Ministry of Innovation and technology Ethiopia(@MinistryofInno2) 's Twitter Profileg
Ministry of Innovation and technology Ethiopia

@MinistryofInno2

Ministry of Innov'n and Technology (MinT) is a governmental institution that established for the first time in December 1975 by proclamation No.62/1975 as ...

ID:1154001414034808832

linkhttp://www.mint.gov.et calendar_today24-07-2019 12:12:32

206 Tweets

4,2K Followers

26 Following

Ministry of Innovation and technology Ethiopia(@MinistryofInno2) 's Twitter Profile Photo

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሣይንስ ሙዝየም የተከፈተውን የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን የጎቡኙ ሲሆን በተለያዩ ዘርፎች ትላልቅ፣ኃሳቦች፣ትልሞች፣ዲዛይኖች፣ሞዴሎች፣የምርት ሙከራዎችና ምርቶች የታዩበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡

account_circle
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹(@AbiyAhmedAli) 's Twitter Profile Photo

ሀገር በቀል ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ እና የኤሌትሪክ ገመዶችን በማምረት በሀይል አቅርቦት እና ቴሌኮም ኢንደስትሪ መሳተፋቸው እጅግ አበረታች ነው። ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት…

ሀገር በቀል ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ እና የኤሌትሪክ ገመዶችን በማምረት በሀይል አቅርቦት እና ቴሌኮም ኢንደስትሪ መሳተፋቸው እጅግ አበረታች ነው። ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት…
account_circle
Ministry of Innovation and technology Ethiopia(@MinistryofInno2) 's Twitter Profile Photo

ሚኒስቴሩ ከጃይካ፣ ሳፋሪኮምና ሱሚቶሞ ጋር በመተባበር በጋራ የተሰሩ ስራዎችን ሪፖርት እና በቀጣይ የ10,000 ዜጎችን አቅም ለማጎልበትና የመጀመሪያው ግብርና ላይ ያተኮረ የብድር አሰጣጥ ሞዴልን ለመተግበር የሚያስችል የፕሮጄክት ላይ መክሯል።

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዘርፉን የ ዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል።
facebook.com/10006932262518…

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዘርፉን የ ዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል። facebook.com/10006932262518…
account_circle
Ministry of Innovation and technology Ethiopia(@MinistryofInno2) 's Twitter Profile Photo

ዊንጉ አፍሪካ በኢትዮጰያ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ ገንብቶ ወደ ስራ ያስገባው ዴታ ማዕከል አለም አቀፍ የመመዘኛ የ ቲር 3 ደረጃን መስፈርቶች በማሟላት የምስክር ወረቀት አገኘ።

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ፣ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሳይንስ ሙዝየም በመካሄድ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ስታርትአፕ ኤግዚቪሽን ጎብኝተዋል።

The government is making operational reforms that are well aware of the role startups play in economic development.

Convenient for startups A panel discussion was held on a clear policy and financial support framework and reforms to create an ecosystem.

The government is making operational reforms that are well aware of the role startups play in economic development. Convenient for startups A panel discussion was held on a clear policy and financial support framework and reforms to create an ecosystem.
account_circle
Ministry of Innovation and technology Ethiopia(@MinistryofInno2) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ስታርት አፖችን በፍጥነት፣ በጥራትና በስፋት ወደ ገበያ ለማስገባት ሥነ-ምኅዳሩን ምቹ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ ነው።
እስከ ሚያዚያ 20 በሳይንስ ሙዝየም ለእይታ ክፍት የሆነውን የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ኤግዚቪሽን ይጎብኙ።

በኢትዮጵያ ስታርት አፖችን በፍጥነት፣ በጥራትና በስፋት ወደ ገበያ ለማስገባት ሥነ-ምኅዳሩን ምቹ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ ነው። እስከ ሚያዚያ 20 በሳይንስ ሙዝየም ለእይታ ክፍት የሆነውን የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ኤግዚቪሽን ይጎብኙ።
account_circle
Belete Molla Getahun(@BeleteMG) 's Twitter Profile Photo

A week since has bn launched with key policy announcements, & we witness the ecosystem is already getting livlier, more pple talking abt Startups, most media covering Startup issues. This is actually one of the things needed - creating the Startup discourse anew!

A week since #StartupEthiopia has bn launched with key policy announcements, & we witness the ecosystem is already getting livlier, more pple talking abt Startups, most media covering Startup issues. This is actually one of the things needed - creating the Startup discourse anew!
account_circle
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹(@AbiyAhmedAli) 's Twitter Profile Photo

The Startup Ethiopia exhibition at the Science Museum showcases the aspirations, ingenuity, and innovation of participants in the ecosystem. I highly recommend everyone to visit the exhibition and interact with the exhibitors.

The Startup Ethiopia exhibition at the Science Museum showcases the aspirations, ingenuity, and innovation of participants in the ecosystem. I highly recommend everyone to visit the exhibition and interact with the exhibitors.
account_circle
Ministry of Innovation and technology Ethiopia(@MinistryofInno2) 's Twitter Profile Photo

ደስታ የተሰኘችው ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ኤግዚቪሽን ለእይታ ቀረበች

በርካታ ስታርት አፖች በሚሳተፉበት እና እስከ ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ለህዝብ ክፍት ሆኖ በሚቆየው የኢትዮጵያ ስታርታ አፕ ኤግዚቪሽን ለእይታ ከቀረቡ ስታርት አፖች ውስጥ አንዱ ሜናስ ሳይበር ሶሉሽንስ ይሰኛ ፤እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ክቡር በለጠ ሞላ ዶ/ር ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ሚንስትሩ 1445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የሰላም፣የደስታ፣የፍቅርና የአንድነት በዓል እንዲሆን ምኞታቸውን ገልጸዋል