Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile
Dove/እርግብ

@likesugur31621

My ❤ is 🔥 and pure ‼️

ID: 1760277340196646912

calendar_today21-02-2024 12:17:10

7,7K Tweet

481 Followers

894 Following

Everthing & Anything (@enderase_) 's Twitter Profile Photo

🔴 1. Demolishing and Evicting Amharas from Their Homes In and around Addis Ababa, more than one hundred thousand people, the vast majority of them Amharas, have been ethnically cleansed or forcibly evicted by Oromumma officials. These evictions systematically target Amhara

🔴 1. Demolishing and Evicting Amharas from Their Homes

In and around Addis Ababa, more than one hundred thousand people, the vast majority of them Amharas, have been ethnically cleansed or forcibly evicted by Oromumma officials. These evictions systematically target Amhara
DNE Africa (@africa_dne) 's Twitter Profile Photo

Local sources have informed DNE Africa that Ethiopian government troops allegedly abducted, mutilated, and killed a Fano member named Balam in Gojam, Amhara region. Reports indicate that her breast was severed and a tattoo reading "#Amhara" was removed from her arm before her

Local sources have informed DNE Africa that Ethiopian government troops allegedly abducted, mutilated, and killed a Fano member named Balam in Gojam, Amhara region. Reports indicate that her breast was severed and a tattoo reading "#Amhara" was removed from her arm before her
ብርቱካን የአሳምነው ልጂ (@lovebrtukan) 's Twitter Profile Photo

ነብሳችሁ በነገት ይረፍ በግፍ የተገደሉ እህቶቻችን እናስባቸው:: በአብይ አብይ አህመድ ሰራዊት የጦር ወንጀል የተፈጸመባቸው የአማራ ሴቶች ትግስት በዓለም ቃልኪዳን መቅዲ እና ተደፍራ የተገደለችው ሊዛ

Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

ኑ ኑ ወገኖቸ ኑ ደሞቸ ኑ አልቅሱ እናልቅስ ኑ ምረሩ እንገስግስ ሐገሬ ሞታለች‼️ ጦቢያ አርፋለች‼️ ደጎቸን ቀብራለች መርዶዋችንን በልታቸለች‼️ ሙሾዋችንን ከልክላለች‼️ ደግ እንግዲህ እንዲህ ተሆነ ነገሩ ምረር መሬ የቶሰቶስ መተሬ ፋኖዬ ሞት አይፈሬ🔥

ኑ
ኑ ወገኖቸ
ኑ ደሞቸ
ኑ አልቅሱ እናልቅስ
ኑ ምረሩ እንገስግስ
ሐገሬ ሞታለች‼️
ጦቢያ አርፋለች‼️
ደጎቸን ቀብራለች
መርዶዋችንን በልታቸለች‼️
ሙሾዋችንን ከልክላለች‼️
ደግ
እንግዲህ 
እንዲህ ተሆነ ነገሩ
ምረር መሬ
የቶሰቶስ መተሬ
ፋኖዬ ሞት አይፈሬ🔥
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

Samora O Samora🔥 You're Our Negritude moon An African Lion Still We're hearing your roars Telling us to fight for our rights To hold the truth To fight until death To adore bravery To dream about Victory Still We recall your ideology Our emblem of Liberty💥 Hurrah Comrade 🙋‍♂️

Samora
O Samora🔥
You're
Our Negritude moon
An African Lion
Still
We're hearing your roars
Telling us to fight for our rights
To hold the truth
To fight until death
To adore bravery
To dream about Victory
Still
We recall your ideology
Our emblem of Liberty💥
Hurrah Comrade 🙋‍♂️
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

አም አምሐራ💥 የአርነት ተራራ የነፃነት ደመራ የኩሩነት ጎራ አም አምሐራ💥 የስክነት መቀነት ሐር የብስለት ጨዋነት ማገር በክብሩ እማይደራደር ለከርሲ እማይውገረገር ለመሰዋእት እማያንገራግር ጥሩይ ፅሩይ የምድር ዘር አማራ🔥

አም
አምሐራ💥
የአርነት ተራራ
የነፃነት ደመራ
የኩሩነት ጎራ
አም
አምሐራ💥
የስክነት መቀነት ሐር
የብስለት ጨዋነት ማገር
በክብሩ እማይደራደር
ለከርሲ እማይውገረገር
ለመሰዋእት እማያንገራግር
ጥሩይ ፅሩይ የምድር ዘር
አማራ🔥
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

ና ሳተናው ና ገሞራው ፋኖ ስመ ገናና ኩሩ ልበ ደንዳና ቅልውጥ መች ያውቅና‼️ ቅልምድ የት አለበትና‼️ የፈሰሰ ደምመላሽ ጀግና‼️ ቅጭም ነውፊቱ ሲመጡበት እህም ነውመልሱ ሲነካኩት ከጥንት ከጠዋቱ ለእውነት መሰዋቱ የቴድሮስ ድፍረት ፋኖዬ የአማራ እሳት🔥

ና ሳተናው
ና ገሞራው
ፋኖ ስመ ገናና
ኩሩ ልበ ደንዳና
ቅልውጥ መች ያውቅና‼️
ቅልምድ የት አለበትና‼️
የፈሰሰ ደምመላሽ ጀግና‼️
ቅጭም ነውፊቱ ሲመጡበት
እህም ነውመልሱ ሲነካኩት
ከጥንት ከጠዋቱ
ለእውነት መሰዋቱ
የቴድሮስ ድፍረት
ፋኖዬ የአማራ እሳት🔥
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

ከጥንት ነው ከጥዋቱ ፋኖ እምብኝ ማለቱ ወዶ አይደል ቲፍፍ ሲል ነው እንጂ ግፉ‼️ ፋኖዬ ምንሽር መወልወሉ "ቤታችን ተቃጥሎ ቆመን አመድ ላይ እህታችን ሞታ ሁነን ሀዘንላይ ታረቁ ይሉናል ሆድ ይሽራል ወይ❓ ዘራፍ ፋኖ ባጭር ታጣቂ ባንዴ ውርዴን አነፋራቂ🔥

ከጥንት ነው ከጥዋቱ
ፋኖ እምብኝ ማለቱ
ወዶ አይደል
ቲፍፍ ሲል ነው እንጂ ግፉ‼️
ፋኖዬ ምንሽር መወልወሉ
"ቤታችን ተቃጥሎ ቆመን አመድ ላይ
እህታችን ሞታ ሁነን ሀዘንላይ
ታረቁ ይሉናል ሆድ ይሽራል ወይ❓
ዘራፍ ፋኖ ባጭር ታጣቂ
ባንዴ ውርዴን አነፋራቂ🔥
♥️🖤ሆና-ልያት💚💛❤️🦅 (@leyathona23) 's Twitter Profile Photo

We refuse to be silent. We demand justice for the lives lost, the families shattered, and the communities destroyed. We demand accountability not just from those who commit these crimes, but from those who choose silence. Justice delayed is justice denied. #AmharaGenocide Human Rights Watch

We refuse to be silent.
We demand justice for the lives lost, the families shattered, and the communities destroyed.
We demand accountability not just from those who commit these crimes, but from those who choose silence.
Justice delayed is justice denied.
#AmharaGenocide <a href="/hrw/">Human Rights Watch</a>
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

አምልኳት ይሉናል የሌለችዋን ሐገር ዘክሩ ይሉናል ያደፈችዋን አድባር በጅላጅል ብልጠት ሊያታልሉ እነ ማሞ ቂሉ አረ አደብ ግዙ ባለቅኔዎች ነን አትንበዛበዙ አማራዎች🔥 ነን አትንጠራወዙ እና ከሆናችሁ ቅል ለእህታችን ያላለቀሰች አገር ባናቷ ትተከል‼️‼️

አምልኳት ይሉናል የሌለችዋን ሐገር
ዘክሩ ይሉናል ያደፈችዋን አድባር
በጅላጅል ብልጠት ሊያታልሉ
እነ ማሞ ቂሉ
አረ አደብ ግዙ
ባለቅኔዎች ነን አትንበዛበዙ
አማራዎች🔥 ነን አትንጠራወዙ
እና ከሆናችሁ ቅል
ለእህታችን ያላለቀሰች አገር ባናቷ ትተከል‼️‼️
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

The wind of sorrow is blowing Piercing the hearts of unfortunates The rock of hatred is rolling Agony is hovering like a wolf Misery is roaring like a lion Under the skies of Abysinians In the hearts of Amharans' 💔 አረ ግፉ በዛ አረ ግፉ በዛ የምድሩ ሞልቶ ሰማዩን አወዛ 💔

The wind of sorrow is blowing
Piercing the hearts of unfortunates
The rock of hatred is rolling
Agony is hovering like a wolf
Misery is roaring like a lion
Under the skies of Abysinians
In the hearts of Amharans' 💔
አረ ግፉ በዛ
አረ ግፉ በዛ
የምድሩ ሞልቶ ሰማዩን አወዛ 💔
ኤልያስ (@eliasyemariam) 's Twitter Profile Photo

እስኪ ምን ይሉታል ታረቁ ይሉናል ለዳግም ባርነት ለሞት እና ስደት ባልተሰራ ስራ ባለሀገሩ አማራ በሀሰት ተከሶ ቤት ንብረቱ ፈርሶ ምንዱባን አርገዉት በግፍ ጨርሰዉት ሴቶቹ ተደፍረዉ ቆዳቸዉን ገፈዉ እንዴት እንታረቅ አማራ እሚድነዉ ሲያሸንፍ ብቻ ነዉ!

እስኪ ምን ይሉታል
ታረቁ ይሉናል
ለዳግም ባርነት
ለሞት እና ስደት
ባልተሰራ ስራ
ባለሀገሩ አማራ
በሀሰት ተከሶ
ቤት ንብረቱ ፈርሶ
ምንዱባን አርገዉት
በግፍ ጨርሰዉት
ሴቶቹ ተደፍረዉ ቆዳቸዉን ገፈዉ
እንዴት እንታረቅ አማራ እሚድነዉ ሲያሸንፍ ብቻ ነዉ!
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

Me is me ክፋት ራቅ ! ጂጂዋ ኢትዮጵያ ሞተችልሽ አቢሲኒያ አረፈችልሽ የእህቶችሸን መርዶ በልታ የደጎችሽን ነፍስ ቀቅላ ለቅሶዋቸውን ከልክላ‼️ ሙሾዋችንን አንጓላ‼️ ሰብአዊነት ጠፍቶ ባገሩ አውሬነት ነግሶ በመንደሩ‼️ እርምሽን አውጭ እታለም ተቀበረች አገርሽ አማራ ሞተልሽ

Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

ኤልያስ ቃና ዘ ገሊላ 🔥 🖊 🙏🙏🙏 እኮ እንዴት❓ እንዴት❓ እንዴት❓ እንዴት እንታረቅ❓ አማራ እሚድነው ሲያሸነፍ ብቻ ነው 💯 " ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው እስቀድሞ መምታት አሾክሻኪውን ነው "‼️

VICTORIOUS MAXIMUS TEWODROS(AKODAMA)👑 (@akodama_funfact) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት #አፋሕድ ከዚህ ቀደም በረቂቅ መልኩ ፍኖተ መርህ ማውጣቱ ይታወሳል። ድርጅቱ አሁን በተሟላ መልኩ ፍኖተ መርህ አውጥቷል!👇 ሙሉ ዝርዝሩን እዚህ ማግፕት ይቻላል። thevoiceoffano.com/storage/2025/1… ድል ለአማራ ህዝብ✊ #AmharaGenocide

የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት #አፋሕድ ከዚህ ቀደም በረቂቅ መልኩ ፍኖተ መርህ ማውጣቱ ይታወሳል። ድርጅቱ አሁን በተሟላ መልኩ ፍኖተ መርህ አውጥቷል!👇

ሙሉ ዝርዝሩን እዚህ ማግፕት ይቻላል። thevoiceoffano.com/storage/2025/1… 
ድል ለአማራ ህዝብ✊
#AmharaGenocide
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

ጃሎውን አስነካው ደልቀው ደልቀው ጎራውን ፎክረው አቅራራው አቅራራው🔥 ምስማር እሚጠብቀው ምቱ ሲበዛበት ነው ወተት እሚሸፍተው ተባይ ሲያምሰው ነው አገርም እምትፈርሰው አውሬ ሲፏልልባት ነው ሰውም እሚያመረው ግፉ ሲበዛበት ነው‼️ ብረት እሚወለውለው

ጃሎውን አስነካው ደልቀው ደልቀው
ጎራውን ፎክረው አቅራራው አቅራራው🔥
ምስማር እሚጠብቀው
ምቱ ሲበዛበት ነው
ወተት እሚሸፍተው
ተባይ ሲያምሰው ነው
አገርም እምትፈርሰው
አውሬ ሲፏልልባት ነው
ሰውም እሚያመረው
ግፉ ሲበዛበት ነው‼️
ብረት እሚወለውለው
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

She's gone Our rose is burned Our moon is hidden Hidden inside a cruel darkness Gone deep in the cosmos But But Still We can see her light💥 Passing through the night Knocking our hearts Shaking our guts Bleeding our souls 💔 Piercing our spirits Saying I'm gone So you to be born

She's gone
Our rose is burned
Our moon is hidden
Hidden inside a cruel darkness
Gone deep in the cosmos
But
But
Still
We can see her light💥
Passing through the night
Knocking our hearts
Shaking our guts
Bleeding our souls 💔
Piercing our spirits
Saying
I'm gone
So you to be born
Dove/እርግብ (@likesugur31621) 's Twitter Profile Photo

እኛ ነን ነን እኛ የምኒልክ ዘር የነፈጠኛ መውዜር ጭንጋፍ ውርዴን የመናንጰረጵር ቀዳዳ መደዴን የምናንጠረጥር ስክን ያልን የነሊቃውንት አካልዬ ዘር💥 ጥርት ያልን የነሞት አይፈሬ ገብርዬ ጥሩር💥 እማንል ቱግ ቱግ ባንዴን እምናስጨርስ አማራዊ ንጉስ🔥

እኛ ነን
ነን እኛ
የምኒልክ ዘር
የነፈጠኛ መውዜር
ጭንጋፍ ውርዴን የመናንጰረጵር
ቀዳዳ መደዴን የምናንጠረጥር
ስክን ያልን የነሊቃውንት አካልዬ ዘር💥
ጥርት ያልን የነሞት አይፈሬ ገብርዬ ጥሩር💥
እማንል ቱግ ቱግ
ባንዴን እምናስጨርስ
አማራዊ ንጉስ🔥