Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile
Bereket Admassu

@bereket_admassu

Mech Eng'g Technologist, Java ☕ Lover, Gemologist🔬, Lapidary 💎, Innovator, Entrepreneur, Blood donor, Husband & Father ♉

ID: 1039626137905909761

calendar_today11-09-2018 21:26:01

16,16K Tweet

12,12K Takipçi

7,7K Takip Edilen

ፀኒሃ (@tsenihas) 's Twitter Profile Photo

Professor Aklilu Lemma discovered the endod plant as a natural control to fight bilharzia, a disease that affects millions in Africa, second only to malaria. #BlackHistoryMonth

Dr. Tewolde Berhan Gebreegziabher was a renowned Ethiopian botanist celebrated for his work in biodiversity conservation. He dedicated his life to helping farmers increase productivity using natural compost and sustainable practices. #BlackHistoryMonth

Dr. Tewolde Berhan Gebreegziabher was a renowned Ethiopian botanist celebrated for his work in biodiversity conservation. He dedicated his life to helping farmers increase productivity using natural compost and sustainable practices.
#BlackHistoryMonth
Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

በአንድ ዓረፍተ-ነገር ትዕዛዝ ብቻ የተሰራች የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሙከራ ማስታወቂያ። #AI 🔥

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

እንኩቶ❌ እንኵቶ✔️ እንኵቶ:- በቁሙ ፤ ከነገለባው፤ በመሬት ላይ እየተገላበጠ ተቃጥሎ የበሰለ።

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

ቀና ባልኩበት:- ከደመናት በላይ ካፅናፍ ዓለም ማዶ፤ ሲነድ ይታየኛል ውዳሴ ተማግዶ።

ቀና ባልኩበት:-
ከደመናት በላይ ካፅናፍ ዓለም ማዶ፤
ሲነድ ይታየኛል ውዳሴ ተማግዶ።
sputnik_ethiopia (@sputnik_ethio) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያን ሥራ ፈጣሪዎች የናፍጣ ጄነሬተርን በድምፅ አልባ ስሪት የሚተካ አማራጭ ለገበያ አቀረቡ 🔋🔌 ፌድሆ ፓወር ሶሉሽን የተሰኘው ኩባንያ በፀሐይ ኃይልና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ድምፅ አልባ ጄነሬተሮችን ለገበያ እያቀረበ እንደሚገኝ የሀገር

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

እንጨት ስፍቅ ሳለሰልስ አድርና ባፍ-ባፍንጫዬ የሞላው ብናኝ ድምፄ ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖን ያስታውሰኛል😊

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

የትኛውንም አይነት ስራ ስትሰራ፤ እየወደድከው እና ያለመታከት ከሆነ ውጤቱ መልካም ይሆናል።

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

የእንጨት ባለሞያዎች በ MDF መወደድ ምክንያት ስሜታቸውን በጥበብ መግለፅ ጀምረዋል😂😂

Fayda - Ethiopian National ID (@idethiopia) 's Twitter Profile Photo

CALL FOR LEGAL INTERNS! We are looking for 3 Legal Graduated Interns to gain hands-on experience in digital identity, data protection, and public policy while contributing to Ethiopia’s national development. ✏️ See Details on: id.et/career

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

ጓደኛው የልጄን ስም ጠራ፤ ልጄ ጮክ ብሎ:- "እ ዝፈነው!" አለ ጓደኛው:- "አስገሳኝ?!" አለው ልጄ:-"ስቲከር ትለጥፋለህ?" ጓደኛው:- "ይሜ!" አብረው ወደቤት ገቡ ቂጣ ነበር አቀረበለት አብረው በልተው ሊሸኘው ወጡ። እኔ:- 🐒😂

መቲ Meti Shewaye Yilma, Gwiza (@metishewyilma) 's Twitter Profile Photo

ልባሙ፣ ቁምነገረኛው፣ ጨዋታ አዋቂው፣ ጠፈር አሳሹ ትንሣኤ | Tensae Ali | 𝕏 ትዳር ወደሚባለው ጋላክሲ ከዮርዳኖስ ጋር ዛሬ ተመንጥቋል 🚀✨💞 ዮርዲና የትዊተር ትሩፋቴ ትንሱ የምታምኑትን አምላክ ደስ የሚያሰኝ፣ እግዚአብሔር የሚከብርበት ትዳር ያድርግላችሁ።

ልባሙ፣ ቁምነገረኛው፣ ጨዋታ አዋቂው፣ ጠፈር አሳሹ <a href="/TensaeAli/">ትንሣኤ | Tensae Ali | 𝕏</a> ትዳር ወደሚባለው ጋላክሲ ከዮርዳኖስ ጋር ዛሬ ተመንጥቋል 🚀✨💞
ዮርዲና የትዊተር ትሩፋቴ ትንሱ የምታምኑትን አምላክ ደስ የሚያሰኝ፣ እግዚአብሔር የሚከብርበት ትዳር ያድርግላችሁ።
Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

ይሄኔ ነበር ከሚያምሩት የአዲስ አበባ መንገዶች አንዱን መርጦ ከከበሩ ማዕድናት ንግስት የሆነችዋን የኢትዮጵያ ወሎ ኦፓል መሰየም። አስቡት "ኦፓል ጎዳና/Opal Street" የሚባል ቢኖር 💎👌

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

ፈንዲሻን "እንዴት አማረብሽ?" ሲሏት "በከባድ እሳት ውስጥ በማለፌ ነዋ!" አለች አሉ። በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ አልፈን ስንወጣ ሁለንተናችን ያማረ ይሆናልና አይዟችሁ ለማለት ነው።