Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile
Ethiopian Biodiversity Institute - EBI

@ebiinstitute

ID: 1433785128975753219

linkhttp://www.ebi.gov.et calendar_today03-09-2021 13:33:24

132 Tweet

131 Followers

10 Following

Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የስልጠና፣ ማማከር፣ ፕሮጀክት ክትትልና ድጋፍ ምርምር መሪ ሥራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት መጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሴሚናር ተካሄደ፡፡

በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን 13ኛ ዓመት በማስመልከት መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላ ሰራተኞቹ ጋር የፓናል ውይይት ተደረገ፡፡

የድህረ 2020 ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ማዕቀፍ ተግባሪ ግብረ-ኃይል ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሆቴል ውይይት አደረገ፡፡

የአፈጻጻም ሪፖርት ውይይት ተደረገ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ 2016 ዓ.ም ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ከመላ ሰራተኞቹ ጋር ሚያዚያ 11 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተደረገ፡፡

የአፈጻጻም ሪፖርት ውይይት ተደረገ
በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ 2016 ዓ.ም ዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ከመላ ሰራተኞቹ ጋር ሚያዚያ 11 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተደረገ፡፡
Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ 2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን አደረሰዎ! “BE PART OF THE PLAN!” “የዕቅዱ አካል እንሁን!”

እንኳን ለ 2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን አደረሰዎ!
“BE PART OF THE PLAN!”
“የዕቅዱ አካል እንሁን!”

በእንስሳት ብዝሀ ሕይወት ምርምር መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሶስተኛውን ሀገራዊ ሪፖርት ዝግጅትን የተመለከተ የቴክኒክ ኮሚቴና የአማካሪ ስትሪንግ ኮሚቴ መድረክ ከግንቦት 05-06 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ቀን በዓልን ከዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት (International Livestock Research Institute- ILRI) ጋር ግንቦት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በጋራ አከበረ፡፡

ዓለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ቀን በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግንቦት 08 ቀን 2016 ዓ.ም በፓናል ውይይት ተከበረ፡፡

ዓለም አቀፉን የብዝሃ ሕይወት ቀን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ግንቦት 08 ቀን 2016 ዓ.ም ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡

ዓለም አቀፉን የብዝሃ ሕይወት ቀን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ግንቦት 08 ቀን 2016 ዓ.ም ኤግዚቢሽን ተከፈተ፡፡
Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ 2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን አደረሰዎ! “BE PART OF THE PLAN!” “የዕቅዱ አካል እንሁን!”

እንኳን ለ 2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን አደረሰዎ!
“BE PART OF THE PLAN!”
“የዕቅዱ አካል እንሁን!”
Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile Photo

ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን ግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ ተከበረ፡፡

ለ2016 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የብዝሀ ሕይወት ቀን በዓል ከፍተኛ ድጋፍና አስተዋጽኦ ላበረከቱ መሪ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ ሥራ አስፈጻሚዎችና የኮሚቴ አባላት የዕውቅና አሰጣጥ መርሀ-ግብር ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ ተከናወነ፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከ BeWild Aid(BeWild)ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ አከናወነ፡፡

የእስኩል ኦፍ ቱሞሮ ተማሪዎችና መምህራን ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ካደረጉት ጉብኝት የተወሰደ፡፡

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ደን፣ አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ጋር የከፋ ባዮስፌር ሪዘርቭ ወቅታዊ ግምገማ( Periodic Review) በጋራ ለማዘጋጀት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረራመ፡፡

የብሔራዊ ብዝሀ ሕይወት መድረክ ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ፒራሚድ ሆቴል ተካሄደ፡፡

አዲስ ዘመን ዓርብ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በየ15 ቀኑ የሚታተም የብዝኃ ሕይወት ኮንቬንሽን ትግበራ 4ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ

አዲስ ዘመን ዓርብ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም
ከኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጋር
በመተባበር በየ15 ቀኑ የሚታተም
የብዝኃ ሕይወት ኮንቬንሽን ትግበራ 4ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ
Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile Photo

አዲስ ዘመን ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በየ15 ቀኑ የሚታተም የኢንስቲትዩቱ አበርክቶ በአረንጓዴ አሻራ

አዲስ ዘመን ሐሙስ ሐምሌ 4 ቀን 2016 ዓ.ም
ከኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ጋር
በመተባበር በየ15 ቀኑ የሚታተም
የኢንስቲትዩቱ አበርክቶ በአረንጓዴ አሻራ
Ethiopian Biodiversity Institute - EBI (@ebiinstitute) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች “የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ!” በሚል መሪ ቃል ዓርብ ሀምሌ 12 ቀን 2016 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አከናወኑ፡፡