NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile
NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA

@nama_amhara

ID: 1042390063512838144

calendar_today19-09-2018 12:28:52

210 Tweet

2,2K Followers

9 Following

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

#የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/አብን/ የድጋፍ ማህበር በጀርመን የሚያደርገው ስብሰባ የቀጥታ ስርጭት!! #እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንፅፋለን!! facebook.com/AMHARANATIONAL…

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

‹‹ደም ያስተሳስረናል፤ አባቶች ሀገር ያቆዩን ደም አፍስሰው አጥንት ከስክሰው ነው፡፡ እኛም ደም በመለገስ ወገናችንን እንታደግ፡፡›› የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ/አብን/ facebook.com/AMHARANATIONAL…

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

የኃዘን መግለጫ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ድኅነትን ሸሽተው ወደ አረብ አገራት በመጓዝ ላይ እያሉ በጀልባ መስጠም ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይመኛል።

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

የኢህአዴግ ውህደት ሃሳቡ ሚዛን የሚደፋ አይደለም ሲሉ የፖለቲካ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተናገሩ። facebook.com/AMHARANATIONAL…

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

አብን በመርጡለ ማርያም፥ ሚያዝያ 13/2011 ዓ·ም ያደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ የፎቶ ዘገባ።

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

“የአማራ ሕዝብ መደመር የሚባለው ኃሳብ የአማራን ሕዝብ በሠንደቅ አላማ ጠቅልሎ ማሠር መሆኑን ለመረዳት ብዙ ጊዜ አልወደበትም!!” ጋሻው መርሻ #ክፍል 1 facebook.com/AMHARANATIONAL…

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

“የአማራ ሕዝብ መደመር የሚባለው ኃሳብ የአማራን ሕዝብ በሠንደቅ አላማ ጠቅልሎ ማሠር መሆኑን ለመረዳት ብዙ ጊዜ አልወደበትም!!” ጋሻው መርሻ #ክፍል 1 *************************************** facebook.com/AMHARANATIONAL…

"አብንን አግዙ" ዘመቻ አካል የሆነው የጎ ፈንድ ሚ አካውንት በወንድማችን መሳፍንት ባዘዘው በኩል ተከፍቷል። የምትችሉትን ሁሉ ታግዙ ዘንድ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ጥሪውን ያስተላልፋል!... facebook.com/41530829894480…

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

አብን በሸዋሮቢት!! ******* የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በዛሬው ዕለት ማለትም እሁድ ግንቦት 4/2011 ዓ.ም በሸዋ ሮቢት እያካሄደ የሚገኘው ሕዝባዊ ውይይት!! እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንፅፋለን!!

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

አብን የሙስሊም ጠላት ነው ለሚለው ወቀሳ በአቶ የሱፍ ኢብራሂም የተሰጠ ምላሽ!! **** አብን መንዙማ የአማራ ሙስሊሞች ሀብት ስለሆነ በቅርስነት ሊመዘገብም ይገባል ብሎ ያምናል፡፡ እንዲመዘገብም እየሠራን እንገኛለን! youtube.com/attribution_li…

NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA (@nama_amhara) 's Twitter Profile Photo

ኦህዴድ በሚያስተዳድረው «ኦሮሚያ» ክልልና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል እስካሁን ባለው መረጃ 532 የሚደረሱ ወገኖች በጅምላ ታፍሰው ታስረዋል።