Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile
Nile Amhara Ethiopia

@nileamhara

#ፋኖነት የሆነው #ዐማራነት ባርነትን ፥ ውርደትን ፥ መናቅን ፥ መገፋትንና መጠቃትን አሽቀንጥሮ ሳይጥል ቤቱ የማይገባዉ ዐሥር ጊዜ ለክቶ አንድ ጊዜ የሚቆርጠው እውነተኛው የዐማራነት መንፈስ ነው! #Fano ✊ #Amhara 💪

ID: 1688601466267750400

calendar_today07-08-2023 17:26:33

12,12K Tweet

2,2K Takipçi

741 Takip Edilen

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#መድሃኒቱ በየቀኑ መጀራጀት ፣ መሠልጠን ፣ መታጠቅ ፣ ጠላትን አከርካሪውን መስበር ነው ፤ ጠላት ባላሰበው ሰዓት እጃችን ይገባል። ይኸ ስትራቴጂካዊ የጦርነት ሥልታችን ነው ፤ ባንክንም ታንክንም የሚያዘውን ለማንበርከክ የቀን ዕርዝማኑ ያስፈልጋሉና!

#የዐማራ_ሕዝብ የማይጨርሰውን ጦርነት አልጀመረም፤ በመጋጋጥ፣ በሚዲያ ፕሮፖጋንዳ እጅ ሰጡ በማለት ዐማራዊ አዕምሯችን የማይቀበለውን ዲስኩር በመደስኮር የሚቆም ትግል የለም! መደራጀት ፣ መሠልጠን የጠላትን አከርካሪ መስበር የዕለት ተዕለት ተግባር!

#ጀግና_ይሠዋል ፥ የኅልውና ትግላችን ይቀጥላል! በዚህ የተቀደሰ ጦርነት መግደልም ሆነ መሞት የክብር መሥዋዕትነት ነው! ታጋይ ይሠዋል የሰብአዊ ክብር ትግላችን ግን ይቀጥላል! እናሸንፋለን! #WarOnAmhara #AmharaGenocide #AmharaConcentrationCamps

#ጀግና_ይሠዋል ፥ የኅልውና ትግላችን ይቀጥላል!

በዚህ የተቀደሰ ጦርነት መግደልም ሆነ መሞት የክብር መሥዋዕትነት ነው! ታጋይ ይሠዋል የሰብአዊ ክብር ትግላችን ግን ይቀጥላል! እናሸንፋለን!

#WarOnAmhara
#AmharaGenocide 
#AmharaConcentrationCamps
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#የዐማራ_ሕዝብ ተገዶ በገባበት የኅልውና ጦርነት እንደሕዝብ በዕጣ ፈንታው ላይ የሚወስንበት ወሳኝ የታሪክ መታጠፊያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል! ይህ ጦርነት እንደሕዝብ የመነሣት አልያም እንደሕዝብ የመውደቅ ወሳኝ ትግል ስለመሆኑም አምኖበታል! #WarOnAmhara

#የዐማራ_ሕዝብ ተገዶ በገባበት የኅልውና ጦርነት እንደሕዝብ በዕጣ ፈንታው ላይ የሚወስንበት ወሳኝ የታሪክ መታጠፊያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል! ይህ ጦርነት እንደሕዝብ የመነሣት አልያም እንደሕዝብ የመውደቅ ወሳኝ ትግል ስለመሆኑም አምኖበታል!

#WarOnAmhara
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#በየቀኑ_ትደመሰሳለህ! የገጠምከው የዐማራን ሕዝብ ፋኖ ነው፤የዐማራ ሕዝብ ደግሞ የለም ስትለው በድንገት የመብረቅ ቍጣ ያዘንብብሃል! እናማ የድሃ ልጅ ዐማራ ክልል እየገባ በየቦታው እንደክረምት ሙጃ እየተጫደ ይከመር ይዟል! ድል ለዐማራ! #WarOnAmhara

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#ምርኰኞች ክፍል ሁለት ዐማራ እያጨደ ይከምርሃል ፤ እጅ ወደላይ ስትል ደግሞ እንደ ዘመዶችህ አህያ ይነድሃል!🤭 #WarOnAmhara #AmharaConcentrationCamps

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#የተደመሰሰው ቁጥሩ ከፍተኛ ነው! በአንዱ የዐማራዬ ግዛት ብቻ የተማረከው የኦሕዴድ ሠራዊት🤭😂 cherie #AmharaConcentrationCamps

#የተደመሰሰው ቁጥሩ ከፍተኛ ነው!

በአንዱ የዐማራዬ ግዛት ብቻ የተማረከው የኦሕዴድ ሠራዊት🤭😂

<a href="/WarOnAmhara/">cherie</a>
#AmharaConcentrationCamps
HODAN HOMES (@hodanhomes) 's Twitter Profile Photo

BREAKING NEWS: More Ethiopian soldiers surrender to the righteous FANO Amhara. Ethiopian 🇪🇹 mothers should keep their sons safe and not allow them to join the poverty Part’s plan for Ethiopia.

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#ፋኖ_ጋር ሪፐብሊካን ጋርድ ምናምን አይሠራም! የአብይ አህመድን ወንበር ለመጠበቅ የዐማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የመጣ ሁሉ በፋኖ መደምሰሱ ይቀጥላል ፤ ትላንት በተደረገው ውጊያ በፋኖ ከተደመሰሱት አንድ የሪፐብሊካን ጋር ዛሬ ሥርዓተ ቀብሩ ተፈጽሟል!😂

#ፋኖ_ጋር ሪፐብሊካን ጋርድ ምናምን አይሠራም!

የአብይ አህመድን ወንበር ለመጠበቅ የዐማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የመጣ ሁሉ በፋኖ መደምሰሱ ይቀጥላል ፤ ትላንት በተደረገው ውጊያ በፋኖ ከተደመሰሱት አንድ የሪፐብሊካን ጋር ዛሬ ሥርዓተ ቀብሩ ተፈጽሟል!😂
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#አዲሱ_ትውልድ ፈጣሪውን ተማምኖ የዐማራን ሕዝብ ከዘር ማጥፋትና ጭፍጨፋ ለመታደግ ቆርጦ ተነሥቷል! ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖ! የገጠመን "መብሰሉ ላይቀር ማገዶ መጨረስ" ነው! ዛሬ አይደለም የዐማራ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ፋኖ ሆኗል! #WarOnAmhara

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#ለአንድ_ዓላማ እንደ ዐማራ ለዐማራነት የተቻለንን አስተዋጽኦ ለማበርከት እንደ ዐማራ መሥራት ይጠበቅብናል! ድል ለዐማራ ሕዝብ! #WarOnAmhara #AmharaGenocide #AmharaConcentrationCamps

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#BreakingNews! ዛሬም እንደተለመደው ለቁጥር አዳጋች የሆነ የኦህዴድ ሠራዊት በመላው የዐማራ ግዛት እስከ ክልል ከተማ ድረስ ተደምስሷል!ይኸንን የፋኖ ድል የተመለከተው የኦህዴድ ሥርዓት ድሮን በማሰስ ላይ ይገኛል! አንላቀቅም! #WarOnAmhara #AmharaGenocide

#BreakingNews!

ዛሬም እንደተለመደው ለቁጥር አዳጋች የሆነ የኦህዴድ ሠራዊት በመላው የዐማራ ግዛት እስከ ክልል ከተማ ድረስ ተደምስሷል!ይኸንን የፋኖ ድል የተመለከተው የኦህዴድ ሥርዓት ድሮን በማሰስ ላይ ይገኛል! አንላቀቅም!
#WarOnAmhara
#AmharaGenocide
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#መደምሰስ ፣ መማረክ፣ መውጫ መግቢያ አሳጥቶ ማስኰብለልና ማስከዳት የዕለት ተዕለት ሥራችን ነው! በዛሬው ዕለት ከክልሉ ዋና ከተማ ባሕርዳርና ከተለያዩ ቦታዎች ፋኖን የተቀላቀሉ የቀድሞ የኦህዴድ ሥርዓት ተከታይ ዛሬ ደግሞ የዐማራ ፋኖ ሠራዊት አባል!

#ተመልከት!🤔 የኦህዴድ ሠራዊትን መቶና ሁለት መቶውን እንዲህ ሦስት አራት ፋኖ ሲነዱት ከጦር ሜዳ የተቀረፀ ተንቀሳቃሽ ምሥል!🤭😂 #ዐማራ ጦርነት ሰርጉ ነው ወዳጄ! በከንቱ አትድከም! #WarOnAmhara #AmharaGenocide #AmharaConcentrationCamps

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#ይኸን_የጦር_መሣሪያ የዐማራ ሕዝብ ገዝቶት ወይም መንግሥት አስታጥቆት አይደለም ፤ ከጠላት ሱሪውን አስወልቆ ማርኰትና ታጥቆት ነው። ዐማራ የጀመረውን የኅልውና ትግል በድል ያጠናቅቃል ፤ ድል ለዐማራ ሕዝብ ፋኖ! #WarOnAmhara #AmharaConcentrationCamps

#ይኸን_የጦር_መሣሪያ የዐማራ ሕዝብ ገዝቶት ወይም መንግሥት አስታጥቆት አይደለም ፤ ከጠላት ሱሪውን አስወልቆ ማርኰትና ታጥቆት ነው። ዐማራ የጀመረውን የኅልውና ትግል በድል ያጠናቅቃል ፤ ድል ለዐማራ ሕዝብ ፋኖ!

#WarOnAmhara
#AmharaConcentrationCamps
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#ዐማራነት! « እየተጠቃን ያለነው በዐማረነታቸን ነው፣ ዐማራነት መገደያ ፣ ዐማራነት መታሰሪያ ፣ ዐማራነት መሳደጃ ፣ ዐማራነት አንገት መድፊያ ሆኖ እንዲቀጥል የሚፈቅድ ሥርዓቱ ነው!» —የሶማሊያ አረበኛው መሐመድ መልክት— #WarOnAmhara #AmharaGenocide

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#ፀረ_ዐማራውና የፋሽስታዊው ኦሮሙማ መንግሥት ወዶ-ገብ ገረድ የነበረው "ደደበ እሸቱ" የከረፋ ጥቁር የታሪክ አሻራውን ትቶ ከዚህ ዓለም መሰናበቱ ተሰምቷል! በዚህ ባንዳ ሞት ብቸኛ ሙሾ ደርዳሪም የአማቺዝም ፖለቲካ አቀንቃኙ ቡድን መሆኑ ታውቋል! RIHell

#የዐማራ_ሕዝብ ኅልውናውን ለማረጋገጥ የትኛውንም መንገድ መጠቀም መብቱ ነው! የዐማራ ሕዝብ ኅልውናውን ለማረጋገጥ እና በጉያው ያሉ ተላላኪ ሆዳምን እስከ መጨረሻ ለመገርሰስ ከማንኛውም አካላት ጋር ሊሠራ ይገባል! ድል ለዐማራ ሕዝብ ፋኖ! #WarOnAmhara

#የዐማራ_ሕዝብ ኅልውናውን ለማረጋገጥ የትኛውንም መንገድ መጠቀም መብቱ ነው!

የዐማራ ሕዝብ ኅልውናውን ለማረጋገጥ እና በጉያው ያሉ ተላላኪ ሆዳምን እስከ መጨረሻ ለመገርሰስ ከማንኛውም አካላት ጋር ሊሠራ ይገባል! ድል ለዐማራ ሕዝብ ፋኖ!

#WarOnAmhara