Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile
Mary joy Ethiopia

@maryjoyethiopia

Mary Joy Ethiopia, an Ethiopia resident charity organization, registered by Charities and Societies Agency with Reg. Book no. 0060, it is established in 1994.

ID: 1614916676893515776

linkhttp://www.maryjoyethiopia.org calendar_today16-01-2023 09:25:34

422 Tweet

10 Followers

0 Following

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ነገ በጥዋቱ እንገናኝ🔥🔥 እሁድ ሚያዝያ 26 በሀዋሳ ከተማ ዋናው አደባባይ አይቀርም! አረጋውያንን እና ህፃናትን ከጎዳና ለማንሳት እሮጣለሁ። ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን💛 #MaryJoyEthiopia #Hawassa #TheGreatRun

ነገ በጥዋቱ እንገናኝ🔥🔥

እሁድ ሚያዝያ 26 በሀዋሳ ከተማ ዋናው አደባባይ አይቀርም!

አረጋውያንን እና ህፃናትን ከጎዳና ለማንሳት እሮጣለሁ።

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 
ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን💛

#MaryJoyEthiopia #Hawassa #TheGreatRun
Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁሶችን ድጋፍ ለሚሹ ቤተሰቦች የበዓል ድጋፍ ስላደረጉልን እና የላቀ አስተዋጽኦ ስላደረጉ እውቅና እና የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ድጋፍ እየተገነባ ያለውን አስኮ ሜሪ ጆይ የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ዘመናዊ የህክምና አልትራሳውንድ የልብ እና ዶፕለር ደጋፍ ስላደረጉልን እና የላቀ አስተዋጽኦ ስላደረጉ የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ለሚሹ ቤተሰቦች የበዓል ድጋፍ ስላደረጉልን እና የላቀ አስተዋጽኦ ስላደረጉ እውቅና እና የምስጋና ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡

እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከሳንባ ካንሰር ይጠብቁ! #ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ maryjoyethiopia.org

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ዘምዘም ባንክ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የሚሰራውን የሰባአዊ ድጋፍና ልማት በመደገፍ የፕላቲኒዬም አባል በመሆን ስለተቀላቀሉ በተጠቃሚው ማህበረሰባችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

ዘምዘም ባንክ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የሚሰራውን የሰባአዊ ድጋፍና ልማት በመደገፍ የፕላቲኒዬም አባል በመሆን ስለተቀላቀሉ በተጠቃሚው ማህበረሰባችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

አረጋውያን የሃገር ባለውለታዎች ናቸው፡፡ ሁላችንም በአቅማችን የምንችለውን በማድረግ ማሀበራዊ ኃላፊነታችንን በመወጣት ለሌሎችም መልካም አርአያ እንሁን፡፡ ምርቃታቸውም በረከት ነው! “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

#መልካም_ልደት_ለኢዚያ! የህፃን ኢዚያ ሰለሞን 2ኛ ዓመት ልደቱን በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ህፃናት እና አረጋዊያን ጋር ሲከበር የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማክክበር ለምትፈልጉ ከታች ባልው ስልክ ይደውሉ 0983636363/0911208518 ይደውሉ! “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ድጋፋችሁ ደርሶናል ወገናዊነታችሁ አኩርቶናል እናመሰግናለን ! አሁንም ድጋፍ ያልደረሳቸው ወገኖች አሉና ድጋፋችሁ አይለየን” የአረጋውያን መልዕክት ነው፡፡ #ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

#ከ750ብር ጀምሮ አንድን ህፃን/ አንድ አረጋዊ በወር ድጋፍ ማድረግ እንደሚችሉ ያዉቃሉ? #ሜሪጆይኢትዮጵያ “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” 0983636363/ ይደውሉ! እስፖንሰር ለማድረግ ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ!maryjoyethiopia.org/sponsor-child/

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ፕሮፌሰር ሰይድ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ማስተባበርያ ፅ/ቤት የሚሰሩ ስራዎችን ጉብኝት በማድረግ ድጋፍ የሚሹ ቤተሰቦችን በቋሚነት ወርሃዊ ስፖንሰርሺፕ ድጋፍ አድርገዋል።ፕሮፌሰር ሰይድ በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን።

እኛ ኢትዮጵያውያን በመልካም ስራ ስንተባበር፣ ስንረዳዳ፣ ስንተሳሰብ፣ በፍቅር፣ በአንደነት ስንኖርና ስንሰራ ብዙ በመንገድ የወደቁትን እናግዛለን፡፡ “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” 1. በጎ ፍቃደኝነት መመዝገቢያ ፔጅ፡ maryjoyethiopia.org/volunteer/

Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ሁላችንም በአቅማችን የምንችለውን በማድረግ ማሀበራዊ ኃላፊነታችንን በመወጣት ለሌሎችም መልካም አርአያ እንሁን፡፡ “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” ለበለጠ መረጃ ስፖንሰርሺፕ መመዝገቢያ ፔጅ ፡ maryjoyethiopia.org/sponsor-child/

ሁላችንም በአቅማችን የምንችለውን በማድረግ ማሀበራዊ ኃላፊነታችንን በመወጣት ለሌሎችም መልካም አርአያ እንሁን፡፡
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ
ስፖንሰርሺፕ  መመዝገቢያ ፔጅ ፡ maryjoyethiopia.org/sponsor-child/
Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ እና ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ። መግባቢያ ሰነዱ የጎዳና ተዳዳሪ ሕጻናትን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ነው ተብሏል። “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ እና ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ።
መግባቢያ ሰነዱ የጎዳና ተዳዳሪ ሕጻናትን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ነው ተብሏል።
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

#ሳምንቱ የስኬትና የደስታ እንዲሆንልዎ አንድ ህፃን/አረጋዊ ስፖንሰር በማድረግ እንጀምር! >>>አንድ ስፖንሰር ለአንድ ህፃን ወይም አረጋዊ<<< “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ” ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ maryjoyethiopia.org

#ሳምንቱ የስኬትና የደስታ እንዲሆንልዎ አንድ ህፃን/አረጋዊ ስፖንሰር በማድረግ እንጀምር!
&gt;&gt;&gt;አንድ ስፖንሰር ለአንድ ህፃን ወይም አረጋዊ&lt;&lt;&lt;
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ maryjoyethiopia.org
Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

የሩሲያን የሳይንስና ባህል ማዕከል (ፑሽኪን ሴንተር) ፕሮግራም ማናጀር ዲሚትሪ ብሪሌቭ እና ፐብሊክ ሪሌሽንና ስኮላርሽፕ ማናጀር ናዲር መሐመድ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የሚተገብራቸውን ፕሮግራሞች ጉብኝት አድርገዋል።

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የህንፃ ግንባታ ቁሳቁሶችን እና የቢሮ እቃዎቸን ድጋፍ ያደረገ ሲሆን የምስክር የምስጋና ሰርተፍኬቱን ለኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ተበረከተ።

ወ/ሮ መስከረም እና ቤተሰቦቻቸው ከአሜሪካ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ቤተሰቦችን በቋሚነት ወርሃዊ ስፖንሰርሽፕ ድጋፍ ያደረገች ሲሆን ቤተሰባዊ ትውውቅ እና ለህፃናቱ ስጦታ አበርክታለች፡፡ ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር ከልብ እናመሰግናለን!

#ነፍስ_ሄር! ****** አቶ ታምሩ ታሪኩ የኪሩቤል ታምሩ(ገብረ ማርያም ) 40ኛ መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ፒያሳ ገዳም ሰፈር አረጋውያን እና ህጻናት ጋር የምሳ ግብዣ በማድረግ አሳልፈዋል፡፡ #የገብረ_ማርያም_ነፍስ_ይማር

#ነፍስ_ሄር!
******
አቶ ታምሩ ታሪኩ  የኪሩቤል ታምሩ(ገብረ ማርያም ) 40ኛ መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ  ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ  ፒያሳ ገዳም ሰፈር አረጋውያን እና ህጻናት ጋር የምሳ ግብዣ በማድረግ አሳልፈዋል፡፡ 
#የገብረ_ማርያም_ነፍስ_ይማር
Mary joy Ethiopia (@maryjoyethiopia) 's Twitter Profile Photo

#ዛሬ_ለበጎ_ስራ_ብሩህ_ቀን_ነው! መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ! #ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን “ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

#ዛሬ_ለበጎ_ስራ_ብሩህ_ቀን_ነው!
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!
#ሜሪጆይኢትዮጵያ
#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”