Muferihat Kamil Ahmed (@muferihata) 's Twitter Profile
Muferihat Kamil Ahmed

@muferihata

Muferihat Kamil is an Ethiopian politician who was the Speaker of the House of People's Representatives and is currently the Minister of Labor & Skills in FDRE.

ID: 1268104918117888001

linkhttp://www.mols.gov.et/ calendar_today03-06-2020 09:00:02

76 Tweet

11,11K Followers

1 Following

Muferihat Kamil Ahmed (@muferihata) 's Twitter Profile Photo

BRIDGES Programme - Ethiopia ፕሮግራምን እየተገበረ ከሚገኘው First Consult ጋር የተመረጡ የስራና ክህሎት ልማት ጉዳዮች ላይ ለመስራት ዛሬ የመግባቢያ ሰነድ ፈርመናል፣ አዋቂንም @awakiethiopia በይፋ መርቀናል።

የ<a href="/BridgesEthiopia/">BRIDGES Programme - Ethiopia</a> ፕሮግራምን እየተገበረ ከሚገኘው <a href="/FirstConsultEth/">First Consult</a> ጋር የተመረጡ የስራና ክህሎት ልማት ጉዳዮች ላይ ለመስራት ዛሬ የመግባቢያ ሰነድ ፈርመናል፣ አዋቂንም @awakiethiopia በይፋ መርቀናል።
Muferihat Kamil Ahmed (@muferihata) 's Twitter Profile Photo

ይህ ድል ባለብዙ ትርጉም ነው! ድል ከብዙ ፈተና በኋላ ሲገኝ ስሜቱ ይለያል። ኢትዮጵያ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያገኘችው ይህ ድል ታሪካዊ ነው። በአለም የስፖርት መድረክ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ ደምቃለች፤ ነገም ትደምቃለች! እንኳን ደስ ያለን!

ይህ ድል ባለብዙ ትርጉም ነው!
ድል ከብዙ ፈተና በኋላ ሲገኝ ስሜቱ ይለያል። ኢትዮጵያ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያገኘችው ይህ ድል ታሪካዊ ነው።  በአለም የስፖርት መድረክ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ ደምቃለች፤ ነገም ትደምቃለች!  እንኳን ደስ ያለን!
Muferihat Kamil Ahmed (@muferihata) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ክቡር አልሰታየል ማክፌል ጋር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተቋቋመ ጀምሮ ላለፉት ዘጠኝ ወራት ገደማ አየተገበራቸው ባሉ የሪፎርም ተግባራት ዙሪያ ተወያይተና። የታቀዱ ተግባራት ላይም በትብብር ለመስራት ተስማምተናል::

ድንቅ የህብረት ስራ! እነሆ ዛሬም ኢትዮጵያውያን ተባብረው፣ ተመካክረው በወርቅ ከፍ አድርገውናል። ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል! እንኳን ደስ ያለን!

ድንቅ የህብረት ስራ!

እነሆ ዛሬም ኢትዮጵያውያን ተባብረው፣ ተመካክረው በወርቅ ከፍ አድርገውናል። ኢትዮጵያውያን የበላይ ሆነው አጠናቀዋል!

እንኳን ደስ ያለን!
Muferihat Kamil Ahmed (@muferihata) 's Twitter Profile Photo

የአፍሪካ ህብረት የሠራተኞች ፍልሰት አስተዳደርን ለማሻሻል በአምስት የአፍሪካ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ካሜሮን፣ ሞሮኮ፣ ኮትዲቯርና ማላዊ) የሚተገበር የጋራ መርሃ ግብር አዘጋጅቷል፡፡ በኢትዮጵያ የሚተገበረውን ፕሮግራም ዛሬ በይፋ አስጀምረናል፡፡

ዘመኑን የዋጅ ቴክኖሎጂ ለተወዳዳሪነት ... ከአርቲፊሻል ኢንተለጅንስ ኢኒስቲትዩት ጋር በሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ልማት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ እና በሙያ ደህንነትና ጤንነት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት ለመስራት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል::

ዘመኑን የዋጅ ቴክኖሎጂ ለተወዳዳሪነት ...

ከአርቲፊሻል ኢንተለጅንስ ኢኒስቲትዩት ጋር በሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ልማት፣ በስራ ዕድል ፈጠራ እና በሙያ ደህንነትና ጤንነት ጉዳዮች ላይ በቅንጅት ለመስራት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል::
Emmanuel Macron (@emmanuelmacron) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሃገር ናት:: በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።. እ.ኤ.አ. በ 2019 መሰረታዊ የሆኑ የባህልና የቅርስ ጥበቃን ከሳይንሳዊ

ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሃገር ናት:: በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።.

እ.ኤ.አ. በ 2019 መሰረታዊ የሆኑ የባህልና የቅርስ ጥበቃን ከሳይንሳዊ