Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

@pressethio

Ethiopia Press Agency, established in 1941, is a public printing media operating in Ethiopia.

ID: 1072825271089274880

linkhttp://www.press.et calendar_today12-12-2018 12:07:31

4,4K Tweet

34,34K Followers

0 Following

Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ የብዙ ቋንቋዎች፣ የብዙ ባህሎች፣የብዙ እምነቶች፣ የብዙ ሥልጣኔዎች፣ የብዙ ጀግኖች፣ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ኅብር ናት። ሁሉም የኛ በእኛ ለእኛ የተሰጡ ናቸው። ሁሉን እናከብራለን፤ በሁሉም እንኮራለን። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ የብዙ ቋንቋዎች፣ የብዙ ባህሎች፣የብዙ እምነቶች፣ የብዙ ሥልጣኔዎች፣ የብዙ ጀግኖች፣ ሀገር ናት። ኢትዮጵያ ኅብር ናት። 

ሁሉም የኛ በእኛ ለእኛ የተሰጡ ናቸው። ሁሉን እናከብራለን፤ በሁሉም እንኮራለን። 

<a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አመት አዲስ ነገር......‼️ በአዲሱ አመት በህትመት እና በኦንላይን አማራጮቻችን በሰባት ቋንቋዎች አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እየመጣ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው። መልካም በአል‼️ youtu.be/EG_JoV5krfA?si…

Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አመት አዲስ ነገር......‼️ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአዲሱ አመት በህትመት እና በኦንላይን አማራጮቻችን በሰባት ቋንቋዎች አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እየመጣ መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው። መልካም በአል‼️ youtu.be/K5lVkhPZVIA?si…

Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian Airlines receives the Star Wide Awards (SWA) 2024 in the ‘Efficient Service Provider Government Organization Sector of the Year’ through public voting, in recognition of its outstanding performance and commitment.

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የአሜሪካን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አምባሳደር ታዬ ከልዩ መልዕክተኛው ጋር በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ተወያይተዋል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የአሜሪካን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። 
አምባሳደር ታዬ ከልዩ መልዕክተኛው ጋር በአፍሪካ ቀንድ  ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ተወያይተዋል
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile Photo

#ብላቴናት ‼️ የልጆችዎ መጽሔት ገበያ ላይ ናት ብላቴናት መጽሔትን ለልጆችዎ ይግዙ‼️ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት‼️

#ብላቴናት ‼️
የልጆችዎ መጽሔት ገበያ ላይ ናት
ብላቴናት መጽሔትን ለልጆችዎ ይግዙ‼️
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት‼️
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት (@pressethio) 's Twitter Profile Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ።