Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile
Mikiyasliyew

@mykeyliyew

Photographer & Storyteller

ID: 1383873628865843207

linkhttp://www.mikiyasliyew.com calendar_today18-04-2021 20:03:19

78 Tweet

216 Followers

96 Following

Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ይሄ ቲክቶክ የሚሉት አፍዝዛ አደንዝዝ ከመጣ በኋላ ታክሲ ውስጥ መፅሐፍ የሚያነብ ሰው የተመለከትኩበትን ቀን አላስታውሰውም። ቲክቶክ ቪዲዮ የሚያይ ሰው 🤝 ሿሿ This ፖስት

Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ትክክለኛ ገጽታ የመሐል ከተማዋ ነውን? በቅንነት ብትመልሱልኝ እመርቃቸኋለሁ። Streetofaddis ፲/፲፮ ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ | Addisababa,Ethiopia ሐምሌ ፳፻፲፮ ዓ.ም | July 2024 G.C #Ethiopia #Addisababa

የአዲስ አበባ ትክክለኛ ገጽታ የመሐል ከተማዋ ነውን? በቅንነት ብትመልሱልኝ እመርቃቸኋለሁ። 

Streetofaddis ፲/፲፮ 

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew 
ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ | Addisababa,Ethiopia
ሐምሌ ፳፻፲፮ ዓ.ም | July 2024 G.C

#Ethiopia #Addisababa
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ልክ የዛሬ 88 ዓመት ለኢትዮጵያ ክብር ሲሉ በወራሪው ፋሺስት የጣልያን ቅኝ ገዢ ኃይል በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉ የሃይማኖት እና የአገር ታላቅ ባለውለታ አባት ናቸው። ሚክያስ ልየው|Mikiyas Liyew

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ልክ የዛሬ 88 ዓመት ለኢትዮጵያ ክብር ሲሉ በወራሪው ፋሺስት የጣልያን ቅኝ ገዢ ኃይል በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉ የሃይማኖት እና የአገር ታላቅ ባለውለታ አባት ናቸው። 

ሚክያስ ልየው|Mikiyas Liyew
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

እንጦጦ ሐመረኖኅ ኪዳነምህረት ገዳም ነሐሴ ፲፮ ፳፻፲፮ ዓ.ም ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ነሐሴ ፲፮ ፳፻፲፮ ዓ.ም ዐዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

እንጦጦ ሐመረኖኅ ኪዳነምህረት ገዳም ነሐሴ ፲፮ ፳፻፲፮ ዓ.ም 

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew 
ነሐሴ ፲፮ ፳፻፲፮ ዓ.ም 
ዐዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

፪ + ፩ = ኅብረት ፈራን Peopleofaddis ፲፱/፲፮ #Ethiopia #Addisababa #Peopleofaddis #Streetphotography #Mykeytothestreet #iphone #Lightroom #iphonography #iphone15promax #shotoniphone ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ | Addisababa,Ethiopia

፪ + ፩ = ኅብረት ፈራን 

Peopleofaddis ፲፱/፲፮ 

#Ethiopia #Addisababa #Peopleofaddis #Streetphotography #Mykeytothestreet #iphone #Lightroom #iphonography #iphone15promax #shotoniphone 

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew 
ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ | Addisababa,Ethiopia
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ስርዓት ፣ ትህትና ፣ ከልብ ማሠብን ከሚያስታውሰኝ ጥቂት ምሥሎች መካከል ይሄኛውን ልጋብዛችሁ። መታሰቢያነቱ ፩ :- ካለማወቅ ብዛት ባለሀገር (ባላገር) ፣ ገበሬ ፣ ገጠሬ እያልን ለስድብነት ለተጠቀምናቸው ቀናት ይሁንልኝ። #Ethiopia

ስርዓት ፣ ትህትና ፣ ከልብ ማሠብን ከሚያስታውሰኝ ጥቂት ምሥሎች መካከል ይሄኛውን ልጋብዛችሁ። 

መታሰቢያነቱ ፩ :- ካለማወቅ ብዛት ባለሀገር (ባላገር) ፣ ገበሬ ፣ ገጠሬ እያልን ለስድብነት ለተጠቀምናቸው ቀናት ይሁንልኝ። 

#Ethiopia
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። መዝሙር 65፥11

በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
መዝሙር 65፥11
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

Untitled - ርዕስ የሌለው People Of Addis ፩/፲፯ #Ethiopia #Addisababa #Peopleofaddis #Streetphotography #Streetofaddis #Mykeytothestreet #iphone #Lightroom #iphonography #iphone15promax #shotoniphone ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ

Untitled - ርዕስ የሌለው

People Of Addis ፩/፲፯

#Ethiopia #Addisababa #Peopleofaddis #Streetphotography #Streetofaddis #Mykeytothestreet #iphone #Lightroom #iphonography #iphone15promax #shotoniphone 

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew 
ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ብዙ ጊዜ ለእውነቶቻችን ማረጋገጫ የሌላን ሰው ምስክርነት መጠበቅ ያለብን አይመስለኝም። ሰዎች ያወራነውን ወይም ያመንበትን ነገር ካረጋገጡልን ''ትክክለኛ'' ካላረጋገጡልን ደግሞ ''የተሳሳተ'' ነው ማለት አይደለም።

ብዙ ጊዜ ለእውነቶቻችን ማረጋገጫ የሌላን ሰው ምስክርነት መጠበቅ ያለብን አይመስለኝም። ሰዎች ያወራነውን ወይም ያመንበትን ነገር ካረጋገጡልን ''ትክክለኛ'' ካላረጋገጡልን ደግሞ ''የተሳሳተ'' ነው ማለት አይደለም።
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ከአምና እና ከካቻምና በመስቀል አደባባይ የቋጠርነው የፎቶ ስንቅ ለዘንድሮም ተርፎናል።

ከአምና እና ከካቻምና በመስቀል አደባባይ የቋጠርነው የፎቶ ስንቅ  ለዘንድሮም ተርፎናል።
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

አዲሱ የብሔራዊ ቲያትር የውጪኛው ክፍል የምሽት ገጽታ ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ | Addisababa,Ethiopia መስከረም ፳፻፲፯ ዓ.ም | September 2024 G.C

አዲሱ የብሔራዊ ቲያትር የውጪኛው ክፍል የምሽት ገጽታ

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew 
ዐዲስ አበባ,ኢትዮጵያ | Addisababa,Ethiopia
መስከረም ፳፻፲፯ ዓ.ም | September 2024 G.C
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

የእናትን ነገር ቢያወሩት ፣ ቢያስታውሱት ፣ ቢኖሩት ፣ አጮልቀው ቢያዩት ራስን ያስታውሳል። ነበርን አሁን ያደርጋል። ዛሬ ላይ ሆነን ያንፀባርቅልናል። ወደ ትላንትም ወደ ነገም። #Ethiopia #Addisababa ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew

የእናትን ነገር ቢያወሩት ፣ ቢያስታውሱት ፣ ቢኖሩት ፣ አጮልቀው ቢያዩት ራስን ያስታውሳል።  ነበርን አሁን ያደርጋል። ዛሬ ላይ ሆነን ያንፀባርቅልናል። ወደ ትላንትም ወደ ነገም። 

#Ethiopia #Addisababa 

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ማኅሌተ ጽጌ ፪ተኛ ሳምንት ጥቅምት ፪ - ፳፻፲፯ ዓ.ም በቦሌ ደብረሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ወመጥምቁ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን #Ethiopiaorthodoxtewahedo #Ethiopia #Tsige

ማኅሌተ ጽጌ ፪ተኛ ሳምንት 

ጥቅምት ፪ - ፳፻፲፯ ዓ.ም

በቦሌ ደብረሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ወመጥምቁ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን 

#Ethiopiaorthodoxtewahedo #Ethiopia #Tsige
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

ማኅሌተ ጽጌ ፫ተኛ ሳምንት ጥቅምት ፱ - ፳፻፲፯ ዓ.ም በቦሌ ደብረሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ወመጥምቁ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን #Ethiopiaorthodoxtewahedo #Ethiopia #Tsige

ማኅሌተ ጽጌ ፫ተኛ ሳምንት 

ጥቅምት ፱ - ፳፻፲፯ ዓ.ም

በቦሌ ደብረሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ወመጥምቁ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን 

#Ethiopiaorthodoxtewahedo #Ethiopia #Tsige
Mikiyasliyew (@mykeyliyew) 's Twitter Profile Photo

አልቦ ርዕስ - Untitled ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew ታኅሣሥ - ፳፻፲፯ ዓ.ም አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

አልቦ ርዕስ - Untitled 

ሚክያስ ልየው | Mikiyas Liyew 
ታኅሣሥ - ፳፻፲፯ ዓ.ም 
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ