Amesiyas (@amesiyasz) 's Twitter Profile
Amesiyas

@amesiyasz

-

ID: 728273964628361216

calendar_today05-05-2016 17:23:38

7,7K Tweet

630 Takipçi

301 Takip Edilen

Fre stayin alive (@fergif) 's Twitter Profile Photo

ዘመንክር በአርያሙ እግዚአብሔር ስሙ። ይቤላ ለእሙ ፍቅረ ዮሐንስ ኢያንተገ በጊዜ ሕማሙ።

አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መድኃኔዓለም ትምህርት ቤት አካባቢ ግንባታው 90 % የደረሰ መጠቀሚያውን ጨምሮ 98 ካ.ሜ የተጣራ 72 ካ.ሜ ባለ 2 መኝታና ሁለት መታጠቢያ ያለው 7ኛ ወለል ላይ የሚገኝ አፓርታማ በካሽ የመግዛት ፍላጎት ያለው ያሳውቀኝ። 🙏

Fre stayin alive (@fergif) 's Twitter Profile Photo

አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ፤ ፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ።

አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ፤ ፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ።
✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸 (@emuye06) 's Twitter Profile Photo

"ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን"🙏🏾✝️ ❤️ It’s a breathtaking picture 😍 የአእላፋት ዝማሬ 1/6/2026 #Ethiopia #Orthodox

"ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን"🙏🏾✝️ ❤️

It’s a breathtaking picture 😍

የአእላፋት ዝማሬ 

1/6/2026 

#Ethiopia #Orthodox
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"እንደ ንጋት ብርሃን ብቅ የምትል፣ እንደ ጨረቃ የደመቀች፣ እንደ ፀሐይ ያበራች፣ ዐርማ ይዞ በሰልፍ እንደ ወጣ ሠራዊት ግርማዋ የሚያስፈራ ይህች ማን ናት"? መኃልየ ፮፥፲ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !

"እንደ ንጋት ብርሃን ብቅ የምትል፣ እንደ ጨረቃ የደመቀች፣ እንደ ፀሐይ ያበራች፣ ዐርማ ይዞ በሰልፍ እንደ ወጣ ሠራዊት ግርማዋ የሚያስፈራ ይህች ማን ናት"? መኃልየ ፮፥፲

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ይሴባሕ ስምከ በላዕሌነ፤ ከመ አንተ በአብ ወአብ ወበመንፈስ ቅዱስ፤ ተስፋነ ዘለዓለመ ዓለም" አብ ከልጁ ጋራ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ከሰዓትና ከዕለት ከአውራኅና ከዓመታት አስቀድሞ የነበረ ነው ። በአነዋወር ለአንዱ

"ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ይሴባሕ ስምከ በላዕሌነ፤ ከመ አንተ በአብ ወአብ ወበመንፈስ ቅዱስ፤ ተስፋነ ዘለዓለመ ዓለም"

አብ ከልጁ ጋራ ከመንፈስ ቅዱስም ጋራ ከሰዓትና ከዕለት ከአውራኅና ከዓመታት አስቀድሞ የነበረ ነው ።

በአነዋወር ለአንዱ
😇🤍 (@wudassie_jhad) 's Twitter Profile Photo

"ንግበር ተዝካራ ለማርያም፤ እንተ እምኔሃ ተወልደ እግዚኡ ለአዳም፤ የአዳም ጌታው ከእርሷ ተወልዷልና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መታሰቢያ እናድርግ" ቅዱስ ያሬድ

"ንግበር ተዝካራ ለማርያም፤ እንተ እምኔሃ ተወልደ እግዚኡ ለአዳም፤ የአዳም ጌታው ከእርሷ ተወልዷልና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መታሰቢያ እናድርግ" 
ቅዱስ ያሬድ
Enoch ☦️ (@enoochhe) 's Twitter Profile Photo

የተሰቀልክበትን መስቀል የኃጢአት ጉድጓድ ቆፍሬ መከራህን እንዳላስታዉሰዉ አርቄ ቀብሬዋለሁ እና ጌታዬ ሆይ በፍቅርህ ቀስቅሰህ በእምነት እንዳስበዉ መስቀልህን ከቀበርሁበት የኃጢአት ጉድጓድ እንዳወጣዉ እርዳኝ።

የተሰቀልክበትን መስቀል የኃጢአት ጉድጓድ ቆፍሬ መከራህን እንዳላስታዉሰዉ አርቄ ቀብሬዋለሁ እና ጌታዬ ሆይ በፍቅርህ ቀስቅሰህ በእምነት እንዳስበዉ መስቀልህን ከቀበርሁበት የኃጢአት ጉድጓድ እንዳወጣዉ እርዳኝ።
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

ነዐ ሚካኤል መልአኩ ለሙሴ፤ አምሕለከ በሥላሴ፤ ከመ ታድኅነነ ይእዜ እምሰይጣን ድምሳሴ። ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል መልአከ ምክሩ ለልዑል።

ነዐ ሚካኤል መልአኩ ለሙሴ፤ አምሕለከ በሥላሴ፤ ከመ ታድኅነነ ይእዜ እምሰይጣን ድምሳሴ። ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል መልአከ ምክሩ ለልዑል።
Enoch ☦️ (@enoochhe) 's Twitter Profile Photo

ና በልቤ ሠፈር ተመላለስ። ና ወደ ልቤ ከተማ ግባ እርኩሰቴን የሚያዉቁ በእኔ ኃጢአት ዝምታህን ፍቅርህን ትዕግስትህን እንደ አላዋቂነት የቆጠሩብህ አንተ ሆይ