Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}

@rasasteraw

እግዚአብሔር የልቤን አይቶ ትዕግስትን ሰጠኝ🙏

ንስር🦅🦅አምሐራ🦅🦅

ID: 945379287808475136

linkhttps://www.youtube.com/@yerasmedia calendar_today25-12-2017 19:42:41

2,2K Tweet

18,18K Takipçi

788 Takip Edilen

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

10 አለቃ ብርሀኑ ጁላ ምርኮኛ ነው ስንላችሁ ለምንድነው የማታምኑት😂 ብቸኛው ምርኮኛ ፊልድ ማርሻል🤔

10 አለቃ ብርሀኑ ጁላ ምርኮኛ ነው ስንላችሁ ለምንድነው የማታምኑት😂 

ብቸኛው ምርኮኛ ፊልድ ማርሻል🤔
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

“እኛ እንደ እናንተ እጅ አንቆርጥም፣ ሞትን አምልጣችኋል እንኳን ወደ ቤታችሁ መጣችሁ!” ፋኖ በለጠ ሸጋው ምንጭ ኢትዮ 251 ሚዲያ

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

የአሳምነው ቀኝ እጅ የጀግናው ኮረኔል ፈንታሁን ሙሀቤ ልጆች የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ፅናት ክፍለ ጦር ድል ቀንቶታል✊✊✊ ምንጭ tesfa694

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

የጀግና ሀውልት ያቆሙለት የዋቆ ጉቱ የልጅ ልጆች ከስልጣን ገለል የተደረጉት የአብይ አህመድ ዘመዶች😂

በድል የተጀመረ የድል ዓመት!!! የተወደዳችሁ ውድ የአማራ ልጆችና የዓማራን ህዝብ የህልውና ትግል የምትደግፉ ውድ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል✊ መስከረም 1/2017 ዓ.ም

በድል የተጀመረ የድል ዓመት!!!

የተወደዳችሁ ውድ የአማራ ልጆችና የዓማራን ህዝብ የህልውና ትግል የምትደግፉ ውድ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል✊
መስከረም 1/2017 ዓ.ም
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

የሆነ ወቅት ምርኮኛው ጀነራል "በ10 ፐርሰንት አቅማችን ነው እየተዋጋን ያለነው" ብሎ ነበረ እኛ ደሞ ገና 2ፐርሰንት ሀይላችንን አልተጠቀምነውም ብል ማጋነን አይሆንብኝም ምክንያቱም በየእለቱ በጣም በርካታ ሀይል እየጎረፈ ነው የአማራ ፋኖ በጎጃም

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ተመልከቱ ማነው የቤተክርስቲያን አጥርን እየታከከ እየተዋጋ ያለው ማነው በእምነት ተቋማትና በማህበረሰብ ውስጥ ተደብቆ እየተዋጋ ያለው??? ፋኖ ወደ ቤተክርስቲያን አይተኩስብንም በማለት ከቤተክርስቲያን አጥር ተጠልለው የሚዋጉ ተራ ሽፍታዎች

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

#አቴቴ በነገራችን ላይ አቴቴ ማለት የቃሉ እናት ናት ቃሉና አቴቴ ነባርና ጥንታዊ የዛር መንፈሶች ናቸው ቀደም ሲል አማራን ጠንቋይና መተተኛ ሲሉ የነበሩ አካላት በዘመናዊ መልክ አድርገው እንደ ፊልም ሰርተው አምጥተውታል እንዲህ ስትገለጡ ጥሩ ነው

#አቴቴ 

በነገራችን ላይ አቴቴ ማለት የቃሉ እናት ናት ቃሉና አቴቴ ነባርና ጥንታዊ የዛር መንፈሶች ናቸው

ቀደም ሲል አማራን ጠንቋይና መተተኛ ሲሉ የነበሩ አካላት በዘመናዊ መልክ አድርገው እንደ ፊልም ሰርተው አምጥተውታል እንዲህ ስትገለጡ ጥሩ ነው
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

እነዚህን አስሮ መቀለብ እራሱ ሌላ ጦርነት ነው በምርኮኛ አያያዝ ላይ ጠንከር ያለ ውሳኔና የመፍትሔ አቅጣጫ ካልተቀመጠ ነገሮች ከባድ ናቸው!!!

ካድሬ እኮ ብርሀኑ ጁላን ይዘን ብናሳየው ሁላ የለም ወንድሙ በቀለ ጁላ ነው ማለታቸው አይቀርም። አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም አይደል ነገሩ!!!

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

እንካ አዲስ የቀይ ለባሽ ኮማንዶ ምርኮኛ እስከመቼ ድረስ ገዳይ ተንከባክቦ ቀለብ የት ይገኛል አሰናብተው አቦ

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ኧረ ሀገሬ ጎጃም ያ ግድም ያ ግድም ኧረ ሀገሬ ወሎ ያ ግድም ያ ግድም ኧረ ሀገሬ ጎንደር ያ ግድም ያ ግድም ኧረ ሀገሬ ሸዋ ያ ግድም ያ ግድም ኧረ ሀገሬ አማራ በአራቱም ግድም አንጋዳው ብዙ ነው አያረማምድም✊

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

"ከገዳያችን ጋር ተባብረው ማህበረሰባችንን ባስመረሩ በሌባና በቀማኛ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን" ፋኖ ከህዝብ ጋር ባደረገው ውይይት

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

የሁለት ዓለም ሰዎች በአንደኛ የአራዊት ሰራዊቱ በሞቱ ሰዎች ላይ ከሰውነት ባፈነገጠ መልኩ በአስከሬን ሲጫወቱ ይታያል በሁለተኛው የአማራ ፋኖ የማረካቸውን የስርአቱን ወታደሮች ሰንጋ አርዶ እየመገበና እየተንከባከበ ይታያል ተው ጨክን ወገኔ ተው🤔