Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile
Ethiopian Civil Society Organizations Council

@eth_cso_council

ECSOC was established on December 31, 2020, under article 85 of the CSO proclamation no. 1113/2019.

Striving to achieve a vibrant civil society sector!

ID: 1503295401872572418

calendar_today14-03-2022 09:02:49

303 Tweet

453 Followers

13 Following

Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

በመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ላይ ይጠብቁን! የፊታችን ሀሙስ መስከረም 22, 2018 11 ሰዓት ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ ጋር ጋዜጠኛ እየሩስ ፈጠነ ያደረገችውን ቆይታ እንዲከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን! web.facebook.com/ethiopian.cso.…

በመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ላይ ይጠብቁን!
የፊታችን ሀሙስ መስከረም 22, 2018  11 ሰዓት ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ ጋር ጋዜጠኛ እየሩስ ፈጠነ ያደረገችውን ቆይታ እንዲከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን!
web.facebook.com/ethiopian.cso.…
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

የኢ.ሲ.ማ.ድ. ም/ቤት ሀገራዊ ምክክሩን ለመደገፍ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል በድጋሚ አስታወቀ። facebook.com/share/p/16EFeG…

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት የሽግግር ፍትህ ላይ የሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቡድንን በተሳካ ሁኔታ አቋቁሟል። The Ethiopian Civil Society Organizations Council has successfully established the CSOs Transitional Justice Reference Group.

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት የሽግግር ፍትህ ላይ የሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቡድንን በተሳካ ሁኔታ አቋቁሟል።
The Ethiopian Civil Society Organizations Council has successfully established the CSOs Transitional Justice Reference Group.
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ! የሀገራዊ ምክክር ተስፋችንን የምናጋራበት ቦታ ነው! በላይፍ ኤንድ ፒስ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጀ፡፡ #ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI #SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety #DialogueForAll #OurVoicesCount #PeaceNeedsUs

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ!

የሀገራዊ ምክክር ተስፋችንን የምናጋራበት ቦታ ነው!

በላይፍ ኤንድ ፒስ የገንዘብ ድጋፍ የተዘጋጀ፡፡

#ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI
#SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety
#DialogueForAll  #OurVoicesCount 
#PeaceNeedsUs
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

በሳምንታዊው የሀገራዊ ምክክር እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና የተሰኘው ፕሮግራም ነገ ጥቅምት 27 ቀን 2025 ዓ.ም. በመናኸሪያ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 99.1 አካታችነት ላይ ትኩረት ይደረጋል። t.me/Ethiopian_CSOs…

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሀገርን ክብር እና እሴት የሚጠብቁ የማህበረሰብ ክፍሎች ናቸው፡፡ #ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI #SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety #DialogueForAll #dialogueinclusion #PeaceNeedsUs #Ethiopia

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሀገርን ክብር እና እሴት የሚጠብቁ የማህበረሰብ ክፍሎች ናቸው፡፡

#ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI
#SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety
#DialogueForAll #dialogueinclusion
#PeaceNeedsUs #Ethiopia
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትብብር ስራ ውጤታማ እና እንደ ሀገር ለሌሎች ምሳሌ መሆን የሚችል ቅንጅት እንደሆነ ተገለጸ። The ECSOC and the ENDC are said to have exemplary collaboration.

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትብብር ስራ ውጤታማ እና እንደ ሀገር ለሌሎች ምሳሌ መሆን የሚችል ቅንጅት እንደሆነ ተገለጸ።

The ECSOC and the ENDC are said to have exemplary collaboration.
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

The ECSOC and the ENDC are said to have exemplary collaboration. የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትብብር ስራ ውጤታማ እና እንደ ሀገር ለሌሎች ምሳሌ መሆን የሚችል ቅንጅት እንደሆነ ተገለጸ።

The ECSOC and the ENDC are said to have exemplary collaboration.

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትብብር ስራ ውጤታማ እና እንደ ሀገር ለሌሎች ምሳሌ መሆን የሚችል ቅንጅት እንደሆነ ተገለጸ።
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

በዚህ ሳምንት የሀገራዊ ምክክር ሂደት እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና በተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራም መጪው ትውልድ በሀገራዊ ምክክሩ ያለው አይተኬ ሚና ዙሪያ ውይይት ይኖራል። t.me/Ethiopian_CSOs…

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ! የሀገራዊ ምክክር ተስፋችንን የምናጋራበት ቦታ ነው! #ሀገራዊ_ምክክር #ሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች #ምክክር #ኢትዮጵያ #ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI #Ethiopia #SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ!

የሀገራዊ ምክክር ተስፋችንን የምናጋራበት ቦታ ነው!

#ሀገራዊ_ምክክር #ሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች #ምክክር #ኢትዮጵያ 
#ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI #Ethiopia 
#SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

በህብረተሰቡ ዘንድ የሀገራዊ ምክክር ፋይዳን አስመልክቶ የሚደረጉ በሚዲያ የግንዛቤ ማሳደጊያ እና ማስጨበጫ ስራዎች እንዲሁም በሂደቱ ንቁ ተሳትፎ የሚያጎለብቱ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ። #ሀገራዊ_ምክክር #ሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች

Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

#አሁን በሽግግር ፍትህ ፖሊሲ “የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን፣ የተጠቂዎች ጥበቃ እና ድጋፍ መሰነድ" በሚል ርዕስ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና አየተሰጠ ነው።

#አሁን
በሽግግር ፍትህ ፖሊሲ “የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን፣ የተጠቂዎች ጥበቃ እና ድጋፍ መሰነድ" በሚል ርዕስ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና አየተሰጠ ነው።
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ! የሀገራዊ ምክክር የነገዋን ኢትዮጵያ የምንገነባበት ሂደት ነው! #ሀገራዊ_ምክክር #ሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች #ምክክር #ኢትዮጵያ #ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI #Ethiopia #SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety

የሀገራዊ ምክክርን እንወቅ!

የሀገራዊ ምክክር የነገዋን ኢትዮጵያ የምንገነባበት ሂደት ነው!

#ሀገራዊ_ምክክር #ሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች #ምክክር #ኢትዮጵያ 
#ECSOC #VibrantCSOs #CSOsCouncil #ENDC #LPI #Ethiopia 
#SpeakForEthiopia #WeAreCivilSociety
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

በሳምንታዊው ሀገራዊ ምክክር እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና በተሰኘው የሬዲዮ ፕሮግራም ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ሂንዲያ ሻፊ ጋር ጋዜጠኛ እየሩሳሌም ፈጠነ ቆይታ ታደርጋለች። t.me/Ethiopian_CSOs…

Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

የሀገራዊ ምክክር ሂደት እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና የተሰኘው ፕሮግራም ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በመናኸሪያ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 99.1 በዛሬው ቆይታ ሴቶች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ምን ያህል እየተሳተፉ እንደሆነ ይዳስሳል።

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት! ከጥር 29 - የካቲት 01፣ 2018ዓ.ም የምዝገባ ማስፈንጠሪያ: forms.gle/9X9dRH8FkRMj5h…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት!
 
ከጥር 29 - የካቲት 01፣ 2018ዓ.ም 

የምዝገባ ማስፈንጠሪያ: forms.gle/9X9dRH8FkRMj5h…
Ethiopian Civil Society Organizations Council (@eth_cso_council) 's Twitter Profile Photo

Announcement! The 5th Civil Society Week (CSOs Week) will take place at the Addis International Convention Center from February 26th-28th, 2026. Registration Deadline: February 18, 2026 Registration Link: forms.gle/9X9dRH8FkRMj5h… #5th_CSOs_Week #RegisterNow #ECSOC #ACSO #CSOs

Announcement!

The 5th Civil Society Week (CSOs Week) will take place at the Addis International Convention Center from February 26th-28th, 2026.

Registration Deadline: February 18, 2026

Registration Link: forms.gle/9X9dRH8FkRMj5h…

#5th_CSOs_Week #RegisterNow #ECSOC #ACSO #CSOs