Mehububa bit Ahmed (@bitmehubub99969) 's Twitter Profile
Mehububa bit Ahmed

@bitmehubub99969

ID: 1667697094147076097

calendar_today11-06-2023 00:58:20

117 Tweet

15 Followers

60 Following

Mehububa bit Ahmed (@bitmehubub99969) 's Twitter Profile Photo

Dear people of East Gurage, we thank you for listening to the voices of millions of people in East Gurage Zone, who think that Ethiopia is a place where all people live equally.

Dear people of East Gurage, we thank you for listening to the voices of millions of people in East Gurage Zone, who think that Ethiopia is a place where all people live equally.
Chalakidist (@chalakidist1) 's Twitter Profile Photo

ፍትህ ለወገኖቻችን! ለምን ተነፈሳችሁ፣ ለምን አማራ ሆናችሁ፣ ለምን ረግጬ እንድገዛችሁ አልፈቀዳችሁልኝም ብሎ ወገኖቻችንን እያሰቃየ የሚገለውን ፋሺስት አብይ አህመድ አንታገስም!! ድል ለፋኖ! ድል ለሰፊው ህዝብ!

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ህዝብ በሁለት ዞን መደራጀቱ ምን ያህል ትልቅ ህዝብ መሆን ከበቂ በላይ ማሳያ ነው። ይህ ታላቅ ህዝብ ህገመንግስታዊ እራስን በራስ የማስተዳደር (ክልል)ጥያቄውን በ አንድነት ያስከብራል ። #እንኳን_ደስ_አላቹ #እንኳን_ደስ_አለን

የጉራጌ ህዝብ በሁለት ዞን መደራጀቱ ምን ያህል ትልቅ ህዝብ መሆን ከበቂ በላይ ማሳያ ነው። ይህ ታላቅ ህዝብ ህገመንግስታዊ እራስን በራስ የማስተዳደር (ክልል)ጥያቄውን በ አንድነት ያስከብራል ።
#እንኳን_ደስ_አላቹ
#እንኳን_ደስ_አለን
AHADUN AHAD (@ahaduna88363371) 's Twitter Profile Photo

ታዬ ተስፋዬ እና ሚፍታ ሸምሱ ለሀገራችን እምርታ ለውጦች ማምጣት የሚችሉ የበለፀገ አዕምሮ ያላቸው ታላቅ ሙህር ናቸው። በከፍተኛ የመንግስት ኃላፍትና ላይ ቢቀመጡ ፓርቲአችን ማምጣት የሚፈልገው ሀገራዊ ለውጥ ከፍተኛ ሚና ይኖራቸዋል ይታሰብበት!!

ታዬ ተስፋዬ እና ሚፍታ ሸምሱ ለሀገራችን እምርታ ለውጦች ማምጣት የሚችሉ የበለፀገ አዕምሮ ያላቸው ታላቅ ሙህር ናቸው። 

በከፍተኛ የመንግስት ኃላፍትና ላይ ቢቀመጡ ፓርቲአችን ማምጣት የሚፈልገው ሀገራዊ ለውጥ ከፍተኛ ሚና ይኖራቸዋል
ይታሰብበት!!
Dr.Abiy Ahmed Fans (@abiy_fans) 's Twitter Profile Photo

የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ሲያስቡ ምን ይሰማዎታል? ሃሳበዎን በቀናነት ያስፍሩ‼️ #EthiopiaPrevails

የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ሲያስቡ ምን ይሰማዎታል?

ሃሳበዎን በቀናነት ያስፍሩ‼️

#EthiopiaPrevails
The Ministry of Foreign Affairs of #Ethiopia 🇪🇹 (@mfaethiopia) 's Twitter Profile Photo

#Algeria/n Airlines has begun its first direct flight to the #Ethiopia/n capital, Addis Ababa, today. The new flight from Algiers-Houari Boumédiène to Bole International Airport has brought Algerian Minister of Transport Youcef Chorfa and his delegation. 1/6

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ለከተማችን ነዋሪዎች ተጨማሪ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይሆን ዘንድ 20ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ዛሬ አገልግሎት አስጀምረዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን በተጠቃሚዎቹ ስም ከልብ ላመሰግን

ለከተማችን ነዋሪዎች ተጨማሪ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይሆን ዘንድ 20ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ዛሬ አገልግሎት አስጀምረዋል።
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን በተጠቃሚዎቹ ስም ከልብ ላመሰግን
Mehububa bit Ahmed (@bitmehubub99969) 's Twitter Profile Photo

በአዲስቷ ማዕከላዊት ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን በሰላም ማስከበር ስም የሚደረገው አምራች ሃይል የማዳከም Strategy መስቃን ተኮር ጥቃት እንዲቆምና ጉዳዩ የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ ሚሊዮኖቹ የመስቃን ህዝቦች ፍትህ ይጠይቃሉ።

በአዲስቷ ማዕከላዊት ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን በሰላም ማስከበር ስም የሚደረገው አምራች ሃይል የማዳከም Strategy መስቃን ተኮር ጥቃት እንዲቆምና ጉዳዩ የፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ ሚሊዮኖቹ የመስቃን ህዝቦች ፍትህ ይጠይቃሉ።
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

PM Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 and FL Zinash Tayachew were warmly welcomed in Chuncheon, where they laid a wreath at the monument for Ethiopian Korean War veterans & toured the Memorial Hall. This hall honors the Kagnew Battalion’s contributions, strengthening Ethiopia-South Korea ties.

PM <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> and FL Zinash Tayachew were warmly welcomed in Chuncheon, where they laid a wreath at the monument for Ethiopian Korean War veterans &amp; toured the Memorial Hall. This hall honors the Kagnew Battalion’s contributions, strengthening Ethiopia-South Korea ties.
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

በሴኡል ብሔራዊ የመቃብር ስፍራ የተካሄደ የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነሥርዓት Ceremony of laying wreath at the Grave of the Soldiers - Seoul National Cemetery #PMOEthiopia

በሴኡል ብሔራዊ የመቃብር ስፍራ የተካሄደ የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ሥነሥርዓት

Ceremony of laying wreath at the Grave of the Soldiers - Seoul National Cemetery

#PMOEthiopia
Mehububa bit Ahmed (@bitmehubub99969) 's Twitter Profile Photo

#_አዳብና_በመስቃን_ቡታጅራ መስቃን ቡታጅራ ሰሞኑ በርካታ ቅርሶቻችን በUNESCO ለማስመዝገብ የሚደረገው ጥረት ፍሬ አፍርቷል ። ይህ ውብ ባህላችንና በርካታ ቅርሶቻችን የUNESCO እና የተለያዩ አለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች በመስቃን ቡታጅራ ቅርሶቻች