Dr Wuleta Lemma (@drwlemma) 's Twitter Profile
Dr Wuleta Lemma

@drwlemma

The Gene that codes for “give-up “ is missing in me.

ID: 1265315190222082049

linkhttp://www.abay-chr.com calendar_today26-05-2020 16:14:54

442 Tweet

1,1K Takipçi

749 Takip Edilen

alula pankhurst (@alulapan) 's Twitter Profile Photo

"Return the looted Star of Ethiopia medal to the National Museum in Ethiopia!" Listen to Laly and Kokeb Kassa, grandchildren of the patriot Ras Desta Damtew, executed by the Italian forces tell the story to Tefera Ghedamu on Meet EBC youtu.be/MUDPKovsyQQ?fe…

"Return the looted Star of Ethiopia medal to the National Museum in Ethiopia!" Listen to Laly and Kokeb Kassa, grandchildren of the patriot Ras Desta Damtew, executed by the Italian forces tell the story to Tefera Ghedamu on Meet EBC
youtu.be/MUDPKovsyQQ?fe…
Dr Wuleta Lemma (@drwlemma) 's Twitter Profile Photo

ቤዛ ኩ ሉ ! እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃ ፪ ፤ ፲፩ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ። Merry Ethiopian Christmas!

ቤዛ ኩ ሉ ! 

እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
ሉቃ ፪ ፤ ፲፩

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

Merry Ethiopian Christmas!
Dr Wuleta Lemma (@drwlemma) 's Twitter Profile Photo

ጥምቀት ለክርስቲያኖች ሁለተኛ ልደታቸው ነው፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሁሉ ወደ ፈቃደ ሥጋው ስለሚያደላ መንፈሳዊ ልደት ያስፈልገዋል፡፡ ‹‹ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ የእግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡›› (ዮሐ. ፫፥፫-፭) መልካም ጥምቀት

ጥምቀት ለክርስቲያኖች ሁለተኛ ልደታቸው ነው፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሁሉ ወደ ፈቃደ ሥጋው ስለሚያደላ መንፈሳዊ ልደት ያስፈልገዋል፡፡ ‹‹ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ የእግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡›› (ዮሐ. ፫፥፫-፭)

መልካም ጥምቀት
Dr Wuleta Lemma (@drwlemma) 's Twitter Profile Photo

እንኮን ለ129ኛው አድዋ በአል አደረሰን ! 129th ADWA Anniversary 129 years ago today, Ethiopia made history at Adwa. The world was in shock. The newspapers of 1896 told the story. Here’s how...medium.com/@wlemma/adwa-t…

Nahom Teklu (@nahomteklu_) 's Twitter Profile Photo

Here is a great investigative read from BBC Amharic about the demolition of #AddisAbeba architectural & urban #heritages. bbc.com/amharic/extra/…

Dr Wuleta Lemma (@drwlemma) 's Twitter Profile Photo

ራእይ 6:9፤ አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። #EOTC Rev 6:9. When he opened the fifth seal, I saw under the altar the souls of those who had been slain because of

ራእይ 6:9፤ አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። #EOTC 

Rev 6:9. When he opened the fifth seal, I saw under the altar the souls of those who had been slain because of
Dr Wuleta Lemma (@drwlemma) 's Twitter Profile Photo

ሆሣዕና በአርያም ! እንኳን አደረሳቹ Hosanna 🙏🏿#EOTC ማቴዎስ 21:9፤ የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም፦ “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም፡” እያሉ ይጮኹ ነበር።

ሆሣዕና በአርያም ! እንኳን አደረሳቹ
Hosanna 🙏🏿#EOTC 

ማቴዎስ 21:9፤ የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም፦ “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም፡” እያሉ ይጮኹ ነበር።