Christian Tadele Tsegaye (@christiantadele) 's Twitter Profile
Christian Tadele Tsegaye

@christiantadele

ID: 771610285

calendar_today21-08-2012 14:26:09

3,3K Tweet

1,1K Followers

194 Following

Christian Tadele Tsegaye (@christiantadele) 's Twitter Profile Photo

ሲመሽ እፈራለሁ ከጀምበሯ ጋራ ተስፋችን እንዳይጠልቅ እያልሁ አስባለሁ ይሸበራል ሆዴ መንፈሴም አይረጋ መሽቶ እስከሚነጋ!

ሲመሽ እፈራለሁ
ከጀምበሯ ጋራ
ተስፋችን እንዳይጠልቅ 
እያልሁ አስባለሁ
ይሸበራል ሆዴ መንፈሴም አይረጋ
መሽቶ እስከሚነጋ!
Christian Tadele Tsegaye (@christiantadele) 's Twitter Profile Photo

#AmharaGenocide The whole world deaf and blind while genocide is underwent in Ethiopia.Stop unconstitutional killings of innocent Amhara.

Christian Tadele Tsegaye (@christiantadele) 's Twitter Profile Photo

በእጃቸው ሥር ያለን የዘመን ግፉዓን እኛ ትንንሾች፣ ምህረትን ከሰማይ የምንጠባበቅ የእግዚሃር ተስፈኞች። ለነስምአይጠሬ ልባቸው ላበጠ ገዝፎ እንደተራራ፣ ቁጥር ነን ለነሱ አንድ ሁለት ሦስት ተብለን በአሃዝ ምንጠራ።