Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile
Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና

@prosperity2019

This is the official X account of Federal Prosperity Party (ብልፅግና) which was established in 2019, is currently a ruling party in Ethiopia.

ID: 1655205126628425733

linkhttp://www.prosperity.org.et calendar_today07-05-2023 13:37:31

193 Tweet

673 Takipçi

17 Takip Edilen

Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile Photo

ምልክታችን #የስንዴ_ነዶ፤ ግባችን የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ማድረግ ነው። #Prosperity #ብልፅግና #ምርጫ_2018 #Election2026_Ethiopia

ምልክታችን #የስንዴ_ነዶ፤ ግባችን የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ማድረግ ነው። #Prosperity #ብልፅግና #ምርጫ_2018 #Election2026_Ethiopia
Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile Photo

#የስንዴ_ነዶ በመደመራችን ውስጥ የሚገኝ የአንድነታችን መገለጫ ነው። እያንዳንዳችን ለየብቻችን ስንቆም እንደ አንዲት የስንዴ ዘንግ ብንሆንም፣ በጋራ ዓላማና በቅን ልቦና ስንተሳሰር ግን ማንም የማይበግረን ኃይል እንሆናለን። #prosperity #ብልፅግና

መንገዳችን መደመር፤ ምልክታችን የስንዴ ነዶ፤ መዳረሻችን ሁለንተናዊ ብልፅግና ነው፡፡ ብልፅግናን ይምረጡ!! #Prosperity #Ethiopia

መንገዳችን መደመር፤ ምልክታችን የስንዴ ነዶ፤ መዳረሻችን ሁለንተናዊ ብልፅግና ነው፡፡ ብልፅግናን ይምረጡ!!   #Prosperity #Ethiopia
Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile Photo

የውጭ ግንኙነት እና ብሔራዊ ደህንነት ፖሊሲ በምርጫ ክርክር መድረክ፣ ዛሬ አርብ ምሽት በፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት ይከታተሉ። ብልፅግናን ይምረጡ። #ብልፅግና #prosperity #Election2018 #Election2026_Ethiopia

የውጭ ግንኙነት እና ብሔራዊ ደህንነት  ፖሊሲ  በምርጫ ክርክር መድረክ፣ ዛሬ አርብ ምሽት  በፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት ይከታተሉ። ብልፅግናን ይምረጡ። #ብልፅግና 
#prosperity #Election2018 #Election2026_Ethiopia
Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile Photo

የግብርናው ዘርፍ የፖሊሲ አማራጮች ዛሬ ምሽት በኢቢሲ ይጠብቁ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር #prosperity #ምርጫ2018 #Election2026_Ethiopia

የግብርናው ዘርፍ የፖሊሲ አማራጮች 
ዛሬ  ምሽት በኢቢሲ ይጠብቁ
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር
#prosperity #ምርጫ2018 #Election2026_Ethiopia
Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile Photo

ሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት መብቱን መጠቀም የሚችለው በመራጭነት መመዝገብ እና የምርጫ ካርዱን በጥንቃቄ ይዞ በምርጫው ዕለት ይበጀኛል ለሚለው ፓርቲ ድምጹን መስጠት ሲችል ነው። #prosperity #Election2026_Ethiopia #ምርጫ2018

በማህበራዊ ልማት ፖሊሲ ላይ የተደረገውን ክርክር ዛሬ ምሽት 2:30 በኢቲቪ ይጠብቁ! ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! #prosperity #ምርጫ_2018 #ብልፅግናን_ይምረጡ

በማህበራዊ ልማት ፖሊሲ ላይ የተደረገውን ክርክር 
ዛሬ ምሽት 2:30 በኢቲቪ ይጠብቁ!
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
#prosperity 
#ምርጫ_2018 
#ብልፅግናን_ይምረጡ
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር

Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። On the occasion of the upcoming Easter

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል።

On the occasion of the upcoming Easter
Federal Prosperity - ፌዴራል ብልፅግና (@prosperity2019) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፤ የጤና፤ የብልፅግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ። መልካም በዓል! #prosperity #Easter2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፤ የጤና፤ የብልፅግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።
 መልካም በዓል!
#prosperity #Easter2026
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

Prime Minister Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 has been appointed as the African Union Champion for Artificial Intelligence and Digital Health by the African Union. The announcement recognises his leadership and Ethiopia’s growing role in advancing artificial intelligence and innovation across

Prime Minister <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>  has been appointed as the African Union Champion for Artificial Intelligence and Digital Health by the African Union. The announcement recognises his leadership and Ethiopia’s growing role in advancing artificial intelligence and innovation across