AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile
AddisKK

@addiskk

ID: 1614455167109283840

calendar_today15-01-2023 02:51:39

6,6K Tweet

2,2K Takipçi

1,1K Takip Edilen

Mohammed Siraj (@mohamme99125340) 's Twitter Profile Photo

"ድንቁርና ያስፈራኛል፣ ጦርነት ያስጠላኛል፣ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፣ ጥበብ ይናፍቀኛል፡፡" ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን

"ድንቁርና ያስፈራኛል፣ ጦርነት ያስጠላኛል፣ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል፣ ጥበብ ይናፍቀኛል፡፡" 
        ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን
AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

“Those who cannot remember the past are condemned to repeat it.” ከታሪክ የማይማሩ ተመሳሳይ ስህተት ይደግማሉ ይባላል ጥንት ከጣልያን ወራሪ ጎን ተሰልፈው ሀገራቸው በአውሮፓውያን ቅኝ እንድትገዛ የወንድማቸውን አፍሪካዊ ደም ያፈሰሱ ባንዳዎች ዛሬ ግብፅ

Abren (@abrennow) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia's story is still written by water — the Nile it now harnesses and the Red Sea it seeks to regain. Once again, it stands between the river and the sea, forging a new destiny in the Horn of Africa. 🌊🇪🇹 abren.org/2025/10/13/fro…

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

ይሄ የሻብያ ካድሬዎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት እንዴት ኢትዮጵያውያንን በዘር በሀይማኖት እንደሚከፋፍሉ ጥሩ ማሳያ ነው! ትላንት የአማራን ህብረተሰብ ነጥለው እንዲጠቃ ፅንፈኛ ብሄረተኞችን ሲያደራጁ ሲያስታጥቁ እንዳልነበረ ዛሬ ተገልብጠው የአማራ

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ወጣቶች ሆይ እንደዚህች የትግራይ ወጣት ጦርነት በቃን ብላችሁ በድፍረት ልትናገሩ ይገባል! በጥላቻ በተለከፉ የስልጣን ጥመኛ ሽማግሌዎች በሚፈጥሩት የውሸት ትርክት እና የውሸት "የህልውና" ጦርነት እራሳችሁን የእሳት እራት አታድትጉ!

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

የአፋር ህዝብ ያለፍላጎቱ ነው ቤተሰብ ከቤተሰብ ተቆራርጦ ወደ ኤርትራ እንዲጠቃለል የተደረገው:: አፋር ተቃውሞውን በወቅቱ ለተባበሩት መንግስታት ታዛቢዎች የገለፀ ቢሆንም በወቅቱ በነበረው ግብፃዊው የተባበሩት መንግስታት ሊቀንበር ጥያቄው

የአፋር ህዝብ ያለፍላጎቱ ነው ቤተሰብ ከቤተሰብ ተቆራርጦ ወደ ኤርትራ እንዲጠቃለል የተደረገው:: አፋር ተቃውሞውን በወቅቱ ለተባበሩት መንግስታት ታዛቢዎች የገለፀ ቢሆንም በወቅቱ በነበረው ግብፃዊው የተባበሩት መንግስታት ሊቀንበር ጥያቄው
AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

ይሄንን የዶ/ር ያቆብ ንግግር በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተሰራውን ትልቅ ክህደት ሰምቶ የማይቆጭ ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይገባም! ዶ/ር ያቆብ በዚህ ንግግራቸው በታሪክ በክብር ሲታወሱ እንደሚኖሩ ሁሉ ዛሬ የኢትዮጵያን የበሀር በር ጥያቄ ለማዳፈን ከጠላት

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

"Atrocity Propaganda" and the Moral Rot of Ethiopia’s Ethnic Hate Politics One of the most disturbing behaviors I’ve witnessed from opposition politicians in recent years is their reckless use of what they call “atrocity propaganda.” Few acts are more depraved. These individuals

"Atrocity Propaganda" and the Moral Rot of Ethiopia’s Ethnic Hate Politics

One of the most disturbing behaviors I’ve witnessed from opposition politicians in recent years is their reckless use of what they call “atrocity propaganda.” Few acts are more depraved. These individuals
AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

አፋር ላይመለስ ተነስቷል! የ40 አመታት የሻብያ የጭካኔ አገዛዝ በቃኝ ብሏል! አፋር የራሱን እድል በራሱ ይወስናል! Afar has awakened. It will no longer endure Shabia’s oppressive reign.

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

በፅምዶ መንደር ከፍተኛ ውጥረት ሰፍኗል 🤣 -የማህበሩ አባላት ተዳንግጠዋል፣ ፈርተዋል ህወሀት:- የTDF ወጣቶች አመፅ አስደንግቷታል ! መሪዎቹ ሀገር ጥለው የዘረፉትን ወርቅ ይዘው ለመፈርጠጥ እያኮበኮቡ ነው ሻብያ:- የህወሀት መፈረካከስ፣ የትግራይ

በፅምዶ መንደር ከፍተኛ ውጥረት ሰፍኗል 🤣
-የማህበሩ አባላት ተዳንግጠዋል፣ ፈርተዋል

ህወሀት:- የTDF ወጣቶች አመፅ አስደንግቷታል
! መሪዎቹ ሀገር ጥለው የዘረፉትን ወርቅ ይዘው ለመፈርጠጥ  እያኮበኮቡ ነው

ሻብያ:- የህወሀት መፈረካከስ፣ የትግራይ
AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

For the regime in Asmara, this is nothing short of a nightmare. No propaganda, no distortion of history, and no show of false bravado can extinguish the Afar people’s divine and inalienable right to self determination. 👇🏾👇🏾

Водадже Ймам // ወሎ ቤተ አማራ (@masada2025) 's Twitter Profile Photo

"እውነት ከሰባት መሬት በታች ብትቀበር መውጣቷ አይቀርም። ውሸትን ከሰባት ሰማይ በላይ ቢሰቅሉት መንኮታኮቱ እና መውረዱ አይቀርም።" ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ RIP የኔ አባት!ይብላኝ ለኛ እርሰወማ ወደሚወዱት እውነት ሄዱ:: RIP AGAIN

"እውነት  ከሰባት  መሬት በታች ብትቀበር  መውጣቷ  አይቀርም። ውሸትን  ከሰባት ሰማይ በላይ  ቢሰቅሉት መንኮታኮቱ  እና መውረዱ አይቀርም።" 
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ

RIP የኔ አባት!ይብላኝ  ለኛ  እርሰወማ  ወደሚወዱት  እውነት  ሄዱ:: RIP AGAIN
DNE Africa (@africa_dne) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia-based Red Sea Afar Democratic Organization (RSADO), a political and insurgent group "opposed" to the Eritrean government, released new images on 18th October 2025. The photos show its fighters stationed at what it called “Front No. 1.” The images depict dozens of

Ethiopia-based Red Sea Afar Democratic Organization (RSADO), a political and insurgent group "opposed" to the Eritrean government, released new images on 18th October 2025. The photos show its fighters stationed at what it called “Front No. 1.”

The images depict dozens of
AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

በቀይ ባህር አፋሮች የሰሞኑ እንቅስቃሴ ሻብያ እጅግ የደነገጠ ቢሆንም የቫብያ አለቃ ግብፅ ተስፋ ስለቆረጠች ሚዲያዎቿ የአፋር ህዝብን መብት ለማፈን ፕሮፓጋንዳ ጀምረዎል የአፋር ህዝብ የንፃነት ትግል በግብፅ ፕሮፓጋንዳ ወይም በተላላኪዎ ፉከራ

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

"በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም" ማለት አሁን ነው 🤣 ሻብያ ትላንት የራሳችንን እድል በራሳችን የመወሰን መብት አለን ብሎ ባካሄደው ሬፈረንደም ኤርትራን አስገንጥሏል። ታድያ አሁን የእፋር ህዝብ እያነሳ ያለውን ተመሳሳይ የመብት ጥያቄ ለማድፈን

Hermela Brook (@hermelabrook) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia’s current instability is not purely domestic, it’s shaped by transnational alliances & old rivalries. #HornOfAfrica #Security hornreview.org/2025/10/16/fac…

AddisKK (@addiskk) 's Twitter Profile Photo

👇🏾👇🏾👇🏾የዚህን የኢትዮጵያ ጠላት ግብፃዊ አስተያየት እያየ በአማራ ክልል ውስጥ ያለው ጦርነት ለ"ህልውና" የሚደረግ ትግል ነው ብሎ የሚያምን ካለ ወይ በዘረኝነት የማመዛዘን ችሎታው ተሰልቧል አልያም አንብቦ የማይረዳ ማንም እንዳሻው የሚነዳው ጅላንፎ

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

For 32 years, Ethiopia has paid an estimated $89.6 billion(13.35 Trillion Birr) in port fees to Djibouti--a sum that could have built roughly 18 GERDs.. This is why Etbiopia must regain a sovereign sea acces at all costs to secure its economic future!