Natnael Tafesse (@naty_taf) 's Twitter Profile
Natnael Tafesse

@naty_taf

Design and Lift

ID: 1035471597111406592

calendar_today31-08-2018 10:17:21

9,9K Tweet

1,1K Followers

508 Following

반치 (@yemariam_1) 's Twitter Profile Photo

+++ መልካም፡እረኛ፡እኔ፡ነኝ።መልካም፡እረኛ፡ነፍሱን፡ስለ፡በጎቹ፡ያኖራል።+++ ~ዮሐ ፲:፲፩ 📖🌟 #ዕለተሰንበት ⛪️😇🙏

+++ መልካም፡እረኛ፡እኔ፡ነኝ።መልካም፡እረኛ፡ነፍሱን፡ስለ፡በጎቹ፡ያኖራል።+++
~ዮሐ ፲:፲፩ 📖🌟

#ዕለተሰንበት ⛪️😇🙏
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"ሰላም ለኪ ኦ ደብረ ሊባኖስ፤ ዘአስተርአየ ላዕሌኪ ተክለ ሃይማኖት፤ ህየ ንሰግድ ኩልነ ኅበ ቆመ እግረ ተክለ ሃይማኖት" ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም የጥምቀት ልጆች በጻድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት አማላጅነት ይማረን አሜን ! እግዚአብሔር

"ሰላም ለኪ ኦ ደብረ ሊባኖስ፤ ዘአስተርአየ ላዕሌኪ ተክለ ሃይማኖት፤ ህየ ንሰግድ ኩልነ ኅበ ቆመ እግረ ተክለ ሃይማኖት"

ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም የጥምቀት ልጆች በጻድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት አማላጅነት ይማረን አሜን ! 

እግዚአብሔር
ከሐሊ ✠ (@kehali_ab) 's Twitter Profile Photo

“እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤” — ዕብራውያን 12፥1-2

반치 (@yemariam_1) 's Twitter Profile Photo

"ክርስቶስን ሳታውቅ ዓለምን ብታውቅ ምን ይጠቅምሃል?" ~ቅዱስ አውግስጢኖስ 🌟