BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile
BBC News አማርኛ

@bbcamharicnew

BBC News Amharic brings you all the breaking news, sport, business, politics., culture, technology and many more. Follow us.

ID: 1155785075818192902

linkhttp://www.bbcamharic.com calendar_today29-07-2019 10:20:10

253 Tweet

2,2K Followers

0 Following

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

በትግራይ ክልል በኮቪድ-19 መከላከል ተሳታፊ የነበሩት መምህር በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው አለፈ bbc.com/amharic/news-5… via BBC News (UK)

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

የተቋረጠው የህዳሴ ግድብ ድርድር በመጪው ሳምንት ሊቀጥል እንደሚችል ተገለፀ bbc.com/amharic/536817… via BBC

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

በትግራይ በምርጫ ሥርዓትና በምክር ቤት መቀመጫ ብዛቱ ላይ ለውጥ ተደረገ bbc.com/amharic/news-5… via BBC News (UK)

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

ኬንያዊውንና የኦኤምኤን ጋዜጠኛን ጨምሮ 9 ሰዎች በዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ bbc.com/amharic/news-5… via BBC News (UK)

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

“ፕሬዝደንት ትራምፕ ግልጽ እንዳደረጉት፤ አሜሪካ ሆንግ ኮንግን እንደ ‘አንድ አገር፤ አንድ ስርዓት’ አድርጋ ነው የምትመለከታት። የሆንግ ኮንግ ህዝብ ነጻነትን የሚጋፉ ግለሰቦች ላይም እርምጃ ይወሰዳል” bbc.in/2F4AMyM

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

ማድሪድና ጁቬንቱስ ከቻምፒየንስ ሊግ ተሰናብተዋል። ከአምስት ወራት በፊት በጀመሪያው ዙር ጨዋታ ጁቬንቱስን በሜዳው 1-0 የረታው የፈረንሳዩ ሊዮን ሁለተኛው ዙር ጨዋታ በጁቬንቱስ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል። bbc.in/30BRgGQ

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

የአሜሪካው የብሄራዊ ፀረ ስለላ እና ደህንነት ማዕከል ዋነኛ ኃላፊነት የአሜሪካን የስላል ፕሮግራም ከተቀናቃኝ አገራት መጠበቅ ነው። ማዕከሉ ታድያ መጪውን የአሜሪካ ምርጫ በተመለከተ አንድ መግለጫ አውጥቷል። bbc.in/3gSAsBn

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

ከፍተኛ የኦነግ አመራሮች እና አባላትን ጭምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ዓርብ ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. የሱሉልታ ከተማ የወረዳ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ከተጠርጣሪ ጠበቆች መካከል አንዱ የሆኑት ቶኩማ ዳባ (ዶ/ር) ለቢቢሲ ተናግረዋል። bbc.in/30F4F12

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 801 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ 10 ሰዎች ደግሞ ከኮቪድ-19 ጋር በተያያዘ ህይወታቸው አልፏል። bbc.in/3gHdrBd

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

የአስራት ሚዲያ ጋዜጠኞች 'አመፅ ቀስቃሽ መልዕክት በጣቢያው ሲቀርብ ሠራተኞች ነበራችሁ' በሚል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያው ባልደረቦችና የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ለቢቢሲ ተናገሩ። bbc.in/3gDL9HO

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

በቤ/ ጉ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የፀጥታ መደፍረሶችን ተከትሎ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጋር በተያያዘ እጅግ አሳሳቢ መረጃዎች እየደረሱት መሆኑን የEHRC ባወጣው መግለጫ ላይ አመለከተ። bbc.in/33CbNLV

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያም በአሁኑ ወቅት covid 19 ሊያክሙ ይችላሉ' ተብለው በቀረቡ አምስት መድኃኒቶች ላይ ምርምር እየተደረገ መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ተቋም የባህልና ዘመናዊ መድኃኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳሬክተር ለቢቢሲ ገልፀዋል። bbc.in/2RGf7Qg

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ እንደቀረበባቸው የፓርቲው ፕሬዝደንት ለቢቢሲ አረጋገጡ። bbc.in/35LjBO4

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

አቃቤ ሕግ በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ ላይ ክስ የሚመሰርትበት ቀን ዛሬ የመጨረሻው የነበረ ቢሆንም በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ ይመሰረታል ተብሎ ሲጠበቅ ተጠርጣሪዎቹ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀርተዋል። bbc.in/33FDGm3

BBC News አማርኛ (@bbcamharicnew) 's Twitter Profile Photo

ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (አርኤስኤፍ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች ክሱን ስዊድን ለሚገኘው አቃቤ ህግ አቅርቧል። bbc.in/37Bp3nH