Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile
Nate (Neb)

@amhararising

ፀረ ብአዴን | Amhara Nationalist Movement | visit our websites oneamhara.org alenamhara.org | Twitters: @one__amhara

ID: 511604531

linkhttp://oneamhara.org calendar_today02-03-2012 08:36:40

14,14K Tweet

8,8K Followers

230 Following

Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

መረጃ ቲቪ ከዚህ በፊት ሻለቃ ውብአንተ ላይ ተከታታይ የስም ማጥፋት ዘመቻ በሳተላይት ሚዲያ አድርጎበት ብቻውን እንዲቀር አድርጎ አስበላው: በድጋሚ ጋሽ አስግድ በመከታው ማሞ ፈቄ እንዲሳደድ ትልቁን ሚና የተጫወቱት መረጃ ቲቪዎች ናቸው: ለመከታው ማሞ

መረጃ ቲቪ ከዚህ በፊት ሻለቃ ውብአንተ ላይ ተከታታይ የስም ማጥፋት ዘመቻ በሳተላይት ሚዲያ አድርጎበት ብቻውን እንዲቀር አድርጎ አስበላው: በድጋሚ ጋሽ አስግድ በመከታው ማሞ ፈቄ እንዲሳደድ ትልቁን ሚና የተጫወቱት መረጃ ቲቪዎች ናቸው: ለመከታው ማሞ
Orthodox Canonist (@ocanonist) 's Twitter Profile Photo

‼️🚨🇪🇹 On 27 August 1975, the last Christian emperor in the world, Haile Selassie I, was killed. 🙏🏼 Haile Selassie I (Amharic: ኃይለ፡ ሥላሴ, translated from Ge'ez as "Power of the Trinity") was born on July 23, 1892, in the city of Harar, Ethiopian Empire. Before his

‼️🚨🇪🇹 On 27 August 1975, the last Christian emperor in the world, Haile Selassie I, was killed. 🙏🏼

Haile Selassie I (Amharic: ኃይለ፡ ሥላሴ, translated from Ge'ez as "Power of the Trinity") was born on July 23, 1892, in the city of Harar, Ethiopian Empire. 
Before his
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

📍 Somalia 🇸🇴 “የዘንድሮዉ አምላክ ቅርብ ነዉ” 🙏🏽 የሶማልያ መንግስት አማራ ያልሆኑ ኢትዮጵያዉያንን ዲፖርት በማድረግ ላይ ይገኛል። Somalia 🤝 Amhara

📍  Somalia 🇸🇴

“የዘንድሮዉ አምላክ ቅርብ ነዉ” 🙏🏽

የሶማልያ መንግስት አማራ ያልሆኑ ኢትዮጵያዉያንን ዲፖርት በማድረግ ላይ ይገኛል።

Somalia 🤝 Amhara
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ በመሆን ከአዘዞ ወደ ሰቀልት ጭልጋ ከአዘዞ-አይምባ ድረስ ባለው ቀጠና በተደረገ ውጊያ 30 በላይ መኪና ተቃጥሎል:ብዛት ያለው የቡድንም ሆነ የነፍስወከፍ መሳሪያ በተለይ ብዛት ድሽቃናዙ-23 ተማርኳል

Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

አባ ውቃው ..‼️‼️ “ አሁን የምንማርከውን ሰራዊት ከነፃነት በሁዋላ ተመልሶ አገሩን እንዲጠቅም በስርዓት እንይዘዋለን። ሰራዊቱን አዝረክርከው ያወረዱት መሪዎች ናቸው። እኛ ከመሪዎች እንጅ ከሰራዊቱ ጋር ፀብ የለንም።” አርበኛ ደረጀ በላይ

አባ ውቃው ..‼️‼️

“ አሁን የምንማርከውን ሰራዊት ከነፃነት በሁዋላ ተመልሶ አገሩን እንዲጠቅም በስርዓት እንይዘዋለን። ሰራዊቱን አዝረክርከው ያወረዱት መሪዎች ናቸው። እኛ ከመሪዎች እንጅ ከሰራዊቱ ጋር ፀብ የለንም።” 

አርበኛ ደረጀ በላይ
Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

#እንደምን_አደራችሁ🙏🙏 // ታላቅ ሰበር ዜና የታላቁ ኮሎኔል ልጆች አስደናቂ ጀብድ ..‼️‼️ በኮለኔል ፈንታሁን ሙሀባ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ በአንድ ቀን አዳር አምስት ከተሞችን ነፃ ማውጣት ችሏል። በትናንትናው እለት ማለትም ጳጉሜ 04/13/16

#እንደምን_አደራችሁ🙏🙏
//
ታላቅ ሰበር ዜና የታላቁ ኮሎኔል ልጆች አስደናቂ ጀብድ ..‼️‼️

በኮለኔል ፈንታሁን ሙሀባ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ በአንድ ቀን አዳር አምስት ከተሞችን ነፃ ማውጣት ችሏል።
በትናንትናው እለት ማለትም ጳጉሜ 04/13/16
Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ሰለሞን አሊ የሚመራው የቤተ አምሓራ ፋኖ በአንባሰል ወረዳ በግሸን ማርያምን ሰፍሮ የነበረውን የጠላት ጦር በመድምሰስ ቦታውን ተቆጣጥሯል። ከትናንት ቀን ጀምሮ ሙሉ ሌሊቱን ውጊያ ሲያካሂድ ያደረው የወራሪው

ሰበር ዜና!

የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ሰለሞን አሊ የሚመራው የቤተ አምሓራ ፋኖ በአንባሰል ወረዳ በግሸን ማርያምን ሰፍሮ የነበረውን የጠላት ጦር በመድምሰስ ቦታውን ተቆጣጥሯል።

ከትናንት  ቀን ጀምሮ ሙሉ ሌሊቱን  ውጊያ ሲያካሂድ ያደረው የወራሪው
Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed's police is beating and oppressing mothers. Killing children, torturing people to death in Ethiopia. Amhara mother is brutally beaten to the ground! What kind of crime does a person need to commit to deserve this?! Emmanuel Akinwotu Laetitia Bader Michelle Gavin views are my own Dawit Endeshaw

Abiy Ahmed's police is beating and oppressing mothers. Killing children, torturing people to death in Ethiopia. Amhara mother is brutally beaten to the ground! What kind of crime does a person need to commit to deserve this?!

<a href="/ea_akin/">Emmanuel Akinwotu</a>  <a href="/LaetitiaBader/">Laetitia Bader</a>  <a href="/MichelleGavin13/">Michelle Gavin views are my own</a> <a href="/dendeshaw/">Dawit Endeshaw</a>
Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

ለመላው ለአንድ አማራ አባላት እና ደጋፊዎች ለሆናች በሙሉ! እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! ለመላው የአንድ አማራ አባላት ለሆናችሁ ውድ እና እጅግ ድንቅ የዚህ ትንታግ ትውልድ እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን! መጪው ዘመን የሰላም ፣

Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

ውለታህ ከባድ ነው ጋሽ አሰግድ!!! በአለህበት እንኳን አደረሰህ የአማራነት ማሳያው፡፡ እድሜልክን ለአማራነት የከፈልከውን ዋጋ ለአፍታም አንዘነጋም !!! ባለታሪኩ የትግሉ አባት አሰግድ መኮንን በጎጥ በሰፈር ሳትወሰን ለመላው አማራ ታሪክ ሰንደሀል

ውለታህ ከባድ ነው ጋሽ አሰግድ!!!

በአለህበት እንኳን አደረሰህ የአማራነት ማሳያው፡፡

እድሜልክን ለአማራነት የከፈልከውን ዋጋ ለአፍታም አንዘነጋም !!!

ባለታሪኩ የትግሉ አባት አሰግድ መኮንን በጎጥ በሰፈር ሳትወሰን ለመላው አማራ ታሪክ ሰንደሀል
Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

🚨የዘመነ ካሴ ፖለቲካ ከአማራ ፖለቲካ ድጋፍ ሲያጣ: ጎጥ ውስጥ ተወተፈ: ከጎጥም ድጋፍ እያጣ ሲመጣ: አሁን ደግሞ ሰፈር (ሜጫ) ገብቷል:: አማራን ለመከፋፈል በዋነኝነት ከዘመነ ካሴ ጀርባ ሆነው አመራር እየሰጡ ያሉት "የቆየ ሞላ" እና "ግሩም" የሚባሉ

المايسترو...✊🇪🇬🦅🇪🇬🦅🇪🇬🦅💪 (@bassemelmassry) 's Twitter Profile Photo

مفاجآه من العيار الثقيل! جمهورية أمهرة وشعبها يدعمون ويرحبون بالانتشار العسكري المصري 🇪🇬في منطقة القرن الأفريقي 😎 #الحبشي_في_ورطه

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

ኮ/ር ፋንታሁን ሙሀቤ የጄነራል አሳምነው ምትክ ፅኑ / ታማኚ /ጀግና /የአቛም ሰው/ አርቆ አሳቢ /ቅን/………👑💪

Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

ሰበር የድል ዜና ..‼️‼️ የማይበገሩት ጀግኖች ወንድሞቻችን ደባርቅ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩ ። ተጨማሪም ውጊያ ዳባት ከተማን ለመቆጣጠር እየተካሄደ ነው። ድል ለአማራ ፋኖ ጎንደር አማራ ኢትዮጵያ @የአማራ ፋኖ ጐንደር ዕዝ