ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile
ሸበላው

@haileyabekele

ምንም

ID: 277544616

calendar_today05-04-2011 15:46:57

40,40K Tweet

7,7K Takipçi

708 Takip Edilen

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

አበምኔቱ ታሠሩ ============== (Adebabay Media):- በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኘው የክብረ ደናግል ናዳ ማርያም አበምኔት ቆሞስ የኔታ ይባቤ በላይ ትናንት አርብ ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊት ደንብ ልብስ የለበሱ ናቸው በተባሉ

አበምኔቱ ታሠሩ
==============
(<a href="/AdebabayMedia/">Adebabay Media</a>):- በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኘው የክብረ ደናግል ናዳ ማርያም አበምኔት ቆሞስ የኔታ ይባቤ በላይ ትናንት አርብ ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊት ደንብ ልብስ የለበሱ ናቸው በተባሉ
ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile Photo

ዝተቱ እስክንድር ነጋ የሀብታሙ አያሌውን ክፍያ ሰጥቶት ዝም የማያስብለው ለምንድነው?

ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile Photo

መከላከያ "ይሄ መታወቅያ የታደሰ ነው?" ጋሹ ኑጌ "አስጋሪት ምስክሬ ናት የራሴ ነው" እንዴት እንግባባ ጎበዝ? ??

ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile Photo

የቅማንት ታጣቂ (የመንግስት ሚሊሻ) እና አድማ መከላከል በተደረገ ግጭት 16 ሹፌር ከጎንደር መተማ መስመር ተገለዋል።በአንድ ቀን… … ሹፌሮች የሞት ቀጠና ወደ ሆነ ቦታ ማሽከርከር ቢያቆሙ ይሻላል

ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile Photo

የማይከስር የለም፣ ብሄራዊ ባንክ ኪሳራ ደረሰው። እኔ ምለው? ይሄ ባንክ ብሄራዊ የሚል የድሮ ስርአት ስም ትቶ ብሄር ብሔረሰብ ባንክ ለምን አይባልም?

የማይከስር የለም፣ ብሄራዊ ባንክ ኪሳራ ደረሰው። እኔ ምለው? ይሄ ባንክ ብሄራዊ የሚል የድሮ ስርአት ስም ትቶ ብሄር ብሔረሰብ ባንክ ለምን አይባልም?
ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile Photo

1) ከሁለት ቀን በፊት በአማራ ፋኖ በጎጃም ላይ፣ መግለጫ በማውጣት ዘመቻ ተከፈተ 2) ዛሬ ከንጋት ጀምሮ በባለፋት 2 አመታት ያልታየ ትልቅ ዘመቻ በብልፅግና ተጀመረበት። 3) ከጎጃም ጎን የውባንተ ልጆች አብረውት ተሰልፈዋል። 4) ጎጃም ያሸንፋል

ሸበላው (@haileyabekele) 's Twitter Profile Photo

"የሰሜን ጎጃም ዞን መቀመጫ"፣ "ከባህርዳር 10 ኪሜ"????? ዘንዘልማ ባህርዳር ከተማ ውስጥ ያለ ቀበሌ ነው፣ የሰሜን ጎጃም መቀመጫ አይደለም።