Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profileg
Abraha Desta

@Abraha_Desta1

Government & Politics

ID:757306056947167236

calendar_today24-07-2016 20:06:49

2,3K Tweets

52,2K Followers

844 Following

Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

የድንቁርናውንና አደርባይነቱን ማሳያ አሁንም 'ፊልም' ይዞ መቷል አሉ!

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

ጀነራል ክንፈ ካብቶም ውሑዳት በላሕቲ ሓደ እዩ፤ ብፖለቲካዊ ግንዛብኡን ስብእንኡን የድንቆ እዩ፤ ንጀነራልነት ዝምጥን ዓቅሚ አለዎ! እንኳዕ ተፈትሐ!

'ተወከልቲ ህዝቢ ትግራይ'? መን እዩ ወኪልዎም? መረፃ ተኻይዱ ድዩ? ህዝቢ ዘይወከሎም 'ተወከልቲ ህዝቢ' አምሲልካ ምቅራብ ስሕተት እዩ። ተኣኪብካ ምዝራርብ ግን አይጎድእን፤ እቶም ተሳተፍቲ 'ህዝቢ ወኪሎም' ዘይኮነስ ዓርሶም ወኪሎም ክሳብ ዝተረኸቡ!

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ128ኛው የዐድዋ ድል በዓል አደረሰን! የውጭ ወራሪዎችን አሳፍረን አሸንፈን የመለስንበት የሁላችን የጋራ ታሪክ ነው!

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

በቲ ሐዚ ዘሎ ናይ ኢፌዲሪ ሕገ መንግስቲ ቀዳማይ ተጎዳኢ ህዝቢ ትግራይ እዩ። እቲ ዘሕዝን ግን ብህወሓት ስለዝተፅሓፈ ጥራይ ንተጋሩ ዝጠቅም ዝመስሎ ብዙሕ ትግራዋይ ምህላዉ እዩ!

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

የፒፒ የስልጣን ማራዘምያ ስትራተጂ በትግራይና በአማራ መካከል መግባባት እንዳይኖር መስራት ነው፤ ታክቲኩም የወልቃይትና የአላማጣ ጉዳይ አለመፍታት! የሚያሳዝነው ግን የትግራይና የአማራ ኢሊቶችም ባለማወቅ የፒፒን ዕቅድ አስፈፃሚዎች መሆናቸው ነው!

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

አንዳንድ ሰዎች የእውነት ቅን እና መልካም ይሆኑና ሁሉም ሰው ይወዳቸዋል፤ በህልፈታቸውም እጅግ ያዝናል። ነፍስ ይማር ተወዳጁ አስፋው መሸሻ፤ መልካም ሰው ነበርክ! RIP

ከም አበርገለ፣ ራያን ካልኦት ከባብታትን አብ ወረዳ ኢሮብን አፅብን ውን ከቢድ ሓደጋ ድርቂ አጋጢሙ ከም ዘሎ ይሰምዕ እየ። ካብ መረበቶም ዝተመዛበሉ ወገናትና ውን ብጥሜት ይሳቀዩ አለው። ግ.ም.ት በይዛኹም እንዶ አኼባ ገዲፍኩም ህዝብኹም አድሕኑ!

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

Can you support your allegations with evidence? That is a false allegation. Don't swallow info without verifying it.

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

ሁላችሁም ኢትዮጵያውያን እንኳን ለገና በዓል በፅናት አደረሳችሁ። ብዙ ፈተናዎች ቢፈራረቁብንም በሀገራችን ተስፋ አንቆርም፤ በነፃነት፣ በእኩልነትና በአንድነት የምንኖርባት የጋራ ሀገር ትሆናለች። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። አሜን! ❤

account_circle
Abraha Desta(@Abraha_Desta1) 's Twitter Profile Photo

ከምወዳቸው ጓደኞቼ ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋ ጋር ... በሸገር ጎዳና! እንኳን ለገና በዓል አደረሰን! ❤