እኔም ፋኖ ነኝ ጃዊሳም ነኝ (@admasutigest) 's Twitter Profile
እኔም ፋኖ ነኝ ጃዊሳም ነኝ

@admasutigest

ID: 1500607694129930241

calendar_today06-03-2022 23:02:48

42,42K Tweet

957 Followers

175 Following

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#AmharaFano 🔷የአማራ ፋኖ ወጥር ወደ ፊት ነው ወደ ፊት💪 ➢አማራነት➢አርበኝነት➢ፋኖነት➢አሸናፊነት

#AmharaFano
🔷የአማራ ፋኖ ወጥር ወደ ፊት ነው ወደ ፊት💪
➢አማራነት➢አርበኝነት➢ፋኖነት➢አሸናፊነት
borkena (@zborkena) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia’s Ruling Party Accuses Eritrea of Fueling Conflict borkena.com/2025/08/08/eth… #Ethiopia #Eritrea #ProsperityParty #AbiyAhmed

Hadelibi☝♡ (@ternafi) 's Twitter Profile Photo

Prime Minister Abiy’s “Corridor” lipstick isn’t working - you can’t gloss over mass killings, abductions, poverty and a collapsing country. #Ethiopia #PeaceForEthiopia

አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት (@aradahibret) 's Twitter Profile Photo

#አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አንፈርስም #ከተማዬ #አዲስአበባ #ፒያሳ ፍትህ ለጋንቤላ ህዝቦች!

#true💚💛❤️✝️☪️ 🕙🔔 (@seble94666775) 's Twitter Profile Photo

እናንተ የኢትዮጵያ ልጆች ገንዘብ ሳይከፈላችሁ ለህሊናችሁ የቆማችሁ የሚዲያ አርበኞች ባርቶ እውነትን ይዘናል የጦቢያ ወጣቶች የታወጀብን እልቂት እያከባቢው እያጋለጥን እያሸነፍን ነው 🥼🚖🛠️⚖️🛺🔨🎓🚛✍️✝️☪️💚💛❤️✍️🦁🦁🦁💪💪👇👇

እናንተ የኢትዮጵያ ልጆች ገንዘብ ሳይከፈላችሁ  ለህሊናችሁ የቆማችሁ  የሚዲያ አርበኞች ባርቶ እውነትን ይዘናል የጦቢያ ወጣቶች  የታወጀብን እልቂት  እያከባቢው  እያጋለጥን እያሸነፍን ነው 🥼🚖🛠️⚖️🛺🔨🎓🚛✍️✝️☪️💚💛❤️✍️🦁🦁🦁💪💪👇👇
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#BreakingNews‌! የኦህዴድ ሥርዓት እስካሁኗ ድረስ ያደረሰችው የድሮን መከላከሏ ነበረች ፤ ዛሬ ደግሞ ዙ—23 አስረክቦን ሄዷል ፤ በርካቶች ተደምስሰዋል ፣ በርካቶች ምርኰ ሆነዋል! ድል ለዐማራ ሕዝብ! #WarOnAmhara #AmharaConcentrationCamps

#BreakingNews‌!

የኦህዴድ ሥርዓት እስካሁኗ ድረስ ያደረሰችው የድሮን መከላከሏ ነበረች ፤ ዛሬ ደግሞ ዙ—23 አስረክቦን ሄዷል ፤ በርካቶች ተደምስሰዋል ፣ በርካቶች ምርኰ ሆነዋል! ድል ለዐማራ ሕዝብ!

#WarOnAmhara
#AmharaConcentrationCamps
Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#የዐማራ_ሕዝብ_ፋኖ ተገዶ በገባበት የኅልውና ጦርነት እንደሕዝብ በዕጣ ፈንታው ላይ የሚወስንበት ወሳኝ የታሪክ መታጠፊያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል! ዐማራ እንደሕዝብ የገጠመው የኅልውና አደጋ ጊዜ የማይሰጥ እንደሆነ ተረድቶታል! #WarOnAmhara #AmharaGenocide

#የዐማራ_ሕዝብ_ፋኖ ተገዶ በገባበት የኅልውና ጦርነት እንደሕዝብ በዕጣ ፈንታው ላይ የሚወስንበት ወሳኝ የታሪክ መታጠፊያ ምዕራፍ ላይ ይገኛል! ዐማራ እንደሕዝብ የገጠመው የኅልውና አደጋ ጊዜ የማይሰጥ እንደሆነ ተረድቶታል!

#WarOnAmhara
#AmharaGenocide
ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#ሰበ_ዜና! ➢➢➢(ነሐሴ 3/12/2017/ዓ/ም 🔷የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በአምስቱም ኮሮች በተመሳሳይ ሰዓት በጀመረው ማጥቃት በርካታ አመርቂ ድሎች እየተመዘገቡ ይገኛሉ::

ሉባባ 👸 (@zemanigus) 's Twitter Profile Photo

የአፄ ዮሐንስ ባንዲራ እንበል የሚኒሊክ 🤣🤣 ለማንኛውም አፄዎቻችን እናመሰግናለን ስለባንዲራችን 💚💛❤️ ከፍ ትላለች ባንዲራችን ጠላቶቿ ዝቅ

🐪 ⛺️🌴The Red Sea Camel 🐢🐪 (@natisnetna) 's Twitter Profile Photo

Israel in Ethiopia I see NO issue with his speech. It's based on facts, and can't be categorized or viewed as an antisemitism. I would rather see the statement from your side as a measured silencing or to some degree intimidating tactic. This 👇 guy was a father of five & allegedly shot dead by 🇮🇱.

ሞት አይቀርም፥ ስም አይቀበርም። (@abethegreat28) 's Twitter Profile Photo

Truth & Justice Matter! ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇷 Neamin Zeleke Dawit እኔም ፋኖ ነኝ ጃዊሳም ነኝ Gudu Kassa የቀድሞው ስርአት ናፋቂ ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )🇪🇹 Proud 2b Eritrean Bahre Negash አገር በአእምሮ በቀነጨሩ ባለስልጣናት እየተመራች ሳትፈርስ 7 አመት መቆየቷ በራሱ ተአምር ነው። አሁን ግን አብይ "በጠላትነት ይተያዩ የነበሩ አንድ ሆኑብኝ" ያላቸው እየመጡ ነው። የምጥ ቀን ደረሰች! ቻሉት! አብይ ጣጣ የለበትም ወደ ፋጡማ ያመልጣል!

ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

ከዚህ 'መግለጫ' ስር ያሉ አስተያየቶችን ሳይ በዚህ ሁላ ፕሮፓጋንዳ መሃል እንኳን ህዝቡ እውነተኛውን ነገር እንዳወቀ፣ ሰብዓዊነት አሁንም ቦታ እንዳለው፣ ከግፈኞች ጋር የማይቆም ህዝብ እንዳለ አይቻለሁ። ብራቮ ሐበሾች!

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

In Ethiopia, you cannot get any services from government offices without paying a bribe. The amount of bribes required to even get a job or get a kebele ID card has made residents tired and burdensome. IMF World Bank #Ethiopia

In Ethiopia, you cannot get any services from government offices without paying a bribe. The amount of bribes required to even get a job or get a kebele ID card has made residents tired and burdensome.

<a href="/IMFNews/">IMF</a> <a href="/WorldBank/">World Bank</a> #Ethiopia
borkena (@zborkena) 's Twitter Profile Photo

እውን ከእውነተኛ መድብለ ፓርቲ ፖለቲካ ጋር እንተዋወቃለን?   shorturl.at/RTDgP  #Ethiopia #politics

ሜጀር ጀነራል ውባንተ (@kefelesura42094) 's Twitter Profile Photo

እነ ጁላ ሁሉንም ዘመናዊ መሳርያወች ለፋኖ አስረክበዋል። እየተዋጉ የሚገኙት በቁመህ ጠብቀኝ እና በታንክ ነው። ሁሉም አማራ ክንድህን ከፋኖ ጋር አስተባብር!

እነ ጁላ ሁሉንም ዘመናዊ መሳርያወች ለፋኖ አስረክበዋል።
እየተዋጉ የሚገኙት በቁመህ ጠብቀኝ እና በታንክ ነው።
ሁሉም አማራ ክንድህን ከፋኖ ጋር አስተባብር!
borkena (@zborkena) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ታምራዊ ጀብዱና የተከሰቱ ተግዳሮቶች-የአማራውን ሰቆቃ ለመቀነስ አንድነት ወሳኝ ነው  (አክሎግ ቢራራ ዶ/ር)  shorturl.at/V22Ek #Ethiopia #Fano