተደራጀ ስለሆነ ነገሮችን በብልጠት በመነጋገር ስህተቱን ያስተካክላል ብዬ መረጃውን
እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

ሁሉም ወደ አንድ አማራ ተቋም የሚመጣበት ቀን ቅርብ ነው እናትዋ ጎንደር 90% ወደ አንድ እየመጣ ነው!! 1. አርበኛ ሐብቴ ወልዴ .......ዋና ሰብሳቢ 2. አርበኛ ባዬ ቀናው ............ም/ሰብሳቢ 3. አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል ....ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ

ሁሉም ወደ አንድ አማራ ተቋም የሚመጣበት ቀን ቅርብ ነው 

እናትዋ ጎንደር   90% ወደ አንድ እየመጣ ነው!!

1. አርበኛ ሐብቴ ወልዴ .......ዋና ሰብሳቢ
2. አርበኛ ባዬ ቀናው ............ም/ሰብሳቢ
3. አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል ....ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ