The Ethiopian O.T.C Archdiocese of New York (@eotc_archdio_ny) 's Twitter Profile
The Ethiopian O.T.C Archdiocese of New York

@eotc_archdio_ny

ID: 1626728697968435200

calendar_today17-02-2023 23:42:23

11 Tweet

13 Takipçi

7 Takip Edilen

EOTC TV (@eotct) 's Twitter Profile Photo

ብፁዕ አቡነ ባስልዮስ ሣልሳይ መጋቢት ፩/፳፻፲፭ ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅድስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በላከው መረጃ ገልጿል። ሥርዓተ ቀብራቸው በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።

ብፁዕ አቡነ አረጋዊ(ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የበላይ ኃላፊ፣ የድሬዳዋና የጅቡቲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የብፁዕ አቡነ ባስልዮስ፫ ኛ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።

The Ethiopian O.T.C Archdiocese of New York (@eotc_archdio_ny) 's Twitter Profile Photo

ወቅታዊውን የቅድስት ቤ/ክ ሁኔታ አስመልክቶ ከሰሜን አሜሪካ አህጉረ ስብከት ኅብረት የተሰጠ መግለጫ

የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና ኒው ዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የ፳፻፲፯ ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ቡራኬ youtu.be/4OhmthZ__A4

The Ethiopian O.T.C Archdiocese of New York (@eotc_archdio_ny) 's Twitter Profile Photo

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ 2017 ዓ.ም (2025 G.C) የትንሣኤን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት እና ቃለ ቡራኬ። youtu.be/bGEVM70uyvc?si… via YouTube